ሀ. በመጽሓፍ ቅዱስ ሀሁ ላይ እግዚአብሔር ልዩ ሦስት (ስላሴ) ነዉ።

Download Report

Transcript ሀ. በመጽሓፍ ቅዱስ ሀሁ ላይ እግዚአብሔር ልዩ ሦስት (ስላሴ) ነዉ።

ጉባዔ ሁለት
1
SERMON-2
2
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
3
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
4
ለ.On the abc of the
holy bible, the
name of the creator
of this universe is
Elohim.
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
5
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6
ማስታዎሻ አንድ፡Genesis is rich in theology. (Cole)
†
“The roots of all subsequent revelation are
planted deep in Genesis, and whoever would
truly comprehend that revelation must begin
here.” (Baxter)
†
In Genesis, “we have, in germ form, almost
all of the great doctrines which are
afterwards fully developed in the books of
Scripture which follow” (Pink)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
7
ማስታዎሻ ሁለት፡-
የፍጥረታት ፈጣሪ፣ የሠራዊት ጌታ
እግዚአብሔር፣ ራሱን የጠራበትና በፍጡራኑ
ሊጠራ የወደደበት “ዋነኛ ስሞቹ”«ያህዌ
(LORD)፣ ኤሎሂም (God)፣ አዶናይ
(Lord)፣ ጸባኦት» ሲባሉ፤ ስሞቹም፦ልዩ
ትርጉም፣ ጥልቅ ሚስጥር፣ ብርቱም መልዕክት
አላቸዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8
ማስታዎሻ ሦስት ፡-
የሰዉ ስም ከሌላዉ ለመለያ የሚጠቅም
ሲሆን፤ የእግዚአብሔር ስም ግን መጠሪያዉ
ብቻ ሳይሆን ማንነቱን ጭምር የሚገልጥበት
ነዉ።
†
►ብቻዉን ከሁሉ በላይ ሆኖ ያለዉን ከማን ይለዩታል!
►ለስሙ ቅኔና ዉዳሴ የሚቀርብለትን ማን ይሉታል?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
9
[መዝ684] ለእግዚአብሔር ተቀኙ ለስሙም
ዘምሩ ወደ ምድረ በዳ ለወጣም መንገድ አድርጉ
ስሙ እግዚአብሔር ነው፥ በፊቱም ደስ ይበላችሁ
በፊቱም ይደነግጣሉ።..... [መዝ1052] ተቀኙለት፥
ዘምሩለት፥ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።......
[ኢሳ125] ታላቅ ሥራ ሠርቶአልና ለእግዚአብሔር
ተቀኙ ይህንም በምድር ሁሉ ላይ አስታውቁ።.....
[ኤፌ519] በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ
እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና
ዘምሩ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
10
እንዲሁ...
ሃሌ ሉያ። ለእግዚአብሔር አዲሱን ቅኔ
ተቀኙለት ምስጋናው በቅዱሳኑ ጉባኤ ነው።
[መዝ1491]
ስለሚል
ያለፈዉን ሳምንት ትምህርት
በዉዳሴ ቅኔ ለማስታወስ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
11
አረ ማን ነዉ እርሱ? ማንስ አላችሁት?
ማን ትሉታላችሁ ያን ከባዉሎጂ የበላይ? በድንግልና ተጸንሶ
ካለ ወንድ ሚወለድ።
አረ ማን ነዉ እርሱ ከኬሚስትሪ የበላይ? የሕይወት ዉሃ
አፍላቂ፣ ዉሃን ወይን የሚያደርግ።
ማን አላችሁት ከቶ? በዉሃ ተጓዡን፣ ማዕበል ገሳጩን፣ ከዝግ
መቃብር እየወጣ፣ ዝግ ቤት ሚገባዉን። ስሙ ማን ነዉ የርሱ
ከፊዝክስ የበላይ? ሰማየ ሰማያት ሚያርግ፣ ማንኩራኩር
ሳይዝ።
ማን ትሉታላችሁ ያን ከኢኮኖሚክስ የበላይ? ከሰማይ የወረደ
የሕይወት እንጀራ፤ በሁለት ዓሳ ና አምስት እንጀራ፣
5000ዎችን መግቦ አስራ ሁለት ቅርጫት ሚያተርፍ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
አረ ማን ነዉ እርሱ? ማንስ አላችሁት?
