Transcript Slide 1

ጉባዔ አንድ
1
SERMON-1
2
ሀ. በመጽሓፍ ቅዱስ
ሀሁ ለይ
እግዚአብሔር
ስሙ
እግዚአብሔር
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
3
ሀ. በመጽሓፍ ቅዱስ
የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር ለይ
እግዚአብሔር
ስሙ
እግዚአብሔር
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
4
ሀ.On the abc of
the holy bible, the
name of the LORD
is God.
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
5
ሀ. በመጽሓፍ ቅዱስ
መጀመሪያ ገጽ ለይ
እግዚአብሔር
ስሙ
እግዚአብሔር
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6
...በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ
ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
ይጠራኛል እመልስለትማለሁ። [መዝ9114]
እዉነቱ፡-
እግዚአብሔር ስሙ መጠሪያዉ
ብቻ ሳይሆን የማንነቱ መገለጫ ነዉና፤
የእግዚአብሔርን ስም ማወቅ
የሕይወትም የበረከትም ምንጭ ነዉ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
7
“የማይታየው ባሕርይ እርሱም
የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ
ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት
ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና::”
ሮሜ120
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8
እጅግ በሚያስደንቅ መልኩ ጠቅላላ
ማለት ሁሉም የማንነቱና የባሕርይዉ
መገለጫዎች (Essennce of GOD and
Attributs of GOD) በዚህ የፍጥረት
ሥርዓቱን በሚናገረዉ የመጽሓፍ ቅዱስ
መጀመሪያ ገጽና መጀመሪያዉ ምዕራፍ ላይ
ተገልጠዎል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
9
“የሰማያት ከፍታ፡- የእግዚአብሔርን ታላቅነት፣
በእኛና በእርሱ መካከል ገደብየለሽ ርቀት መኖሩን
የሚያስታዉሰን ሲሆን፤ የሰማያት ብርሃንና ንጽህናም፡የእግዚአብሔርን ክብር ግርማ ፍጹምም ቅድስናዉን
ሲያስታዉሱን፤ የሰማያት ስፋት ምድርንም
መክበባቸዉ፣ በክብርም መጋረዳቸዉ ደግሞ
የእግዚአብሔርን በሁሉም ቦታ መኖር (immensity)
እና መጋቢነቱን (providence) የሚያስታዉሰን
ነዉ፡፡” (ማቲዉ ሄንሪ፡ M. Henery)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
10
የመጽሓፍ ቅዱሳችን የመጀመሪያ ዓረፍተ
ነገር ወይም የመጽሓፍ ቅዱሳችን ሀሁ፡†
“በመጀመሪያ ኤሎሂም ሰማይንና ምድርን
ፈጠረ።” ዘፍ11
የሚለዉ ሲሆን በዚህ ሀሁ ለይ
እግዚአብሔር ስሙ ኤሎሂም
(እግዚአብሔር ኤሎሂም)
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
11
ማስታዎሻ
የፍጥረታት ፈጣሪ፣ የሠራዊት ጌታ
እግዚአብሔር፣ ህያዋን ፍጥረቶቹ እርሱን
የሚጠሩበት “ዋነኛ ስሞች”
«ያህዌ፣ ኤሎሂም፣ አዶናይ፣ ጸባኦት»
ሲባሉ፤ ስሞቹም፦ልዩ ትርጉም ፣ጥልቅ
ሚስጥር፣ ብርቱም መልዕክት አላቸዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
የእግዚአብሔር ስሞችና ትርጉሞቹ፤
ያህዌ (YHPH) (LORD):-እግዚአብሔር መጀመሪያና
መጨረሻ የሌለው፣ ዘላለማዊና ራሱ በራሱ ህላዌ
ያለው የሚል ነው። [ዘፀ314፣ ኢሳ4313፣ዩሐ 858 ]
†
ኤሎሂም ፣ ኤል(God)፡- እግዚአብሔር ብርቱ፣ ሁሉን
ማድረግ የሚቻለው ፣ የኃያላን ሁሉ ኃያል የሚል ነው።
†
አዶን (አዶናይ) (Lord)፡- እግዚአብሔር ጌታና ገዢ
የሚል ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13
እንግዲህ፡-
የፍጥረትን ነገር በሚናገረዉ የመጽሓፍ
ቅዱስ ክፍል ለይ[ዘፍ11-23] እግዚአብሔር
ስሙ ኤሎሂም ነዉ።
ይኸዉም፡እግዚአብሔር ብርቱ፤ ሁሉን ማድረግ
የሚቻለው ፣ የኃያላን ሁሉ ኃያል
የሚል ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
14
በሌላኛዉ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል ለይ፡አዳራሹን በሰማይ የሠራ፥ ጠፈሩንም በምድር ላይ
የመሠረተ፥ የባሕርንም ውኃ ጠርቶ በምድር ፊት ላይ
የሚያፈስሰው እርሱ ነው። ስሙም ያህዌ
(እግዚአብሔርያህዌ) ነው። [አሞ96]
†
እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም
አሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥
በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት
አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ ) ነው።
[አሞ413]
15
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በዚህም የተነሳ፡የፍጥረትን ነገር በሚናገረዉ የመጽሓፍ ቅዱስ
ክፍል ለይ ኤሎሂም ተብሎ የተጠራዉ
የእግዚአብሔር ስም ለምሳሌ በተጠቀሱት
ሁለት ጥቅሶች ለይ ያህዌ ፤ ኤሎሂም ያህዌ
የተባለዉ ነዉ።
