ሰው ምንድር ነዉ?

Download Report

Transcript ሰው ምንድር ነዉ?

አሮጌውን በር እናድስ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
1
ጉባዔ-ሰባት

SERMON-7
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የሶስቱ ተከታታይ
ጉባዔዎች
ዓላማዎች
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔ አንድ
ሰው ማን
ነዉ???

5
ጉባዔ አንድ
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን እንደፈጠረው፣
† ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው
እንደፈጠረው፣
† ለምንስ በዚህ ዓለም እንዳስቀመጠው።
† እርሱም ለማንስ የእግዚአብሔርን መልክ
እንዲያንፀባርቅ እንደፈጠረው፣
እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6
በዚህም ሰዉን በዋናነት
የምድር ገዥ እንዲሆን
እንደፈጠረዉ እናያለን።
...ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም የባሕርን
ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ
ግዙአቸው ። ብሎ ባርኮታልና።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል ለመረዳት
በጠቅለላው መጽሓፍ ቅዱስ ላይ
የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ዓላማ
ማወቅ ይገባል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ
ሰውን በራሱ መልክ ከፈጠረበት ዓላማ
ጀርባ ደግሞ ከሰይጣንና አብረው ከወደቁት
መላዕክቱ ጋር የነበረው
ጠብ አለ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መልሱ፡
በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ
የተፈጠሩት፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
የፈጠራችው እነርሱ፤ የወረሱትን
መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት በዋናነት
ለመላዕክት ዓለም ያሳዩ ዘንድ ነው፡፡
ለቅዱሳኑም ይሁን ለወደቁት፡፡
በማለት መልሰናል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔ ሁለት
ሰው ምንድር
ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
10
አካል
=
+
ሰዉ
መንፈስ
ነፍስ

11
የሚታይ
የሚዳሰስ
ምግብምዉሃም
የሚፈልግ
አካል
=
+
ሰዉ
የማይታይ
የማይዳሰስ
የስሜት፥
የእዉቀት፥
የፍቃድም
ምንጭ
 ከእግዚአ. ጋር
የምንገናኝበት፣ሕብረትም
የምናደርግበት ጥልቁ
ማንነታችን
መንፈስ
ነፍስ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
ሰዉ =
አካል
+ ነፍስ
+ መንፈስ
ከእግዚአ. ጋር
የምንገናኝበት፣
ሕብረትም
የምናደርግበት
ጥልቁ ማንነታችን
የማይታይ፣የማይዳሰስ፤የስሜት፥
የእዉቀት፥ የፍቃድም ምንጭ
የሚታይ፣የሚዳሰስ፣ ምግብም ዉሃም የሚፈልግ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13
እንግዲህ...
ሰዉን በመልኩ ፈጠረው ስንል፤ በዋናነት
/Fundamentaly/ ሰው ተፈጥሮው መንፈሳዊ
(መንፈስ) ነው፡፡ አካሉ ግን የመንፈሱ
ማደሪያ ነው፡፡ እያልን ነዉ
“Fundamentally, we are spirts , invisible ,
unseen by one another, and yet expressing
ourselves via the avenues of the body and
the soul.” [R.Stedman]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የአዳም በደል
ዉጤት በነፍሱ፣
በአካሉ፣በመንፈሱም
ሲተነተን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
15
የሚደክም፣
የሚታመም፣
የሚያረጅ፣
የሚሞትም ሆኗል።
አካሉ
=
+
ሰዉ
በዲያቢሎስ አገዛዝ ስር
ዉላለች፤
የስጋ ፍሬ የምንላቸዉ ተገዥ
ሆናለች፤
የሷ መለየትም ሰዉን
በአካሉም የሚሞት አድርጎታል።
ሰው በመንፈሱ
ወዲያው ሞቷል፡፡
እርቃኑንም ሆኗል፡፡
መንፈሱ
ነፍሱ
16
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሦስቱ በኢየሱስ ክርስቶስ የሆነው
ቤዛነታችን (Redemption) መሰረቶች
መጽደቅ = Jestification
መቀደስ = Saintification
መክበር = Glorification
(ሮሜ830)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
ቤዛነት = Redemption
መጽደቅ = Jestification
መቀደስ = Saintification
መክበር = Glorification
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18
መክበር
አካሉ
=
+
ሰዉ
ቤዛነት
ነፍሱ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መጽደቅ
መንፈሱ
መቀደስ
19
በአዳም
በክርስቶስ
ሀ. መሬት ተረገመች
አዲስ ሰማይና ምድር (2ጴጥ313)
ለ. ሰዉ ገዥነቱን አጣ
ሰዉ ገዥነቱ ተመለሰለት (ዕብ26-)
ሐ. በአዳም ሟች ሆነ
በክርስቶስ ሞቱ ተሻረለት (1ቆሮ1551)
መ. በአካሉም ሟች ሆነ
በክርስቶስ ሕያዉ ሆነ (1ቆሮ1523)
ሠ. በመንፈሱ ሟች ሆነ (ኤፌ21)
በክርስቶስ ታረቅን (2ቆሮ518-20)
ረ. ሁለተኛ ሞት አገኘዉ
በክርስቶስ ያሉ ኩነኔ የለባችዉም
(ሮሜ81)
አሮጌዉ ሰዉ ከርሱ ጋር ተሰቀለ
(ሮሜ66)
በክርስቶስ የበደል ስርየት (ኤፌ17)
ሰ. አዳማዊ ተፈጥሮአዊ
ኃጢአተኝነት
ሸ. የግል ኃጢአታችን
20
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ታዲያ ሰው በጌታ
ኢየሱስ ክርስቶስ
ሲያምን ምንድር ነዉ
የሚከናወነዉ? ? ?