ማን አላችሁት ያን ሓኪም፣ ከሕክምና ሳይንስ በላይ የሆነዉን?
ላቦራቶሪ አልባዉን፣ መርፌ ማይወጋዉን፣ ክኒን ማያዘዉን። ግን
ዳሶ አንጪዉን፣ በጭቃ አብሪዉን፣ በቃሉ አዳኙን፣ በጨርቁ
ፈዋሹን።
አረ ማን ነዉ እርሱ ከታሪክ የበላይ? ታሪክ እየደረሰ፣ ታሪክ
የሚሰራ፤ የታሪክ ባለቤት፣ የመጀመሪያዉም ፤ የመጨረሻዉም።
ማን ትሉታላችሁ ትናንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለምም ያዉ
የሆነዉን? ከአብርሃም በፊት በዉነት እኔ አለሁ፣ ያለና የሚኖር
እኔ ነኝ ሚለዉን፡
ስሙ ማን ነዉ የርሱ? ከአባቴ ዘንድ መጣሁ፣ ወደ አባቴም
ሄዳለሁ፤ በእኔም በቀር ወደ እግዚአብሔር የሚመጣ የለም
ሚለዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13
አረ ማን ነዉ እርሱ? ማንስ አላችሁት?
ማን ትሉታላችሁ? የታመነዉንና በጽድቅ ሚፈርደዉን፣ ባለ
ነበልባል ዓይን የጌቶቹን ጌታ፣ አምላከ አማልክት፣ ንጉሰ
ነገስቱን።
አረ ማን ነዉ ስሙ? በመጽሓፉ ሀሁ ለይ ኤሎሂም ነኝ ብሎ፤
ለሙሴ ቁጥቋጦዉ ስር ያህዌ ነኝ ያለዉን።
ስሙ ድንቅ መካር፥ ስሙ ኃያል አምላክ፥ ስሙ የዘላለም
አባት፥ ስሙ የሰላም አለቃ ተብሎ የሚጠራዉ፤ ወልደ አብ
ወልደ ማሪያም እርሱ ኢየሱስ ነዉ።
ስሙ ድንቅ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
14
ማስታዎሻ ሁለት፡-
የፍጥረታት ፈጣሪ፣ የሠራዊት ጌታ
እግዚአብሔር፣ ራሱን የጠራበትና በፍጡራኑ
ሊጠራ የወደደበት “ዋነኛ ስሞቹ”«ያህዌ
(LORD)፣ ኤሎሂም (God)፣ አዶናይ
(Lord)፣ ጸባኦት» ሲባሉ፤ ስሞቹም፦ልዩ
ትርጉም፣ ጥልቅ ሚስጥር፣ ብርቱም መልዕክት
አላቸዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
15
ማስታዎሻ አራት፡ያህዌ (YHPH) (LORD):-እግዚአብሔር መጀመሪያና
መጨረሻ የሌለው፣ ዘላለማዊና ራሱ በራሱ ህላዌ
ያለው የሚል ነው። [ዘፀ314፣ ኢሳ4313፣ዩሐ 858 ]
†
ኤሎሂም (God)፡- እግዚአብሔር ብርቱ፣ ሁሉን
ማድረግ የሚቻለው ፣ የኃያላን ሁሉ ኃያል የሚል ነው።
†
አዶን (አዶናይ) (Lord)፡- እግዚአብሔር ጌታና ገዢ
የሚል ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
16
† እግዚአብሔር፣ ስሙ እግዚአብሔርያህዌ ነው። እንዳለ [አሞ96]
►the LORD is his name.
† እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔርያህዌ
ነው ። እንደሚል። [ዘጸ153]
►The LORD is a warrior; the LORD is his name.
እኔ እግዚአብሔርያህዌ ነኝ ስሜ ይህ ነው። ክብሬን
ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።
እንዳለ። [ኢሳ428]
†
►I am the LORD, that is my name.
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
የእግዚአብሔር ስም
የጸና ግምብ ነው፤
ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ
ከፍ ከፍ ይላል።
[መዝ1810]
►The name of the LORD is a strong tower;
the righteous run into it and are safe.
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18
ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን አለው። አንተ
ሰይፍና ጦር ጭሬም ይዘህ ትመጣብኛለህ እኔ ግን ዛሬ
በተገዳደርኸው በእስራኤል ጭፍሮች አምላክ ስም፣
በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።
1ሳሙ1745
†
‘You come to me with sword and spear and
javelin; but I come to you in the name of the
LORD of hosts, the God of the armies of
Israel, whom you have defied.
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
19
ረድኤታችን
ሰማይንና ምድርን በሠራ
በእግዚአብሔር
ስም ነውና።
መዝ1248
Our help is in the name of the LORD,
who made heaven and earth.
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
20
እናንተም የአምላካችሁን ስም ጥሩ፥ እኔም
የእግዚአብሔርን ስም እጠራለሁ ሰምቶም በእሳት
የሚመልስ አምላክ፥ እርሱ አምላክ ይሁን፦ ሕዝቡም
ሁሉ። ይህ ነገር መልካም ነው ብለው መለሱ።
1ነገ1824
Then you call on the name of your god
and I will call on the name of the LORD; the
god who answers by fire is indeed God.’ All
the people answered, ‘Well spoken!’
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
21
በዚህም የተነሳ፡-
የእግዚአብሔር(ያህዌ) ስም
የሚጠራ ሁሉ ይድናል። [ኢዩ232]
►Then everyone who calls on the name
of the LORD shall be saved.
†
የሚጠራዉን ሁሉ የሚ ያድነዉ ስም ያህዌ
(LORD ) የሚለዉ የእግዚአብሔር ስም
እንደሆነ እንመለከታለን!
22
የእግዚአብሔር(ያህዌ) ስም የሚጠራ ሁሉ
ይድናል። [ኢዩ232]-ኢዩኤል!
የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።
[ሥራ221]-ጴጥሮስ!
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
እግዚአብሔር(ያህዌ) እንደሆነ እንረዳለን!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
23
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ
የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።
[ዩሐ112]
†
ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ
ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ
ዘንድ ይህ ተጽፎአል። [ዩሐ2031]
†
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት
እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል። [ሥራ1043]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
24
ትእዛዚቱም ይህች ናት፥ በልጁ በኢየሱስ
ክርስቶስ ስም እናምን ዘንድ፥ ትእዛዝንም እንደ ሰጠን
እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ። [1ዩሐ323]
†
የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ
በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን
ጽፌላችኋለሁ። [1ዩሐ513]
†
«እግዚአብሔር» አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል
ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ
በኢየሱስ ስም አድርጉት። [ቆላ317]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
25
ወደ ቀደመዉ ነገር እንመለስና፣ የመጽሓፍ
ቅዱሳችን ሀሁ ዓረፍተ ነገር፡†
“በመጀመሪያ እግዚአብሔር (ኤሎሂም)
(God) ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።”
ዘፍ11
የሚለዉ ሲሆን፤ በዚህ ሀሁ ለይ
እግዚአብሔር የዕብራይስጥ ስሙ ኤሎሂም
(እግዚአብሔር ኤሎሂም)
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
26
ማስታዎሻ አምስት፡ያህዌ (YHPH) (LORD):-እግዚአብሔር መጀመሪያና
መጨረሻ የሌለው፣ ዘላለማዊና ራሱ በራሱ ህላዌ
ያለው የሚል ነው። [ዘፀ314፣ ኢሳ4313፣ዩሐ 858 ]
†
ኤሎሂም (God)፡- እግዚአብሔር ብርቱ፣ ሁሉን
ማድረግ የሚቻለው ፣ የኃያላን ሁሉ ኃያል የሚል ነው።
†
አዶን (አዶናይ) (Lord)፡- እግዚአብሔር ጌታና ገዢ
የሚል ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
27
እንደዉም፡-
የፍጥረትን ነገር በሚናገረዉ የመጽሓፍ ቅዱስ
ክፍል በ[ዘፍ11-23] ለይ እግዚአብሔር ስሙ
ኤሎሂም ብቻ ነዉ።
ይኸዉም፡የፍጥረታት ፈጣሪ ብርቱ፤ ሁሉን ማድረግ
የሚቻለው፣ የኃያላን ሁሉ ኃያል
የሚል ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
28
ሌላ ማስታወሻ፤
በዕብራይስጥ አንድን ለመግለጽ የሚጠቅሙ
“የሺድ፣ Yacheed” እና “ኤካድ፣ echad”
የተባሉ ሁለት ቃላት አሉ።
†
► “የሺድ፣ Yacheed” የሚለዉ ፈጹም
(በቁጥር) አንድን (an absolute one)
የሚያሳይ ነዉ። ምሳሌ፡-አዳም፣ አብርሃም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
29
ሌላ ማስታወሻ፤
“ኤካድ፣ echad” የሚለዉ ግን ከአንድ
የበለጠን ነገር አንድነት (a compound unity)
ያመለክታል።
ለምሳሌ፡
“ሰው እናት አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል ሁለቱም አንድ
(echad) ስጋ ይሆናሉ።” ዘፍ224
► ባልና ሚስት ሁለቱም በጋብቻ አንድ ስጋ (echad) ይሆናሉ።
“እግዚአብሔርም አለ፣ እነሆ እነርሱ አንድ ወገን (echad) ናቸው። ለሁሉም
አንድ ቋንቋ አላቸው ይህንንም ለማድረግ ጀመሩ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ
ለመስራት አይከለከሉም።” ዘፍ116
►ብዙ ሰዎች በቋንቋና በዓለማ አንድ (echad) ይሆናሉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
30
የዚህ ምሥጢሩ...
የስሙ ልዩ ምሥጢር በብሉይ ኪዳን በግልፅ
ባይታወቅም፣ በግሪክ “Theos” ተብሎ
የተተረጎመዉና፤ ኤሎሂም “Elohim”
የሚለዉ የዕብራይስጡ የእግዚአብሔር ስም ፤
አንድ ንግስናን የሚገልፅ የብዙ ወይም ድርብ
ስም ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
31
“እስራኤል ሆይ ስማ፣ አምላካችን
እግዚአብሔር አንድ (echad) እግዚአብሔር
ነው፣”
ዘዳ64 ፣ ማር1228-34
►Hear, O Israel: The LORD our God is one LORD.
የዚህ ምሥጢሩ
ገና ከጅምሩ በገለጸዉ ኤሎሂም በሚለዉ የፍጥረት
ስሙ፤ እግዚአብሔር ልዩ ከአንድ የበለጠ ፣ አንድነት
ያለዉ አንድ (echad) መሆኑን መግለጹ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
32
እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን
እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር።
ዘፍ126
ከሚለዉም፡►እግዚአብሔርም አለ ሲል አንድ አምላክ ብቻ
እንዳለ ሲያሳይ፤ በመልካችን እንደ ምሳሌአችን
ማለቱም እግዚአብሔር ከአንድ የበለጠ መልክ፤
ከአንድም የበለጠ ምሳሌ እንዳለዉ ያሳያል።
33
በዚህም የተነሳ፡-
ኤሎሂም የሚለዉ ስሙ ከአንድ በላይ
ስሞችን መያዙ፤ እንዲሁ ሰውን በመልካችን
እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር ማለቱ፤
እግዚአብሔር ገና ከጅምሩ የልዩ ሦስትነቱን
ሚሥጢር መግለጡን ያሳያል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
34
በዚህ ትምህርት መጀመሪያ ለይ፡-
በመጽሓፍ ቅዱስ
ሀሁ ላይ
የሁሉ ፈጣሪ
ስሙ ኤሎሂም
ነዉ።
ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
35
አሊያም በዚህ ትምህርት መጀመሪያ ለይ፡-
በመጽሓፍ ቅዱስ
ሀሁ ላይ
እግዚአብሔር
ልዩ ሦስት (ስላሴ)
ነዉ።
ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
36
እስካሁን ባየነዉ...