ይኸዉም፡መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው፤ ዘላለማዊ፣ ራሱ
በራሱ ህላዌ ያለው (በራሱ የሚኖር)
የሚል ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
16
እግዚአብሔር፣ ስሙ እግዚአብሔርያህዌ ነው።
እንዳለ [አሞ96]
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም
እግዚአብሔርያህዌ ነው ። እንደሚል። [ዘጸ15 ]
3
እኔ እግዚአብሔርያህዌ ነኝ ስሜ ይህ ነው።
ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ
ምስሎች አልሰጥም። እንዳለ። [ኢሳ42 ]
8
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
እንግዲህ በመጽሓፍ ቅዱስ
የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር ላይ
እግዚአብሔር ኤሎሂም
ስሙ
እግዚአብሔር ያህዌ
ነዉ።
ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18
በሌላ ቋንቋ
የፍጥረትን ነገር በሚናገረዉ የመጽሓፍ
ቅዱስ ክፍል ለይ [ዘፍ11-23]
እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የተባለዉ
3
24
ፈጣሪ በ[ዘፍ2 -3 ] ስሙ እግዚአብሔር
አምላክ (ኤሎሂም ያህዌ)
የተባለዉ እንደሆነ ማወቃችን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
19
እግዚአብሔርኤሎሂም እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ያህዌ
መሆኑን የማወቁ ፋይዳ ምንድር ነዉ? ለሚለዉ፡-
ፍጥረትን የፈጠረዉ የኃያላን ሁሉ ኃያል፣
ብርቱዉም፣ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው አምላክ
እርሱ ዘላለማዊ፣ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው፣
በራሱ የሚኖረዉ እና ‘እኔ ነኝ’
ያለዉ እንደሆነ ያስገነዝበናል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
20
እግዚአብሔርኤሎሂም እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ያህዌ
መሆኑን የማወቁ ፋይዳ ምንድር ነዉ? ለሚለዉ፡-
አንድም
ፍጥረትን የፈጠረዉ የዘፍጥረቱ መጀመሪያ
አምላክ የተቀረዉም መጽሓፍ ቅዱስ ሁሉ አምላክ
እንደሆነ ያስገነዝበናል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
21
እግዚአብሔርኤሎሂም እርሱ ራሱ እግዚአብሔርያህዌ
መሆኑን የማወቁ ፋይዳ ምንድር ነዉ? ለሚለዉ፡-
አንድም
በመጀመሪያ የነበረዉ፣ በእግዚአብሔርም ዘንድ
የነበረዉና ሁሉ በእርሱ ለርሱም የሆነዉ
እግዚአብሔርኤሎሂም ያህዌ ፤ ከቅድስት ድንግል
ማሪያም ተወልዶ እንደ ህጻን የታቀፈዉና ስለ
መዳናችን የሞተልን እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ
እንደሆነ ያስገነዝበናል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
22
የዚህ ሚስጢሩ፡-
የሰዉ ስም ከሌላዉ ለመለያ የሚጠቅም
ሲሆን፤ የእግዚአብሔር ስም ግን መጠሪያዉ
ብቻ ሳይሆን ማንነቱን የሚገልጥበትም ነዉ።
†
እግዚአብሔርም፦ (ሙሴን) እኔ መልካምነቴን
ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ የእግዚአብሔርንም
ስም በፊትህ አውጃለሁ ይቅርም የምለውን
ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ
እንዳለ በ[ዘጻ3319]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
23
የዚህ ሚስጢሩ፡-
የእግዚአብሔር ስም ግን መጠሪያዉ ብቻ ሳይሆን
ማንነቱን የሚገልጥበትም ነዉ።
†
...እግዚአብሔርም በደመናው ውስጥ ወረደ፥ በዚያም ከእርሱ
ጋር ቆመ፥ የእግዚአብሔርንም ስም አወጀ። እግዚአብሔርም
በፊቱ አልፎ። እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ
ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥ እስከ ሺህ
ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን
ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥
የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት
ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።
ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጐነበሰና ሰገደ። [ዘጻ345-8]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
24
የዚህ እዉነቱ፡-
ስሙ መጠሪያዉ ብቻ ሳይሆን የማንነቱ
መገለጫ ነዉና፤ የእግዚአብሔርን ስም
ማወቅ የሕይወትም የበረከትም ምንጭ ነዉ!
ያልነዉ ነዉ።
...በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ
ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
ይጠራኛል እመልስለትማለሁ።
[መዝ9114]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
25
በዚህም የተነሳ፡-
እግዚአብሔር
ታላቅ ስሙን እጅግ ያከብራል!