21
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ቤዛነት ያገኛል=ክርስቶስን ይመስላል።(ኤፌ4
30)
ይከብራል = ሥጋዉ የጌታን ሥጋ ይመስል
ዘንድ ይለወጣል። (ፊል3 )
21
ይቀደሳል = ክርስቶስን ለመምሰል ራሱን
ያስለምዳል። (1ጢሞ4 )
7
ይጸድቃል = ኩነኔዉ ይወገዳል። (ሮሜ8 )
1
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
22
አካል
+ ነፍስ
ሰዉ = ድኗል
+ መንፈስ
እየተቀደሰ
ነዉ
ጸድቋል
እየተቀደሰ ነዉ
በቤዛነቱ ቀን ይከብራል
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
23
በዚህም መልኩ ጽድቅ በመወለዱ
የሚሰጥ ሲሆን፤ መምሰሉ ግን ደረጃ
በደረጃ፥ ጥቂት በጥቂት፥ ቀን በቀን፥
በፈተና፥ በጭንቅ፣ በሐዘን፥ በተስፋ
መቁረጥ፥ በደስታ፥ በምስጋና፥ በቅጣትም
ወዘተ መፈራረቆች በሚመጣ የቅድስና
ሕይወት ጉዞ የሚመጣ እንደሆነ
እናያለን፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
24
ሰው ምንድር ነዉ? ለሚለዉ፤
 ሰዉ መንፈስ (መንፈሳዊ)
ነዉ፤
 ሰዉ እርካታዉ
እግዚአብሔር ነዉ።
ብለናል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
25
ጉባዔ ሦስት
ቤተክርስቲያን
የተሰጣት አጀንዳ
ምንድር ነዉ???
(ሊሰጥ የታሰበዉ)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
26
ጉባዔ ሦስት
እግዚአብሔር
ሰዉን እንደገና
በክርስቶስ
ፈጥሮታል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
27
ጉባዔ ሦስት
እግዚአብሔር አስቀድሞ
ያዘጋጀውን መልካሙን
ሥራ ለማድረግ
በክርስቶስ ኢየሱስ
10
ተፈጠርን። (ኤፌ2 )
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
28
.....በእርግጥ ሰምታችሁታልና፥
እውነትም በኢየሱስ እንዳለ በእርሱ
ተምራችኋል፤ ፊተኛ ኑሮአችሁን
እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት
የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥
በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥
ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና
እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን
አዲሱን ሰው ልበሱ። (ኤፌ421-24)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
29
......ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት
ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ
ሆኖአል። ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ
ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥
ከእግዚአብሔር ነው፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ
ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን
አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል
አኖረ። እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ
ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር
ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። እኛ በእርሱ
ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት
ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
(2ቆሮ517-21)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
30
ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ
የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ
የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። (ማቴ2534)
የሚለዉ አባባልም የሚያሳየዉ
መንግስቱ የተዘጋጀዉ ከጥንት፤
የሚወርሷትም በክርስቶስ አዲስ
ፍጥረት የሆኑ ብቻ እንደሆነ
እናያለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
31
እግዚአብሔርም አለ። ሰውን በመልካችን እንደ
ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ
ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ
የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። እግዚአብሔርም
ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ
ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
(ዘፍ126-27)
የሚለዉን መለኮታዊ
ምክክር አሁን እንዴት
ተረዱት?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
32
ሰውን በመልካችን እንደ
ምሳሌአችን እንፍጠር የሚለዉን
መለኮታዊ ምክክርና፤
እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ
ፈጠረ፤ የሚለዉን የምክሩን
ተፈጻሚነት አሁን እንዴት
ተረዱት?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
33
መለኮታዊ ምክክሩ
ዘላለማዊ፤ የምክሩም
ተፈጻሚነት ለዘላለም
እንደሆነ እንገነዘባለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
34
እንግዲህ አሮጌውን በራችንን
እናድስ ስንል የቀደመውን
የእግዚአብሔርን Principles
እንደ እግዚአብሔር ዘላለማዊ
ሃሳብ እንወቃቸው እያልን
ነው። ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
35
በዚህም እግዚአብሔር
ለአዳም በዔድን ገነት
የተናገረዉ ሁሉ እዉነት፤
ሰይጣን ያለዉ ሁሉ ግን
ዉሸት እንደሆነ እናያለን!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
36
ስለዚህም ከዚህ ቀደም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበል
ወይም በርሱ ማመን ማለት፤ እግዚአብሔር እዉነት
ነዉና አይዋሽም ፤ አስቀድሞ ለሰዉ ልጅ በዔድን ገነት
የተናገረዉ ሁሉ እዉነት ነዉ። ከዘመናት በኋላ በሥጋ
የተገለጠዉ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የቀደመዉ እዉነትና፤
እዉነተኛ አምላክ ስለሆነ ስለ እዉነት ሊመሰክር
መጥቷል፤ እዉነት በእርሱ አለ። እዉነትም እርሱ ነዉ።
ብሎ ማመን ነዉ። [ዩሃ146,173,1716 ,1837፣ ኤፌ421]
ብለን ያልነዉ ትክክል