ሰማይንና ምድርን በዉስጥዋም ያሉትን ሁሉ
የፈጠረዉ የዘፍጥረት አንዱ ኤሎሂም፤ በራሱ
የሚኖረዉ ያህዌ እንደሆነ አረጋግጠናል።
የዚህ ምሥጢሩ፡ያህዌ እግዚአብሔር አንድነቱን የሚገልጥበት
ስሙ ሲሆን፤ ኤሎሂም ግን እግዚአብሔር ልዩ
ሦስትነት የገለጠበት ስሙ መሆኑ ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
37
ሆኖም.....
የእግዚአብሔር የስም ሦስትነት በብሉይ ኪዳን
በግልፅ ባይታወቅም ኤሎሂም የሚለዉ
የእግዚአብሔር ስም አንድን ንግስና የሚገልፅ
የብዙ ወይም ድርብ ስም ነው። ቢሆንም ያህዌ
የሚለዉ በአብዛኛው (ወደ 6800 ግዜ)ጥቅም
ላይ ውሎ ይታያል።
38
ምን እያልን ነዉ ...
እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነዉ። ግን ልዩ
ሦስትነት አለዉ። በዚህም አንድ ሲሆን ሦስት
ነዉ፤ ሦስት ሲሆንም አንድ ነዉ። ይህንን
ምሥጢር ኤሎሂም በሚለዉ ስሙ ገልጦታል።
†
►አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ቢሆንም
ልዩ ሦስትነት ግን አለዉ። ይህም ስላሴ (trinity) ይባላል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
39
“እስራኤል ሆይ ስማ፣ አምላካችን
እግዚአብሔር አንድ (echad)
እግዚአብሔር ነው ።” ዘዳ64
እንደሚል
አምላካችን እግዚአብሔር ልዩ ሦስትነት
ያለዉ አንድ እግዚአብሔር ነው!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
40
እንግዲህ.....
በመጀመሪያ እግዚአብሔር (ኤሎሂም)
ሰማይንና ምድርን ፈጠረ፣ የሚለው
የዕብራይስጡ 'ኤሎሂም' በነጠላ ግስ ብዙ
ቁጥር ማሳየቱ፤ ሥላሴ በፍጥረት ሥርዓት
በእኩል ተሳታፊ እንደነበሩ ያሳያል!
►ስለ አብና ወልድ [1ቆሮ85-6]፤
►ስለ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ [ዘፍ12፣ ኢዮ334፣ መዝ 10430]፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
41
ምንም ቅድመ መጽሓፍ እና በብሉይ
ኪዳን እንዲህ ልዩ ሦስትነቱን የሚናገረዉ
ኤሎሂም የሚለዉ ስሙ ቢገለጥም፤ ሦስቱን
ስሞች ግን አልገለጸዉም። በዚህም የተነሳ
ወልድ በተለየ አካሉ፣ በሥጋ እስከተገለጠበት
ጊዜ ድረስ ከሰው ወገን ማንም በስም
ሦስትነቱን ያወቀ አልነበረም።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
42
ከዘመናት በኋላ ጌታ፡...እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ
በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም
እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ
እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት
አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ
ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቴ2819
ባለ ጊዜ ኤሎሂም የሚለዉንና የስሙን እንቆቅልሽ
ራሱ ፈትቶልናል።
43
የዚህ ስም ሚስጢር ምንድር ነዉ ለሚለዉ፡†
ሰዉን ጨምሮ አስቀድሞ ፍጥረታትን የፈጠረበት
ኤሎሂም የሚለዉና እርሱም ያህዌ የሚለዉ ስም
በታላቁ ተልዕኮ ጊዜ በጌታ ያመኑትን ሁሉ
እንዲያጠምቁበት፣ ያዘዛቸዉንም እያስተማሩ ደቀ
መዛሙርት እንዲያደርጉበት የሰጣቸዉ አብ፣
ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚለዉ ስም እንደሆነ
እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
44
የዚህ መደምደሚያ...