ኢየሱስም፡-አባት ሆይ፥ ስምህን አክብረው።
ስለዚህም። አከበርሁት ደግሞም
አከብረዋለሁ የሚል ድምፅ ከሰማይ
28
መጣ።[ዮሐ12 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
26
ለዚሁ ማስረጃ፡- ጌታ በሥጋ የተገለጠበት
ዋናዉ አጀንዳ “የጠፋዉን ማዳን” ቢሆንም፤
የምድር አገልገሎቱ ማዕከላዊዉ ሃሳብ ግን
የእግዚአብሔርን ስም ማክበርና መግለጥ ነበር።
†
[ዮሐ176]፡- ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው።
የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤
[ዮሐ1726]፡- እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን
እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።
[ዕብ213]፡-....ስለዚህም ምክንያት። ስምህን ለወንድሞቼ
እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
27
እግዚአብሔር ስሙ ብርቱ ኃያልም
ነዉና፣ በመከራ ቀን ያቆማል!!!
†
በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ የያዕቆብ
አምላክ ስም ያቁምህ።
[መዝ201]
ምሳሌ....ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻቸው የሕዝቡ ሁሉ ልብ ተቈጥቶ ነበርና ሕዝቡ ሊወግሩት
ስለ ተናገሩ ዳዊት እጅግ ተጨነቀ ዳዊት ግን በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ። [1ሳሙ306]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
28
ስሙ ድንቅ ነዉ።
†
ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ። ነገርህ በደረሰ ጊዜ
እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው። የእግዚአብሔርም
መልአክ። ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
[መሳ1317-18]
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና
አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ፥
መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም
አለቃ ተብሎ የሚጠራ ነዉ። [ኢሳ96]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
29
ምሥጢሩ!!!
ያ! ለማኑሄ የሶምሶንን መወለድ ያበሰረለት
የእግዚአብሔር መልአክ፤ ራሱም እግዚአብሔር፤
ያ! ነብዩ ኢሳይያስ፡- አለቅነትም በጫንቃው ላይ
ይሆናል ስሙም ድንቅ፥ መካር፥ ኃያል አምላክ፥
የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ብሎ
የተነበየለት፤ በቤተልሔም ግርግም ዉስጥ ከንጽህት
ድንግል ማሪያም ተወልዶ፣ በጨርቅ የተጠቀለለዉ፤
ሕፃኑ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
30
ስሙ እንደ መልካም ዘይት ነዉ።
...ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው ስምህ
እንደሚፈስስ ዘይት ነው ስለዚህ ደናግል
ወደዱህ።[መኃ13]
†
► ሽቱ ልብን እንዲያረካ፣ ጠረንንም
እንዲያጣፍጥ፤ ስሙ የሚያረካ መዓዛ፣
የሚያጣፍጥ ለዛ፣ የሚያጽናናም ኃይል
አለዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
31
...ስሙም ቅዱስ ነው።
[ሉቃ149]
†
ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን
ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥
የተቀደሰ ስሙን። እንደሚል።
[መዝ1031]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
32
ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው።
[መዝ1119]
†
እኔ ታላቅ ንጉሥ ነኝና፥ ይላል የሠራዊት
ጌታ እግዚአብሔር፥ ስሜም በአሕዛብ ዘንድ
የተፈራ ነውና። እንደሚል።[ሚል114]
†
እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙን ጥሩ ለአሕዛብ
ሥራውን አውሩ። [1ዜና168]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
33
ስሙ የተመሰገነና የተፈራ ነው።
በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ
ታደርግ ዘንድ ባትጠብቅ፥ ይህንንም «አምላክህ
እግዚአብሔር» የተባለውን የተመሰገነውንና
የተፈራውን ስም ባትፈራ፥ እግዚአብሔር
መቅሠፍትህን፥ የዘርህንም መቅሠፍት፥ ብዙ ዘመንም
የሚኖረውን ታላቅ መቅሠፍት፥ ብዙ ዘመን
የሚኖረውንም ክፉ ደዌ ያደርግብሃል። [ዘዳ2858-59]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
34
ስሙ የተመሰገነና የተፈራ ነው። ከሚለዉ፡†
በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን የዚህን ሕግ
ቃሎች ሁሉ ታደርግ ዘንድ ባትጠብቅ፥ ብሎ
በአንድ ጎን፤ ይህንንም «አምላክህ
እግዚአብሔር» የተባለውን የተመሰገነውንና
የተፈራውን ስም ባትፈራ፥ ብሎ በሌላ ጎን
መመዘኑን ልብ ይሏል!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
35
ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት
ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ
ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ
ውስጥ ይሆናል እናንተም ትወጣላችሁ፥
እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።
ያለዉ ለዚህ ነዉ። [ሚል42]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
36
ስሙ፣ ከስሞች ሁሉ በላይ ነዉ። [ፊል29]
†
....የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ
ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሎአልና፥
ምስጋናውም በሰማይና በምድር ላይ
ነው። [መዝ14813]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
37
ለዚህ ነዉ፡-
እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ
ይታመናሉ እኛ ግን በአምላካችን
በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ
እንላለን። [መዝ207]
የተባለዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
38
የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም
በከንቱ አትጥራ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ
የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
[ዘጸ207]
ተብሏልም።
ስሙ፡- ቅዱስ የተፈራ የተመሰገነም ነዉና!