እንደሆነ እንገነዘባለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
37
በሁለተኛዉ አዳም በኢየሱስ
ክርስቶስ በኩል አዲስ አይነት የሰዉ
ዘር መፍጠር

38
ምን እያልን ነዉ፤
እግዚአብሔር አዲስ አይነት የሰዉ ዘር
እየፈጠረ ነዉ። ፈጣሪዉም
ክርስቶስ፣ እነርሱም ክርስቲያኖች፣
መሰረታቸዉም የፈጣሪያቸዉ
ሞትና ትንሳኤ ነዉ።
እያልን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
39
ለምን? ቢባል፤
ስለ በደላቸዉ አልፎ
በመሰጠት፣ ሊያጸድቃቸዉም
ከሙታን ተለይቶ
ተነስቶላቸዋልና።
(ሮሜ524-25)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
40
በዚህም የተነሳ፤
እግዚአብሔር አሁን በክርስቶስ
እየፈጠረ ያለዉና በጌታ አዳኝነት
ያመንን እኛ ሁሉ የተካተትንበት
አዲሱ አይነት የሰዉ ዘር ሥርና
መሠረቱ የወልደ አብ ወልደ
ማሪያም ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ
እንደሆነ እንገነዘባለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
41
እግዚአብሔር
የጠለቀ ፍቅሩ በሞቱ፤
የብርታቱም ጉልበት
በከበረ ትንሣኤዉ
ታይቷል!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
42
እግዚአብሔር
ቀራኒዮ ላይ በሥጋዉ
የሞተዉ ሞት የጠለቀ
ፍቅሩ መገለጫ ነዉ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
43
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም
ሕይወት እንዲኖረው እንጂ
እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ
ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን
እንዲሁ ወዶአልና። (ዮሃ3 )
16
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
44
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች
ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ
ይገኛልና፤ ስለ ቸር
ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን
ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ
ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ
ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን። ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር
በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን
በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን። (ሮሜ56-11)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
45
ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥
እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር
በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ
እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና። ፍቅርም
እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ
ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ
እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም። ወዳጆች ሆይ፥
እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን
ልንዋደድ ይገባናል። (1ዩሃ48-11)
(ኤፌ17)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
46
በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም
ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም
እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ
መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም
ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። እኛ
ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ
ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ
ላይ አኖረ። (ኢሳ534-6)
(2ቆሮ521)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
47
እያስታወስን ያለነዉ፣ የጌታ
ሞቱ የጠለቀ ፍቅሩን የገለጠበት
ነዉ። የሚለዉን ነዉ!!!
(ዩሃ1513)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
48
የጌታ ሞቱ ቤዛነታችንን
ያገኘንበት ነዉ።
(ሮሜ323)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
49
የጌታ ሞቱ
ማስተሰሪያችን ነዉ።
(ሮሜ325)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
50
የጌታ ሞቱ ስለኛ ነዉ።
(1ጴጥ318)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
51
የጌታ ሞቱ መታረቂያችን
ነዉ።
(2ቆሮ518)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
52
ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት
ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ በመንፈሱ
በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም
በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን
ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ ቅዱሳን
ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል
መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን
ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም
ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። (ኤፌ315-19)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
53
አሁን ’ይህቺን ዛፍ አትብላ’
የሚለዉና በዔድን ለአዳም
የተሰጠዉን ህግ ሥርና መሠረት
በሓዲስ ኪዳን መነጽር ሲመለከቱትና
ሲመዝኑት የሚያሳይዎት መለኮታዊ
አምባገነንነትን ነዉ ወይስ ጥልቅ
መለኮታዊ ፍቅርን? ? ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
54
ክብርና ምስጋና ይግባዉና...