እግዚአብሔር በአንድ ባህሪይ ሦስት እኩል፣
ዘላለማዊ፣ የማይቀዳደሙ፣ የማይለያዩም
መለኮታዊ አካላት እንዳሉት፤ ስማቸዉም አብ፣
ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ይባላል። ይህ ምሥጢር
ኤሎሂም በሚለዉ የፈጣሪነት ስሙ የሸሸገዉ
ነዉ።
የሚል ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
45
በዚህም የተነሳ....
እዉነተኛዉ የእግዚአብሔርን ልዩ ሦስትነት
አስተማሪ፤ መምህረ ጽድቅ ራሱ አምላከ
አማልክት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። ተማሪዉም
የተገለጠለትን ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።
†
► ይህን ምሥጢር ለወደደዉ ብቻ የሚገልጠዉ ነዉ። “ሁሉ
ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥
ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን
የሚያውቅ የለም።” እንዳለ ጌታ በማቴ1127
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
46
የጥንቷን ቤተ-ክርስትቲያን የሥላሴ
አስተምሮ ከመጽሓፍ ቅዱስ አኳያ
ስንመረምረው፤ እንዳስተማረችዉም
እግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነው። በአንድ
መለኮት ውስጥ ሦስት አካላት፤ አብ፣ ወልድ፣
መንፈስ ቅዱስ አሉ። ይህም ቢሆን
እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
47
አብ፣ እግዚአብሔር ነዉ።
ወልድ፣ እግዚአብሔር ነዉ።
መንፈስ ቅዱስም፣ እግዚአብሔር ነዉ።
ሦስት አማልክት ግን አይደሉም።
አንድ አምላክ እንጂ!
†
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ
አምላክ እንደምንለዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
48
እንግዲህ ፦
እግዚአብሔር እንደ አዳም አንድ
ያልሆነ፤ እንደ አብርሃም፣ ይስሃቅ፣
ያዕቆብም ሦስት የማይሆን፤ በሦስት
አካል በሆነ፣ አንድ መለኮት ያለ አንድ
አምላክ ነዉ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
49
እንግዲህ፡እግዚአብሔር በመለኮቱ አንድ ነው ስንል፤ ሥላሴ
አንድ አካል ያለው ግን በተለያየ መልክ የተገለጠ ነዉ
እያልን አይደለም፡፡ ሦስቱም በአንድ ጊዜ ይገለጣሉ
እያልን ነዉ እንጂ!
†
እግዚአብሔር ሦስት አካል አለው ስንልም፤ አብ ወልድ
መንፈስ ቅዱስ የተለያየ መለኮታዊ አካል አላቸው
እያልን እንጂ፣ አንዱ መለኮታዊ አካል በተለያየ ጊዜ
በተለያዩ መልኮች ራሱን ገለጠ እያልን አይደለም!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
50
አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ በአንድ
ጊዜ፣ በአንድ ሁኔታ እና በአንድም ላይ በጌታ
ጥምቀት ተገኝተዋል።
ሉቃ321-22
†
ወልድ፡- በዮርዳኖስ ወንዝ እየተጠመቀ፣
መንፈስ ቅዱስ፡- በርግብ አምሳል በወልድ ላይ ሰፎ፣
አብ፡- ከሰማይ “በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ”
እያለ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
51
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ፣
በዩሓንስ እጅ ሲጠመቅ የተገለጠዉ የስላሴ
ሚሥጢር ከሁሉም ማስረጃዎች ሦስቱም
የሥላሴ አካላት የተለያዩ እንደሆኑ በግልፅ
ያሳያል!