ስሙ፡- እጅግ ከፍ ያለ እርሱም የሠራዊት
አምላክ እግዚአብሔር የሚልነውና!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
39
ቢያምኑትም ባያምኑትም!!!
አይሁድ ይህንን ትዕዛዝ ማንም
መጠበቅ ስለማይችል በአጠቃላይ
ባይጠራስ ብለዉ ስሙን አይጠሩትም
ነበር። በዚህም የተነሳ በብሉይ ኪዳን
ለእግዚአብሔር መጠሪያ የሆነዉ ስም
ትክክለኛ አነባበብ እንዴት እንደሆነ
እስካሁን አይታወቅም።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
40
የዕብራይስጡ ቃል ያለ አናባቢ ፊደሎች
የተጻፈ በመሆኑ (YHPH) የሚለዉ ትክክለኛ
አነባበቡን ማወቅ አልተቻለም።
►አብዛኞቹ የመጽሓፍ ቅዱስ ሊቃዉን
“ያህዌ” ሊሆን ይችላል በሚለዉ
ይስማማሉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
41
ምን እያልን ነዉ፡-
«ያለና የሚኖር» የሚለዉና
የእግዚአብሔር ዋነኛ መጠሪያ
የሆነዉ ስም በአይሁድ ዘንድ እጅግ
የተቀደሰ ተደርጎ ስለሚቆጠር ስሙን
መጥራት ጨርሶዉኑ ቀርቶ ነበር።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
42
ስሙን የሚጠራዉ ሊቀ ካህኑ
በዓመት አንድ ጊዜ፤ ይኸዉም
የተለቀቀዉን ፍየል የሚያበስረዉ ዜና
ሲመጣ፤ ኃጢአታችንን «እግዚአብሔር»
አስወገደልን በማለት እጅግ ከፍ ባለ
ዕልልታና ጩኸት ስሙን ሲያመሰግኑ
ስለሚሆን ትክክለኛ አነባበቡን
አይሰሙትም ነበር።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
43
† መጽሓፍ ቅዱስን የሚተረጉሙት ሊቃዉንት
ደግሞ ይህንን ስም ሲደርሱ፡►ሰዉነታቸዉን ይታጠባሉ፤ ልብሳቸዉንም
ይለዉጣሉ።
►እያንዳንዱን ፊደል ከጻፉ በኋላ፤ የብዕራቸዉን
ቀለም ደፍተዉ፣ አጥበዉ ሌላ ይሞላሉ።
†
† መጽሓፍ ቅዱስን እያነበቡ ይህንን ስም ሲደርሱ፡► ስሙን ሳይጠሩ/አዶናይ ብለዉ ይሰግዳሉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
44
አሁን ጥያቄዉ፡ይህ አይሁድ እንዲህ እጅግ የሚፈሩት፣
የሚንቀጠቀጡለትም፤ ነፍሳቸዉንም
ጥለዉ የሚያከብሩት
በአዲስ ኪዳን ማን የተባለዉን
የእግዚአብሔር ስም ነዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
45
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
46
እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር
ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ
አደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም
ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። በዚህ ምክንያት
ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥«ከስምም
ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው »፤ ይህም
በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ
«በኢየሱስ ስም»ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ
ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ
ይመሰክር ዘንድ ነው። [ፊል27-11]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
47
እንግዲህ
በመጽሓፍ ቅዱስ ሀሁ ለይ
እግዚአብሔር ኤሎሂም
ስሙ
እግዚአብሔር ያህዌ
ነዉ። ያልነዉ ይህንን
የአዲስ ኪዳኑን
ኢየሱስን
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
48
የዚህ ሁሉ ማሰሪያዉ፡ለስም አጠራሩ ስግደትና አምልኮ የሚገባዉ
በመጽሓፍ ቅዱሳችን የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር
ላይ ሰማይንና ምድርን፣ በዉስጣቸዉም
ያሉትን የሚታዩትንና የማይታዩትን ሁሉ
የፈጠረዉ፣ እግዚአብሔር ኤሎሂም እርሱም
እግዚአብሔር ያህዌ ፤ ስለበደላችን መስቀል ለይ
በመሰቀል ቤዛ የሆነን የአዲስ ኪዳኑ ኢየሱስ
መሆኑ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
49
ኢየሱስ ክርስቶስ የብሉይ ኪዳኑ
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር
እርሱም ኤሎሂም ያህዌ ነዉ!
†
...መዳንም በሌላ በማንም የለም፤
እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም
ከሰማይ በታች (ኢየሱስ ከሚለዉ) ሌላ የለም።
የተባለዉ ይህንን ነዉ። [ስራ412]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
50
በዚህም፡ይህ እጅግ ቅዱስ፣ የተፈራና፣ የተመሰገነዉ፣
ከፍም ያለዉና የሠራዊት አምላክ
እግዚአብሔር የሚባለዉ ስም ክብር ሕዝቡን
ከኃጢአታቸው ያድናቸዉ ዘንድ ከንጽሕት
ድንግል ማሪያም ተወልዶ ኢየሱስ ከተባለዉ
ጋር የተካከለ እንደሆነ እንገነዘባለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
51
አሁን ጥያቄዉ፡-
እንግዲህ ይህንን እጅግ የተቀደሰን፣
የተፈራን፣ እጅግም የከበረዉን
«እግዚአብሔር(ያህዌ)» «ኢየሱስ»
የሚለዉን ስም
- እንዴት ሆነን እንጥራዉ?