የሰዉን ልጅ ወደ ቀደመ ክብሩ
ለመመለስ ካስከፈለዉ ምንም ምን
ከማይተካዉ መለኮታዊ ዋጋ አንጻር
ስንመዝነዉ የአትብላዉ ትዕዛዝ
እግዚአብሔር አዳም ላይ የጎሸመበት የሞት
ነጋሪት ሳይሆን ፍቅር በመታዘዝ
ይፈጸማልና ከማይደረስበት የእግዚአብሔር
ፍቅር ባሕር የፈለቀ ሆኖ እናገኘዋለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
55
አዋጅ አዋጅ!!!!!!!!!!!!
የአትብላዉ ትዕዛዝ
እግዚአብሔር አዳም ላይ
የጎሸመበት የሞት ነጋሪት ሳይሆን
ከማይደረስበት የእግዚአብሔር
ፍቅር ባሕር የፈለቀ የፍቅር
ማስታዎሻ ነዉ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
56
ለምን ቢባል?
እግዚአብሔርን
ያለዉን ሁሉ፤ ያዉም
አንዲያ ልጁን
አስከፍሎታልና!!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
57
SALIVATION is free,
because it cost GOD
everything. (V.McGee)
ድነት ነፃ የሆነዉ እግዚአብሔርን
ያለዉን ሁሉ አስከፍሎታልና ነዉ!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
58
ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስና...
እግዚአብሔር
የጠለቀ ፍቅሩ በሞቱ፤
የብርታቱም ጉልበት በከበረ
ትንሣኤዉ ታይቷል!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
59
ሞትን ይሽረዉ ዘንድ የሞተዉ
አንበሳ፣ ሙታንን ያድን ዘንድ
የሞተዉ የአብርሃም፣ የይስሃቅ
የያዕቆብም አምላክ፤ ሞትና ሲዖልን
ሽሮ፣ በተዘጋ መቃብር፣ መግነዙም
ሳይፈታ ሞትን ድል ነስቶ፣
ሕያዉም ሆኖ ተነስቷል።(ማቴ28 ፣ዩሃ20 )
2
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
5-7
60
በፍጥሞ ደሴት ላይ ለዩሃንስ ”ፊተኛውና
መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ሞቼም ነበርሁ
እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ
ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ
አለኝ።” ብሎ እንደተናገረዉ፤ ሁሉን
በሥልጣኑ ቃል እየደገፈ ኃጢአታችንን በራሱ
ካነጻ በኌላ አሁን ከሙታን በኵር በመሆን
በሰማያት በግርማዉ ቀኝ ተቀምጧል።
(ራእ118፣ዕብ13)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
61
መጽሐፍ እንደሚል
ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን
ሞቶ፥ ተቀብሮም፥
መጽሐፍም እንደሚል
በሦስተኛው ቀን ተነሥቷል።
(1ቆሮ153-4)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
62
አሁን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ
ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥
ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ
የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ
የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ
ተጭኖ እናየዋለን። (ዕብ29)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
63
አሁን የዓለምን ኃጢአት ያስወግድ ዘንድ
የታረደዉ የእግዚአብሔር በግ፤ አለቆችን፣
ሥልጣናትን ኃይላትንም ሁሉ ሽሯልና፤
በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም እየተቀበለ፤
በሰማይና በምድር፣ ከምድርም በታች ያሉት
ሁሉ በስሙ ይንበረከኩ ዘንድ መለኮት
በተዋሃደዉ ሥጋ ከዘላለም እስከ ዘላለም
በዙፋኑ ላይ ተቀምጧል።(ራእ51-)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
64
አሁን የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችን
በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች
በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእኛ ተገልጦ፤
በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱም
ተሰጥቶ፤ በዓመፀኞች እጅ ተሰቅሎ ተገድሎም ነበር።
እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነስቶታል፥
ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና። እንግዲህ ይህን ስለኛ
የተሰቀለዉን ኢየሱስ እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም
እንዳደረገው እናያለን። (ሥራ222-36)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
65
የቤተክርሰቲያን
የመጀመሪያ ስብከቷ፤
የጌታዋ
ትንሣኤ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
66
ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን
አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ
አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ
እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ
የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው
የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ
የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም
ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን
ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ
በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ
ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤(ኤፌ116-21)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
67
የጌታ ትንሣኤ
እግዚአብሔር
የብርታቱን ጉልበት
ያሳየበት ታላቅ ሥራ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
68
የጌታ ትንሣኤ በጊዜና
በቦታ የተከናወነ ታሪካዊ
ክስተት፤ ከአብ ዘንድ መጥቶ
ወደ አብ የሔደበት ጥልቅ
