Bild 1 - j-e

Download Report

Transcript Bild 1 - j-e

ቀን አንድ፦
ብርሃን ይሁን አለ
[ዘፍ12-5]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
1

ቀን አንድ ፦ ብርሃን [ዘፍ 12-5]
እግዚአብሔር
ብርሃን ነዉ። ጨለማ
በርሱ ዘንድ
የለም።[1ዩሃ1 ]
5
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
3
የብርሃኑን መንገድም
ይሁን የጨለማውን
ቦታ እርሱ ብቻ
ያውቀዋል፡፡
19
[ኢዮ38 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
4
በጨለማ ብርሃን
ይሁን ያለ
እግዚአብሔር
ነው፡፡
[2ቆሮ46]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
5
†እግዚአብሔርም፦ብርሃን ይሁን
አለ፥ ብርሃንም ሆነ ሲል።[ቁ.3]
ሀ. በሚታየው ቁሳዊ አካል፤- መሬት በራሷ
ዛቢያ መዞር መጀመሯን፥ ቀንና ማታ
መጀመሩን፥ ብርሃንና ጨለማ
መጀመሩን ያሳያል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6
†አንድም እግዚአብሔርም፦ብርሃን ይሁን
አለ፥ ብርሃንም ሆነ ሲል።[ቁ.3]፤
ለ.በpsychic (በነፍስ ደረጃ)፤- ይኸውም
በSoul, Mental and Emotional level የጊዜን
መጀመር ያሳያል፡፡ በዚህም የሚታየውን
ብርሃን ሳይሆን የነፍስ ብርሃንና ጨለማን
ያሳያል፡፡
ዘመንን ያሳያል።[ሮሜ1311-12]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
7
†አንድም እግዚአብሔርም፦ብርሃን
ይሁን አለ፥ ብርሃንም ሆነ ሲል።[ቁ.3]፤
ሐ.በመንፈስ ደረጃ፤ መልካምና ክፉ፥ እግዚአብሔርና
ሳይጣን እንዳለ መለየትን ያሳያል፡፡ መልካም ሁሉ
የመልካም ነገር ምንጭና መገኛ ብርሃንም የሆናዉን
መልካሙን መንፈስ፤እግዚያብሔርን የሚያሳይ መሆኑን
"እግዚአብሔር ብርሃኑ መልካም እንደሆነ አየ"
ብሎታል፡፡[ናሆ17] በተቃራኒው ክፉ ሁሉ የክፉ ነገር
ምንጭና መገኛ ጨለማም የሆነውን ክፉውን መንፈስ፥
ሰይጣንን የሚያሳይ ነው፡፡ [ዮሃ844]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8
ማስገንዘቢያ
ብርሃንና ጨለማ በመጽሓፍ ቅዱስ ተቃራኒ ሆነዉ
ተገልጠዋል፡፡ ይህ የመልካሙ ሁሉ ምንጭ የሆነው
መልካም አምላክ፤ የክፉው ሁሉ ምንጭ የሆነው
ክፉው አምላክ የሚለውን ምንታዌነት (dualism)
የሚያሳይ ሳይሆን፤ ሰይጣን አምላክ የሚባለው
በእግዚአብሔር ባመነ ሰው ሞራላዊ ስብዕና
እግዚአብሔርን የሚቃወመውን መንፈሳዊ ኃይል
ለመግለጥ ነው፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
9
በዚህም፦[ዮሃ39-21፣ዮሃ340-20፣2ቆሮ614-16]
 "ብርሃን" የሚለውን ቃል መልካም፥
እውነትና ቅዱስ የሚለውን ሲወክል፥
"ጨለማ" የሚለው ቃል ደግሞ ክፉ፥
ሐሰትና ርኩስም የሚለውን
ይወክላል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
10
ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን
ናችሁ፤ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ
በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን
እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥
ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር
ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ
ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ
ብርሃን ነውና። ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ
ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።
[ኤፌ58-14]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
11
ዮሃ812
"ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም
ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ
የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል
እንጂ በጨለማ አይመላለስም
ብሎ ተናገራቸው።”
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
ክብርና ምስጋና ይግባዉና ብርሃነ ጽድቅ
ኢየሱስ ክርስቶስ፤
 እርሱ አማናዊ ብርሃን ሆኖ ያመኑበትን በፀጋዉ
የዓለም ብርሃናት፤
 እርሱ አማናዊ ሕይወት ሆኖ ያመኑበትን በፀጋዉ
ዘላለማዊያን፤
 እርሱ አማናዊ ቅዱስ ሆኖ ያመኑበትን በፀጋዉ
ቅዱሳን አድርጓቸዋል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13
ክብርና ምስጋና ይግባዉና በንፅዕት ድንግል
ማሪያም ልጅ፤ በብርሃነ ጽድቅ ኢየሱስ
ክርስቶስ፤ የሚያምኑ ሁሉ ብርሃናዊያን፥
ዘላለማዊያን፥ ቅዱሳንም ናቸዉ! ስለ
በደላቸዉ አልፎ በመሰጠት፣ እነርሱንም
ስለ ማጽደቅም በተነሣው በርሱ
አምነዋልና። [ሮሜ425]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
14
መሠረታዊ ጥቅሶች
1ዮሃ15 ”ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም
የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር
ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ
የለም የምትል ይህች ናት።”
1ጢሞ6፥16” እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤
ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን
ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም
ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና
የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።”
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
15
መሠረታዊ ጥቅሶች
ዮሃ14-9” በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም
የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥
ጨለማም አላሸነፈውም። ከእግዚአብሔር የተላከ
ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ ሁሉ በእርሱ
በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ
ለምስክር መጣ። ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥
እርሱ ብርሃን አልነበረም። ለሰው ሁሉ የሚያበራው
እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም
አላወቀውም። የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ
ወገኖቹም አልተቀበሉትም።”
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
16
መሠረታዊ ጥቅሶች
ዮሃ9፥5 "በዓለም ሳለው የዓለም ብርን
ነኝ” እንዳለ አምላካቸዉ እርሱ የዓለም
ብርሃን ነዉና!
መዝ 118፥105 "ሕግህ ለእግሬ መብራት
ለመንገድም ብርሃን ነው፡፡" እንደሚል ሕጉ
ብርሃን ነውና!
በጨለማ ብርሃን ይሁን የለ እግዚአብሔር
6
ነው፡፡ [2ቆሮ4 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
ለሰው ሁሉ የሚያበራው
እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም
ይመጣ ነበር። በዓለም ነበረ፥
ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም
አላወቀውም። የእርሱ ወደ
ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም
9-11
አልተቀበሉትም።[ዩሃ1 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18
ለተቀበሉት፡-“እናንተ ግን ከጨለማ
ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን
በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥
የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ
የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን
አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር
ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ
አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን
አግኝታችኋል።”
[1ጴጥ29-10]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
19
እንግዲህ..... ብርሃን ይሁን
አለ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
20
በክርስቶስ ማመን ስንል፦
እግዚአብሔር ብርሃን ነው፡፡ ጨለማ በርሱ
ዘንድ የለም። ይሔ ለሰው ሁሉ
የሚያበራው እዉነተኛ ብርሃን ወደ ዓለም
መጥቶ ዓለሙ ስላለወቀው
አልተቀበለዉም። እርሱ ግን በእግዚአብሔር
በተወሰነ አሳቡና በቀደመ እዉቀቱም
ተሰጥቶ በአመፅኞች እጅ ተሰቆሎ ሞተ፡፡
እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ
አስነሳው። ሞት ይይዘዉ ዘንድ
አልቻለምና! አሁን በግርማው ቀኝ አለ
ብሎ ማመን ነው፡፡ [ስራ222-24]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
21
በክርስቶስ ማመን ስንል፦አንድም
በክርስቶስ ውስጥ ሕይወት አለ፥ ይህ
ሕይወትም የኔ ብርሃን ነው÷ ብርሃኑም
በጨለማ ይበራል ጨለማም
አያሸንፈውም፥ በዚህ ብርሃን ከጨለማ
ወደሚደነቅ ብርሃን ተጠርቻለሁ፡፡ አሁን
የተመረጥኩም ትውልድ ምህረትን
ያገኘሁ የእግዚአብሔር ወገን ነኝ ብሎ
9-10
ማመን ነው፡፡ [1ጴጥ2 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
22
መጽሓፍ
”በብርሃንህ ብርሃንን
እናያለን።”
ይላል፡፡
[መዝ69]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
23
አሁን ጥያቄዉ
”በብርሃኑ
ብርሃንን እያዩ
ነዉ ወይ?”
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
24
አሁን ጥያቄው....?
† ክርስቶስን ተቀብለዉታ ወይስ አልተቀበሉም?
ነዉ።
† የሚያበራውን እውነተኛ ብርሃን በእውነት በግልዎ
አውቀውታል ወይስ የቤተክርስቲያን አባል ብቻ
ነዎት? ነዉ።
† የእግዚአብሔር ወገን ሆነው በብርሃኑ እየተመላለሱ
ነው ወይስ ከጨለማው ገዥ ከሰይጣን ጋር ነዎት?
ነዉ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
25
“በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን
እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ። በጨለማ ብርሃን ይብራ
ያለ እግዚአብሔር ነውና።”[2ቆሮ. 46]
እንዲሁ፦ "የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና በብርሃንህ
ብርሃንን እናያለን፡፡" [መዝ69] ተብሏልና።
በሌላ ቦታ ደግሞ ይኸዉ እዉነተኛ ብርሃን፤- እንግዲህ
ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም
ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ
መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።” [ራዕ225] ይላልና።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
26
አሁን መቅረዝዎ
በእጅዎ ነዉ
ያለዉ? ንስሃስ
ገብተዋል?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
27
አንተ የምትተኛ ንቃ
ከሙታንም ተነሣ
ክርስቶስም
ያበራልሃል፡፡
ይላልና![ኤፌ5 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8-14
28
ቀን አንድ፦ የእግዚአብሔር ብርሃን
የሚጠይቀን ፣ አሁን ነፍሳችንን በእዉነት
ስንፈትሻት በእርግጥ፡
1. የልባችን ጨለማ በርቷል? ብርሃን ይብራ
ያለ እግዚአብሔር ነውና፥
2. በብርሃኑ ብርሃንን እናያለን?
3. መቅረዛችን አልተወሰደብንም?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
29
ተጨማሪ ጥቅሶች፤
1ነገ2221-22
መዝ 433 ፣5613 ፣ 8915 ፣908,17 ፣9711
ምሳ1530
መክ117
ኢሳ25
ሚኪ 79
ሉቃ1135,168
ዩሃ1236
2ቆሮ 614-16
ኤፌ21-10
ኤፌ 58, 9-10
ያዕ116-18
“እግዚአብሔርም በጨለማ ብርሃን ይብራ አለ ብርሃንም ሆነ።
እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ እግዚአብሔርም
ብርሃንንና ጨለማን ለየ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥
ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን።”
[ዘፍ13-5]

30