- እንዴትስ ብለን እንጥራዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
52
አሁን ይህንን «እግዚአብሔር(ያህዌ)»
«ኢየሱስ» የሚለዉን ስም እንዴት
ሆነን እንጥራዉ?
-እንዴት ቆመን እንጥራዉ?
-እንዴት ተቀምጠን እንጥራዉ?
-እንዴት ተኝተን እንጥራዉ?
-እንዴትስ ለብሰን እንጥራዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
53
የእግዚአብሔርን እርሱም የኢየሱስን ስም
እንዴት ብለን እንጥራዉ በሚል የተደረገዉ
ሃሳባዊ (vertual) የመጽሓፍ ቅዱስ ክርክር
ታዛቢ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
54
የእግዚአብሔር ስም
እጅግ የከበረ፣የሚያስፈራ፣
የተቀደሰም ነዉ። ስለዚህ ጠርቶ
ከመኮነን እንደ አይሁዱ ፈጽሞ
አለመጥራቱ ይሻላል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
55
የእግዚአብሔር
ስም ምንም እጅግ
የከበረ፣የሚያስፈራ፣ የተቀደሰ
ቢሆንም በኢየሱስዬ በኩል
ስለዳንኩ ልክ ጌታዬ፣ አምላኬ
እንደምለዉ፤ ሌሎችም
ማሪያምዬ፣ ገብርኤልዬ
እንደሚሉት፤ እኔም
እግዚአብሔርዬ፣ ኢየሱስዬ
ብለዉ የመዉደዴ በፍቅርም
የማቅረቤም ምልክት ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
56
የእግዚአብሔር ስም እዉነትም እጅግ የከበረ፣የሚያስፈራ፣
የተቀደሰም ነዉ። የተሰጠን ግን እንድንጠራዉ ስለሆነ በመጽሓፍ
ቅዱስ እንደተገለጠዉ፤ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን በመፍራትና
በመንቀጥቀጥ፣ እንደ አባትነቱና አዳኝነቱም በፍቅር ልንጠራዉ
ይገባል እንጂ ቅጥያ መጨመራችን ቅርበታችንንም ይሁን
ፍቅራችንን አይገልጠዉም። ቅርበታችንን በማክበራችን፤
ፍቅራችንንም በመታዘዛችን ነዉ መግለጽ ያለብን።
57
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የርስዎ ጎራ
የትኛዉ ነዉ?
►እንደ አይሁድ አንጥራዉ፣
►መዉደዴን የ“ዬ” ቅጥያ በመጨመር፣
► ስሙን በማክበር፣ በተገቢዉም ቦታ ብቻ
በመጥራት፤ ፍቅሬን ግን በመታዘዝና በቃሉ
ለመኖር ራሴን በማስለመድ ልጥራዉ፣
ከሚለዉ ጎራ ነዎት???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
58
የርስዎ ጎራ የትኛዉም ቢሆን
እዉነቱ፡-
«እግዚአብሔር እርሱም ኢየሱስ» ስሙ
እጅግ የከበረ፤ እርሱም ሁሉን
የሚያደርገዉ ስለ ስሙ ብሎ እንደሆነ
መጽሓፍ ቅዱስ በማያሻማ ቋንቋ
አስቀምጦታል!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
59
«እግዚአብሔር»
ስለ
ስሙ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
60
«እግዚአብሔር» ሁሉንም
የሚያደርገዉ ስለ ስሙ ነዉ።
†
በ[ዘጻ3319] ለይ «እግዚአብሔር»
ለሙሴ”...እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ
አሳልፋለሁ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ
አውጃለሁ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥
የምምረውንም እምራለሁ።” እንዳለ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
61
†
አንድም
ስሙ መጠሪያዉ ብቻ ሳይሆን የማንነቱ
መገለጫ ነዉና፤
«እግዚአብሔር» ሁሉንም
የሚያደርገዉ ስለ ስሙ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
62
እኔ ግን የእስራኤል ቤት በመጡባቸው
በአሕዛብ መካከል ስላረከሱት ስለ ቅዱስ ስሜ
ስል ራራሁላቸው።...... ስለ ቅዱስ ስሜ ነው
እንጂ ስለ እናንተ የምሠራ አይደለሁም።
እንዳለ በሕዝ3621-22 ለይ።
†
የሚራራዉም፤ የሚሠራዉም ስለ
ቅዱስ ስሙ ነዉ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
63
እንደዉም፡....በአሕዛብ ፊት ስሜ እንዳይረክስ ብዬ
ስለ ስሜ ሠራሁ።....የእስራኤል ቤት ሆይ፥
እንደ ክፉ መንገዳችሁና እንደ ርኩስ ሥራችሁ
ሳይሆን ስለ ስሜ ስል በሠራሁላችሁ ጊዜ፥ እኔ
እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ፥
ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በ ሕዝ209፣44
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
64
ስለ ታላቅ ስሙ ያድናል፤
ቁጣዉንም ያዘገያል!