ምሥጢረ እግዚአብሔር!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
69
ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ
አልተነሣማ፤ ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ
ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ
አላችሁ። ........ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት
በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ሞት
በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው
በኩል ሆኖአልና። ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ
እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን
ይሆናሉና። (1ቆሮ1516-22)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
70
ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ
ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ
ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤
በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ
33
ነበረባቸው።[ሥራ4 ]

71
የቤተክርስቲያን
መነሻዋም መድረሻዋም፤
መጀመሪያዋም መጨረሻዋም
የኢየሱስ ክርስቶስ
ሞትና ትንሣኤ !!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
72
ኢየሱስ ክርስቶስ
† ከዘመን ዉጭ የሚኖር፣ ተወልዶ
ዘመን የተቆጠረለት ዘላለማዊ፤
† ቀናትን የሚያፈራርቅ አንዲቱን ቀን ግን ልደቱ አድርጎ
በቤተልሔም የታየ ህጻን፣
† በድህነቱ ባለጠጎች፣ በባዶነቱም የመለኮቱ ተካፋዮች ያደረገን
ቸር ለጋስ አምላክ፣
† የተራበ የሕይወት እንጀራ፣ የተጠማም የሕይወት ዉሃ፤
† የተኛ ብርሃን፣
† የደከመም መንገድ፣
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
73
ኢየሱስ ክርስቶስ
† የተያዘ ሁሉን ያዥ፣
† በሃሰት የተከሰሰ እዉነት፣
† የተወቀሰ ፍትህ፣
† የተገረፈ ሥርዓት፣ † የተፈረደበት ፈራጅ፣
† የተሰቀለ መሠረት፣
† የሞተ ሕይወት፣
† ድል አድራጊ ትንሳኤ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
74
ክርስቶስ በሥጋ እንደመጣ፣
በሥጋ ሞቶ፣ በሥጋ ተነስቶ፣
በሥጋም ዐርጎ፣ በሥጋ ዳግም
መምጣቱ፤ የክርስትና እምነት
ሥርና መሠረት፤
ጣሪያና ግድግዳ!!!
(1ዩሃ41፣ዩሃ2026፣ሉቃ439፣ሥራ111)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
75
በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን
ማለት፤ እግዚአብሔር በሥጋ
እንደመጣ፣ በሥጋ ሞቶ፣ በሥጋ
ተነስቶ፣ በሥጋም ዐርጓል፣
በሥጋም ዳግም ይመጣል ብሎ
ማመን ነዉ፡ ፡ ፡ ፡ ፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
76
በሁለተኛዉ አዳም በኢየሱስ
ክርስቶስ በኩል አዲስ አይነት የሰዉ
ዘር መፍጠር
ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
77
አንድም...
እግዚአብሔር ሰዉን
እንደገና በክርስቶስ
ፈጥሮታል። ማለት
ይህ ነዉ!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
78
በ325 ዓ.ም በኒቂያ
አሪዮስን ለማዉገዝ የተሰበሰቡ
የእምነት አባቶቻችን አንቀጸ
ሃይማኖትም ይህንን መሠረት
ያደረገ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
79
† ሁሉን በፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ
እምናለሁ። ሰማይንና ምድርን በፈጠረ፤ የሚታየዉንና
የማይታየዉን ዓለም። ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ
የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እምናለሁ።
ከብርሃን የተገኘ ብርሃን፣ ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ እዉነተኛ
አምላክ፣ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ፤ በባህርይዉ ከአብ ጋር
የሚተካከል፣ ሁሉ በርሱ የሆነ፣ በሰማይም ካለዉ፣ በምድርም
ካለዉ ያለርሱ ምንም የሆነ የለም።
† ስለኛ ስለ ሰዎች፣ እኛን ስለማዳን ከሰማይ ወረደ፣ በመንፈስ ቅዱስ
ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም፣ ፍጹም ሰዉ ሆነ፤
† ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ፣ በጴንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን፣ እርሱ
መከራን ተቀበለ፣ ሞተ ተቀበረ፤
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
80
† በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፣
በቅዱሳት መፅሓፍት እንደተፃፈዉ፤
† በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ ዐረገ፣ በአባቱም ቀኝ
ተቀመጠ፤
† ዳግመኛም በህያዋንና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና
ይመጣል፤ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም።
† በመንፈስ ቅዱስም እምናለሁ፣ እርሱም ጌታ
ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ [ከአብና ከወልድ] የሠረፀ፣
ከአብ ከወልድ ጋራ በአንድነት እሰግድለታለሁ፤
አመሰግነዋለሁ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
81
† የሁሉም በምትሆን በአንዲት ቅድስት፣ ሓዋሪያዊት
ቤተክርስቲያን አምናለሁ፤
† ኃጢአት በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀት አምናለሁ፤
† የሙታንን መነሳት ተስፋ አደርጋለሁ፤
† የሚመጣዉንም ሕይወት፣ ለዘላለሙ። አሜን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
82
ልክ ጨረቃ ብርሃንን ከፀሓይ
ወስዳ ብርሃንን መልሳ በጨለማ
እንደምታንጸባርቅ፤
ቤተክርስቲያንም ከመስራችዋ
የተሰጣትን አጀንዳ ብቻ በመያዝ
በዚህ በጨለማ ለሚመላለስ
ትዉልድ ማንጸባረቅ እንዳለባት
እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
83
እንግዲህ…
ቤተክርስቲያን
የተሰጣት አጀንዳ
ምንድር ነዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
84
ጌታችን አምላካችንም ኢየሱስ ክርስቶስ
ሓዋሪያቱን አስቀድሞ መርጧቸዋል፤
እነርሱም ፈቃደኛ ሆነዉ ተከትለዉታል፤
እርሱም በቃል፣ በተግባርም አስተምሯቸዋል፤
በሓዋሪያነት ሾሟቸዋል፣እያሰማራም አሰልጥኗቸዋል፤
ምስክሮቹ እንዲሆኑ ሥልጣንና አደራ ሰጥቷቸዋል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
85
ያዘዛቸዉም……
"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ
በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም
እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም
ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው
ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም
እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ
ከእናንተ ጋር ነኝ።” ብሎ ነው፡፡
[ማቴ2820]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
86
በዚህም እስከ ዓለም
ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ
ከእናንተ ጋር ነኝ የሚለዉ፤
ቤተክርስቲያን ያታዘዘቺዉን
እስከፈጸመች ድረስ ብቻ
እንደሆነ አንዘነጋዉም!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
87
በሌላ ቦታ ሲያርግ ...
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ
በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን
ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም
በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ
ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ
ትሆናላችሁ አለ። (ሥራ18)
ብሏቸዋል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
88
በሌላ ቦታም እንዲሁ....
እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ
ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ያመነ
የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን
ይፈረድበታል። ........ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ
ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ
በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ። እነርሱም
ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም
ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም
ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር። (ማር1615-20)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
89
ጌታችን አምላካችንም ኢየሱስ ክርስቶስ
ሓዋሪያቱን አስቀድሞ መምረጡ (ሥራ11)፤
የመንፈስ ቅዱሰንም ተስፋ መስጠቱ (ሥራ233)፤
ከእነርሱም ጋር እየሰራ ቃሉን በምልክቶች ማጽናቱ (ማር1620)፤
የሚድኑትን ነፍሳት ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ መጨመሩ (ሥራ247)፤
ምስክሮቹ እንዲሆኑ ሥልጣንና አደራ መስጠቱ (ሥራ18)፤
የሚመሰክሩትንም እያፅናና እያበረታታም መገኘቱ (ሥራ2311)።
90
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ቀድሞ በመካከላቸዉ
ሆኖ ይሰራ የነበረዉን፣
አሁን በግርማዉ ቀኝ ሆኖ፤
በመንፈስ ቅዱስ ኃይልን
የሚሰራ ይመስላል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
91
አሁን ጥያቄዉ
ቤተክርስቲያን
የታዘዘችዉ ምንድር
ነዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
92
ቤተክርስቲያን የታዘዘችዉ ምንድር ነዉ? ለሚለዉ….
“እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ
መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን
ከሙታን ይነሣል፥ በስሙም ንስሐና
የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ
በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ
እንዲሁ ተጽፎአል። እናንተም ለዚህ
ምስክሮች ናችሁ።”[ሉቃ2447-48]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
93
ቤተክርስቲ ያን የታዘዘችዉ....
ክርስቶስ እንደ ሞተ፣
ከሙታንም ተለይቶ
እንደተነሳ፥ በስሙም
የኃጢአት ስርየት እንዳለ
መመስከር!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
94
መጽሐፍ እንደሚል
ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን
ሞቶ፥ ተቀብሮም፥
መጽሐፍም እንደሚል
በሦስተኛው ቀን ተነሥቷልና!
(1ቆሮ153-4)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
95
ማስገንዘቢያ-1፡ምስክሮቼ ናችሁ የሚለዉ ትዕዛዝ
ቤተክርስቲያንን እንደ ተዋቀረ (Organized)
አካል የሚመለከት ሳይሆን ለእያንዳንዱ አማኝ
የተሰጠ የግል (personal and private)
ትዕዛዝ ይመስላል። በዚህም ታላቁ ተልዕኮ በዋናነት
እያንዳንዱ ምዕመን የክብር ሽልማቱን ከአምላኩና
ከአዳኙ እጅ የሚቀበልበት የአደራ ሥራ ፤ የፍቅርም
አገልግሎት እንደሆነ እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
96
ማስገንዘቢያ-2፡ምስክሮቼ ናችሁ በሚለዉ ትዕዛዝ በርግጥ
የተዋቀረችዉ አጥቢያ ቤተክርስቲያን
(Organized Local Church)
ጸጋን በመለየት የማሰማራት፤ መንጋዉን
የመመገብ የመጠበቅም ድርሻዋ እጅግ የጎላ
እንደሆነ መዘንጋት የለበትም። ድር
ቢያብር አንበሳ ያስር እንደሚባለዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
97
የቀደመችው ቤተክርስቲያን ተግባራዊ
ክንዉን እንዴት ነበር?
ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ
ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ
ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤
በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ
33
ነበረባቸው።[ሥራ4 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
98
የቀደሙት ሐዋርያትና ሓዋሪያዉያን አበዉ የስብከት
ፎርሙላ፤
ጊዜያዊ ሁኔታዎችንና ድርጊቶችን ገልጾ ማስረዳት፤
ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት፣ ትንሳኤ፣ ልዕልናም ማስተማር፤
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስርየት መኖሩን ገልጾ፣ ለሰዎች የንስሃና
ጥምቀት ጥሪ ማቅረብ፤
[ሥራ222-36]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
99
የሓዋሪያዉ ጳዉሎስ የስብከቱ ማዕከል- የመስቀሉ ሥራ!!!
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር
ኃይል ነውና። የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ የአስተዋዮችንም ማስተዋል
እጥላለሁ ተብሎ ተጽፎአልና። ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች
ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት
እንዲሆን አላደረገምን? በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም
እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን
ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና። መቼም አይሁድ
ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን
የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ
ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ
ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው
ክርስቶስ ነው። ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥
የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና። [1ቆሮ118-25]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
100
ታላቁ ጳዉሎስ፦
ከእግዚአብሔርም ዘንድ ረድኤት ተቀብዬ ለታናሹም ለታላቁም ስመሰክር
እስከዚች ቀን ድረስ ቆሜአለሁ፤ ነቢያትና ሙሴ ይሆን ዘንድ ያለውን፥
ክርስቶስ መከራን እንዲቀበል በሙታንም ትንሣኤ ለሕዝብና ለአሕዛብ
ብርሃንን በመጀመሪያ ሊሰብክ እንዳለው፥ ከተናገሩት በቀር አንድ ስንኳ
የተናገርሁት የለም። እንዲህም ብሎ ስለ ራሱ ሲመልስ ፊስጦስ በታላቅ
ድምፅ። ጳውሎስ ሆይ፥ አብድሃል እኮ፤ ብዙ ትምህርትህ ወደ እብደት
ያዞርሃል አለው። ጳውሎስ ግን እንዲህ አለ። ክቡር ፊስጦስ ሆይ፥
የእውነትንና የአእምሮን ነገር እናገራለሁ እንጂ እብደትስ የለብኝም።
በእርሱ ፊት ደግሞ በግልጥ የምናገረው ንጉሥ ይህን ነገር ያውቃል፤
ከዚህ ነገር አንዳች እንዳይሰወርበት ተረድቼአለሁና፤ ይህ በስውር
የተደረገ አይደለምና። ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ነቢያትን ታምናለህን?
እንድታምናቸው አውቃለሁ። አግሪጳም ጳውሎስን። በጥቂት ክርስቲያን
ልታደርገኝ ትወዳለህ አለው። ጳውሎስም። በጥቂት ቢሆን ወይም በብዙ
አንተ ብቻ አይደለህም ነገር ግን ዛሬ የሚሰሙኝ ሁሉ ደግሞ ከዚህ
እስራቴ በቀር እንደ እኔ ይሆኑ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር እለምናለሁ
አለው። [ሥራ2622-29]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
101
አዋጅ!!!
አዋጅ!!!
102
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሮጌዉ በር ወይም የመጀመርሪያዉ
መጀመሪያ ያልነዉ የዚህ ትምህርት ቁልፍ
መልዕክትም፣ ክርስቶስ እንደ ሞተ፣
ከሙታንም ተለይቶ እንደተነሳ፥ በስሙም
የኃጢአት ስርየት እንዳለ ወደሚመሰክረዉ
ወደቀደመው ትምህርታችን እንመለስ
ለማለት እንደሆነ እዚህ ቦታ ለይ
ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
103
የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ ቋሚ አምዶች።
በሐዋርያትም ትምህርትና
በኅብረት እንጀራውንም
በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ
ነበር። [ሥራ2 ]
42
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
104
የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ ቋሚ አምዶች።
1.
2.
3.
4.