†
መዝ1068
...ኃይሉን ግን ለማስታወቅ።
ስለ ስሙ አዳናቸው።
ኢሳ489 …ስለ ስሜ ቍጣዬን አዘገያለሁ፥
እንዳላጠፋህም ስለ ምስጋናዬ እታገሣለሁ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
65
....ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ
3
መንገድ መራኝ። መዝ23
†
ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ አሁን
የያዕቆብን ምርኮ እመልሳለሁ ለእስራኤልም ቤት
ሁሉ እራራለሁ፥ ስለ ቅዱስ ስሜም እቀናለሁ።
25
ሕዝ39
ስለ ቅዱስ ስሙ ይቀናል፤ በጽድቅ
መንገድም ይመራል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
66
ጌታ እግዚአብሔር ኃጢአትን
የሚያስተሰሪየዉ ስለ ቅዱስ ስሙ ነዉ!
†
...የቀደመውን በደላችንን አታስብብን፥
ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፥ እጅግ ተቸግረናልና።
አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ እርዳን ስለ
ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ ታደገን፥ ስለ ስምህም
ኃጢአታችንን አስተሰርይልን። መዝ798-9
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
67
አስገራሚ ሚስጢር!
ምንም «እግዚአብሔር» በምሕረቱ ባለ ጠጋ
ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ
በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ
ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ቢሰጠንም፥ ምንም
በጸጋዉ ቢያድነንም ኤፌ24-5 ፤ ምንም
ክርስቲያን ብንሆንም፤ የኃጢአታችንን ስርየት
ያገኘነዉ ግን ስለ ስሙ ነዉ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
68
ልጆች ሆይ፥
ኃጢአታችሁ
ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና
እጽፍላችኋለሁ።
እንዳለ 1ዮሐ212
†
የሓ2216 ሐናንያ፡- ወንድሜ ሳውል ሆይ.....አሁንስ
ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ
ከኃጢአትህም ታጠብ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
69
የዚህ ሚስጢሩ!
«እግዚአብሔር» በክርስቶስ ያደረገልን
አዕምሮን የሚያልፈዉ ያ! መዳናችን፤ በፊቱ
ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ
በክርስቶስ የመረጠን ያ! መምረጥ፣ በርሱም ሥራ
የእግዚአብሔር ልጆች ልንሆን አስቀድሞ
የወሰነዉ ያ! ዉሳኔ፣ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው
ባለ ጠግነት መጠን የሰጠን በደሙ የተደረገዉ ያ!
ቤዛነታችን እርሱም የበደላችን ስርየት ስለ ስሙ
የተደረገልን መሆኑ ነዉ። ኤፌ14-7
70
የዚህ ሚስጢሩ!
አንድም
የኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንደ
«እግዚአብሔር» ስም ኃጢአትን
የማስተሰረይ ብቃት እንዳለዉ እና
እራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም
«እግዚአብሔር» መሆኑ ነዉ።
መዝ798-9 እና 1ዮሐ212 ያነጻጽሩ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
71
ስለዚህም ፡-
ኃጢአታችን የተሰረየልን
ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም፤
እርሱም ስለ «እግዚአብሔር»
ስም ነዉ።
12
1ዮሐ2
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
72
የጌታ መልአክም ለዮሴፍ፡-
....ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን
ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን
ኢየሱስ ትለዋለህ።
ብሎታል። ማቴ121
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
73
(ኢየሱስ) በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ
ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤ እንዲህም
አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል
በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ በስሙም
ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ
በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ
ተጽፎአል። እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ።
ሉቃ2445-48
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
74
እንግዲህ የምንሰብከዉ ወንጌላችን፡-
ክርስቶስ መከራ ተቀብሎ፣ ሞቶ፣
በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ
ተነስቷል። በእርሱ ስም ብቻ ንስሐና
የኃጢአት ስርየት አለ። ለዚህ ደግሞ እኛ
45-48
ምስክሮች ነን። ሉቃ24
የሚል ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
75
(ጴጥሮስ በቆርሎኔዎስ ቤት ለተሰበሰቡ ሰዎች፡-)
....በእርሱ (በኢየሱስ) የሚያምን ሁሉ
በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል
ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል። ጴጥሮስ ይህን
ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ
መንፈስ ቅዱስ ወረደ። ሥራ1043-44
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ
ኃጢአትን ያስተሰሪያል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
76
የዚህ ሚስጢሩ!
አንድ አማኝ ለመርገመ ሥጋወነፍሱ ስርየተ
ኃጢአትን የሚያገኘዉ፤ አማኙ በኢየሱስ
ክርስቶስ ለይ ባለዉ አመለካከቱ ለዉጥ
ሲያመጣ፤ ይኸዉም እርሱን አምላክ፣
እግዚአብሔር፣ መድኃኒቴም ብሎ ሲያምን፤
በስሙ በሚቀበለዉ የኃጢአቱ ስርየት
እንደሆነ መገንዘባችን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
77
የዚህ ሚስጢሩ!
አንድም
ስርየተ ኃጢአት የሚገኘዉ በብፅዕት ማሪያም
ወይም በመላዕክት ወይም በጻድቃን
ሰማዕታት ስም በመማጸን ሳይሆን፤ አምላከ
ማሪያም ወመላዕክት እንዲሁም አምላከ
ጻድቃን ወሰማዕታት የሆነዉን፤ ኢየሱስ
ክርስቶስን በማመን የሚመጣ እንደሆነ
ማወቃችን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
78
አሁን ጥያቄዉ
እርስዎ ድነዋል? ወይም
መዳንዎን እርግጠኛ ነዎት?
በዚህ ቃል ይፈትሹት!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
79
የምታደርጉትን ሁሉ
በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት!
†
«እግዚአብሔር» አብን በእርሱ
እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ
የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም
አድርጉት። [ቆላ317]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
80
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ያደረገዉ ሁሉ፤ የሚያደረገዉም ሁሉ
ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ በማወቅ፤
የአዲስ ኪዳን አማኝና አገልጋይ ሁሉን
በስሙ ስለ ስሙ ብቻ ማድረግ
እንዳለበት ከልቡ ሊማረዉ ይገባል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
81
ጌታ ያደረገዉ፤ የሚያደርገዉም ሁሉ፣ ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ የአዲስ ኪዳን አማኝና
አገልጋይ ከልቡ ሊማረዉ ይገባል የሚለዉን በምሳሌ ለማሳየት።
የማይረሱ እዉነታዎች፡-
ሁሉም ደቀ መዛሙርት ማለት ይቻላል፤ ጌታ
የመዘበቱ፣ የመንገላታቱ፣ የመተፋቱ፣ የመገረፉ፣
የመገደሉ፣ በሦስተኛዉም ቀን የመነሳቱ ሚስጢር
የተከደነባቸዉ፤ እንደዉም ቅዱስ ሉቃስ በወንጌሉ
እንዳለዉ ይህንን የተጠሩበትን ታላቁን ጥሪ
እንዳላስተዋሉ ይህ ቃልም የተሰወረባቸዉ በዚህ ዙሪያ
የሚነግራቸዉን ሁሉ የማይረዱት እንደነበሩ ገልጿል።
[ሉቃ1831-34]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
82
ጌታ ደቀ መዛሙርቱን ወንጌልን እንዲሰብኩ፣
በስሙም አጋንንትን እንዲያወጡ፣ ድዉይም እንዲፈዉሱ
ልኳቸዋል። የመረጣቸዉን ሌሎች ሰባዉንም እንዲሁ
ልኳቸዋል። [ሉቃ91-፣101-]
↓
እነርሱም ሰብከዉ፣ አዉጥተዉ፣ ፈዉሰዉም እንደዉም
በደስታ ተመልሰው። “ጌታ ሆይ፥ አጋንንት ስንኳ በስምህ
ተገዝተውልናል” ብለዉታል። [ሉቃ1017]
↓
(ጌታም)...ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ
አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ
ይበላችሁ። [ሉቃ1020]
83
ከዚህ አገልግሎት የማይረሱ እዉነታዎች....
► ሁሉም ደቀ መዛሙርት ከሙታን ተለይቶ እንደሚነሳ፤
ከመሞቱና ከመነሳቱ በፊት ያላመኑ አገልጋዮች ነበሩ።
[ዩሓ222፣208]
► ተጠራጣሪዉ ቶማስም የዚህ ተሳታፊ ነበር።
► ከአስራ ሁለቱ አንዱ ነበርና። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን
አሳልፎ የሰጠዉ ደቀ መዝሙር፣ ይሁዳም የዚህ
አገልግሎት ተሳታፊ ነበር።
በሓዋሪያቱም ይሁን በሰባዉ አርድዕት ግን የእግዚአብሔር
ማንግስት ተሰብኳል፣ በጌታ ስምም አጋንንት ወጥተዋል፣ ድዉያንም
ተፋዉሰዋል። በዚህም ሁሉ የሆነዉ ሰለ ከበረ ስሙ ብቻ
እንደሆነ እናያለን።
84
ለሓዋሪያቱ ብቻ በሰበከዉ የተራራዉ ስብከቱ ማሰሪያ
ለይ፤ ጌታ የሚደርገዉ ከሰዉየዉ ማንነት የተነሳ ሳይሆን ስለ
ስሙ ብቻ እንደሆነ ለማስረገጥ፡...በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥
ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥
በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን
ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
እመሰክርባቸዋለሁ። ማቴ721-23
ያለዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
85
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ያደረገዉ ሁሉ፤ የሚያደረገዉም ሁሉ
ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ በማወቅ፤
የአዲስ ኪዳን አማኝና አገልጋይ ሁሉን
በስሙ ስለ ስሙ ብቻ ማድረግ
እንዳለበት ከልቡ ሊማረዉ ይገባል።
ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
86
ጌታ ያደረገዉ፤ የሚያደርገዉም ሁሉ፣ ስለ ስሙ ብቻ
እንደሆነ የአዲስ ኪዳን አማኝና አገልጋይ ከልቡ ሊማረዉ
ይገባል የሚለዉን በምሳሌ ለማሳየት። ሥራ 3-4
ጴጥሮስና ዮሐንስም በጸሎት ጊዜ በዘጠኝ ሰዓት ወደ መቅደስ
ይወጡ ነበር። ሥራ 31
▼
ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ አንድ ሰው ጴጥሮስና ዮሐንስ