ሓዋሪያዊ ትምህርት፣
ኅብረት፣
እንጀራ መቍረስ፣
በጸሎት መትጋት።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
105
የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ ቋሚ
አምዶች።
1. ሐዋሪያዊ ትምህርት ስንል፣ ቅዱሳን ሓዋሪያት
ያስተማሩትን በሙሉ ማመን መከተልም አለባት።
2. ኅብረት ስንል፣ ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ፤ ከአብ ከወልድ
ከመንፈስ ቅዱስም ጋር ያለ እዉነተኛ ኅብረት ያላት።
3. እንጀራ መቍረስ ስንል፣ የክርስቶስን ሞቱን፣ ትንሣኤዉን፣
ዳግም መምጣቱንም ዘወትር የምታስብ የምታስተምርም።
4. በጸሎት መትጋት ስንል፣ አማናዊት ቤተክርስቲያን
የምትጸልይ ጸሎተኛ ናት።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
106
የዚህን ተከታታይ ትምህርት ዓላማ፤
፩ኛ-እግዚአብሔርን ማወቅ በራሱ ሕይወት
ስለሆነ ለአምልኮ እንዲያግዘን፤
፪ኛ-የወልደ እግዚአብሔርን አምላክነቱን
አዳኝነቱን ሰፋ አድርጎ
ለማየት፤እና
፫ኛ-የቤተክርስቲያናችንን ዓለምን በወንጌል
የመድረስ ራዕይ
ለመደገፍ፡፡
ያልነዉ ለዚህ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ107
ይሳተፉ።
† ስለዚህ ዓላማ ነዉ ትምህርቱ በዋናነት፤
የቀደመውን የእግዚአብሔርን ጥልቅ ሃሳብ መለስ ብሎ በማየት፤ እግዚአብሔር
እዉነተኛ ፥ ሴይጣን ዉሸተኛ ለማለት፥
መዳናችንን በማስረገጥ ፣ የድነትን ጽንሰ ሃሳብ ከተለያዩ
አቅጣጫዎች ለማስረዳት፤ ከተለመደዉ ዓይነትም ወጣ ብሎ የነገረ-ድነት ማጣቀሻ
ጽሑፍ ለሚማርም ፥ ለሚያስተምርም ለማቅረብ፥
ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በቃል ስለምንሰጠው ምስክርነት ግንዛቤያችንን
ለማስፋት ፥ እና
ከዘፍጥረት 1-3 ያሉትን ዋና ሃሳቦች አጉልቶ በማሳየት ፤ የዘፍጥረት መጀመሪያው
አምላክ ፣ የተቀረው የመጽሓፍ ቅዱስም ሁሉ አምላክ እንደሆነ በመግለፅ ላይ
አነጣጥሯል።
ያልነዉ!!!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ108
ይሳተፉ።
አሁን ያለቺዉ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከቀደመችው
ቤተክርስቲያን ምን መማር አለባት?
† "መቼም
አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ
ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ
ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም
ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ
ነው። ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም
ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና።" [1ቆሮ122-25]
† "የእግዚአብሔር ቃል
አይደለም፡፡“[ሥራ62]
ትተን
ማዕድ
እናገለግል
ዘንድ
የሚገባ
† "ሐዋሪያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ
ነበር፡፡ በሁሉም ላይ ታላቅ ፀጋ ነበርባቸው፡፡" [ሥራ433]
የሚሉትን አባባሎች ልብ ልትል ይገባታል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
109
ፀሓዩ ክርስቶስ የሚያበራው
ይህን ከሆነ፤ ጨረቃዋ
ቤተክርስቲያንም ይህንንና
ይህንኑ ብቻ ማንፀባረቅ
አለባት እንላለን!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
110
“The only Christ this world
can see is the Christ they
see in you and Me!” R. Stedman
[ማቴ 516,ኤፌ417,58-17]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
111
.... ቤተክርስቲያን በአስደናቂ
ፍጥነት በተስፋፋችበት ዘመነ
ሓዋሪያት ኢየሩሳሌም
በድህነት፥ 50% የተቀረዉ
የሮም ሕዝብም ባሪያ
እንደነበር ልብ ይሏል!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
112
እስራኤል በብረት በተመሰለዉ
የሮማዊያን ቅኝ አገዛዝ ሥር ወድቃ
በነበረበት ወቅት ለይ በሥጋ ተገልጦ
ከመሰረቱ የሰዉን ልጅ ታርክ
የቀየረዉን አስደናቂ ሥራ የሰራዉን
የመስራች ጌታዋን አካሔድ መለስ ብላ
መቃኘት አለባት እንላለን!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ቤተክርስቲያን ዋነኛ ተግባርዋ
አካባቢ ማፅዳት፥ ማኀብረሰብን
መለወጥ፥መንግስትንም መገልበጥ
ሳይሆን፤ መንግስተ እግዚአብሔር
የሆነዉን የእግዚአብሔርን ልጅ
ወንጌል መሰብክ ብቻ እንጂ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
114
አለበለዚያ…..
”The man in the Glory,
but the church loss
sight of him.” (someone)
ያለዉ እንዳይደርስባት ቤተክርስቲያን
መጠንቀቅ ይግባታል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
115
አሁን ጥያቄዉ ቤተክርስቲያን ማን ናት???
መልሱ፦
ቤተክርስቲያን እኔና እናንተ
በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያመንን
እና ያመኑ ሰዎች ኅብረት ናት፡፡

116