ወደ መቅደስ ሊገቡ እንዳላቸው ባየ ጊዜ፥ ምጽዋትን ለመናቸው።
ሥራ 33
▼
ጴጥሮስ ግን። ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤
በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው። ሥራ
33
87
ጌታ ያደረገዉ፤ የሚያደርገዉም ሁሉ፣ ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ የአዲስ ኪዳን አገልጋይ
ከልቡ ሊማረዉ ይገባል የሚለዉን በምሳሌ ለማሳየት።
▼
ጴጥሮስም....የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ በዚህ ስለ ምን
ትደነቃላችሁ? ወይስ በገዛ ኃይላችን ወይስ እግዚአብሔርን
በመፍራታችን ይህ ይመላለስ ዘንድ እንዳደረግነው ስለ ምን ትኵር
ብላችሁ ታዩናላችሁ? በስሙም በማመን ይህን የምታዩትንና
የምታውቁትን የእርሱ ስም አጸናው፥ በእርሱም በኩል የሆነው
እምነት በሁላችሁ ፊት ይህን ፍጹም ጤና ሰጠው። ሥራ 312-16
▼
....የካህናት አለቆችና የመቅደስ አዛዥ ሰዱቃውያንም፥ ሕዝቡን ስለ
አስተማሩና በኢየሱስ የሙታንን ትንሣኤ ስለ ሰበኩ ተቸግረው፥
ወደ እነርሱ ቀረቡ፥ እጃቸውንም ጭነውባቸው እስከ
ማግሥቱ ድረስ በወኅኒ አኖሩአቸው። ሥራ 41-3
88
ጌታ ያደረገዉ፤ የሚያደርገዉም ሁሉ፣ ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ የአዲስ ኪዳን አማኝና
አገልጋይ ከልቡ ሊማረዉ ይገባል የሚለዉን በምሳሌ ለማሳየት።
▼
...በምን ኃይል ወይስ በማን ስም እናንተ ይህን አደረጋችሁ?
ብለው ጠየቁአቸው። ሥራ 47
▼
በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ...እኛ ዛሬ ለድውዩ ሰው ስለ
ተደረገው መልካም ሥራ ይህ በምን እንደዳነ ብንመረመር፥እናንተ
በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ
ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ
ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥
የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች
የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ሥራ 48-12
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
89
ጌታ ያደረገዉ፤ የሚያደርገዉም ሁሉ፣ ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ የአዲስ ኪዳን አገልጋይ
ከልቡ ሊማረዉ ይገባል የሚለዉን በምሳሌ ለማሳየት።
▼
ነገር ግን በሕዝቡ ዘንድ አብዝቶ እንዳይስፋፋ፥ ከእንግዲህ ወዲህ
ለማንም ሰው በዚህ ስም እንዳይናገሩ እየዛትን እንዘዛቸው ብለው
እርስ በርሳቸው ተማከሩ። ጠርተውም በኢየሱስ ስም ፈጽመው
እንዳይናገሩና እንዳያስተምሩ አዘዙአቸው። ሥራ 417-18
▼
ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው። እግዚአብሔርን ከመስማት
ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ
ሆነ ቍረጡ፤ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት
አንችልም አሉአቸው። ሥራ 419-20
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
90
ጌታ ያደረገዉ፤ የሚያደርገዉም ሁሉ፣ ስለ ስሙ ብቻ እንደሆነ የአዲስ ኪዳን አገልጋይ
ከልቡ ሊማረዉ ይገባል የሚለዉን በምሳሌ ለማሳየት።
▼
እነርሱም በሰሙ ጊዜ በአንድ ልብ ሆነው ወደ
«እግዚአብሔር» ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ እንዲህም አሉ።
ጌታ ሆይ፥ አንተ ሰማዩንና ምድሩን ባሕሩንም በእነርሱም
የሚኖረውን ሁሉ የፈጠርህ...... አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ
ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ
ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥
ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው።
ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥
በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም
ቃል በግልጥ ተናገሩ። ሥራ 424-31
91
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ከዚህም የተነሳ አንድ የአዲስ ኪዳን አማኝና
አገልጋይ ከልቡ ሊማረዉ የሚገባዉ ጥልቅ ዕዉቀት
ቢኖር፡-
...በርሱ በኩል የተደረገዉም ሆነ
የሚደረገዉ ሁሉ፤ ስለ ጽድቁ፣ ስለ ኃይሉ
ወይም እግዚአብሔርን ስለመፍራቱም እንኳን
እንዳልሆነ፤ ሁሉ የሚሆነዉ ግን ስለ ታላቁ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስምና ክብር ብቻ
እንደሆነ ነዉ!!!
92
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።