► ሰማያት ሲቀደዱ ወይም ሰማያት ሲከፈቱ ማለቱ
ተሰወረዉ የሥላሴ ሚስጢር ተገለጠ ለማለት ነዉ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
52
እንግዲህ....
ሦስቱም የእግዚአብሔር አካላት በአንድ ለይ፤
በአንድም ጊዜ በዮርዳኖስ መታየታቸዉ እና ጌታ በአብ
በወልድ ና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው
ብሎ ሓዋርያን ካዘዛቸዉ፤
►የተለያዩ ሦስት የእግዚአብሔር አካላት እንዳሉ፣
►ሦስቱም የየራሳቸዉ የተለያየ ስም እንዳላቸዉ
ያሳየናል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
53
አስገራሚዉ የስላሴ ምሥጢር በኢሳይያስ በኩል ወልድ የሚናገረዉ!
...ስለ ስሜ ቍጣዬን አዘገያለሁ፥ እንዳላጠፋህም ስለ
ምስጋናዬ እታገሣለሁ።.... ስለ እኔ፥ ስለ ራሴ አደርገዋለሁ
ስሜ ተነቅፎአልና ክብሬንም ለሌላ አልሰጥም። ያዕቆብ
ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ እኔ ነኝ እኔ
ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ። በጠራ እጄም ምድርን
መሥርታለች ቀኜም ሰማያትን ዘርግታለች በጠራኋቸው ጊዜ
በአንድነት ይቆማሉ። ....ወደ እኔ ቅረቡ ይህንም ስሙ እኔ
ከጥንት ጀምሬ በስውር አልተናገርሁም ከሆነበት ዘመን
ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ፥ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና
መንፈሱ ልከውኛል ። ኢሳ489-16
54
ሌላኛዉ አስገራሚዉ የስላሴ ምሥጢር በጌታ የተገለጠዉ!
...ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን
እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር
ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ እርሱም ዓለም
የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው
የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን
ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም
ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። ዩሓ1416-17
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
55
አሁን...
ስማኝ እኔ ነኝ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው
ነኝ... አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ
ልከውኛል። ኢሳ489-16
ከሚለዉና
እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ
ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
ዩሓ1416-17
ከሚለዉ ምን ተገነዘቡ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
56
አብ፡-እኔ የሆነ፣ ፊተኛው ኋለኛውም
እግዚአብሔር እንደሆነ፤
ወልድ፡-እኔ የሆነ፣ ፊተኛው ኋለኛውም
እግዚአብሔር እንደሆነ፤
መንፈስ ቅዱስ፡-እኔ የሆነ፣ ፊተኛው ኋለኛውም
እግዚአብሔር እንደሆነ፤
አልተገነዘቡም?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
57
አብ፣ እግዚአብሔር ነዉ።
ወልድ፣ እግዚአብሔር ነዉ።
መንፈስ ቅዱስም፣ እግዚአብሔር ነዉ።
ሦስት አማልክት ግን አይደሉም።
አንድ አምላክ እንጂ!
†
ያልነዉ ይህንን ነዉ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
58
እንግዲህ ፦
እግዚአብሔር እንደ አዳም አንድ
ያልሆነ፤ እንደ አብርሃም፣ ይስሃቅ፣
ያዕቆብም ሦስት የማይሆን፤ በሦስት
አካል በሆነ አንድ መለኮት ያለ አንድ
አምላክ ነዉ!
ያልነዉም ይህንን ነዉ!!!
59
በመሠረታዊ የሂሳብ ሕግ
1x1x1=1
ሲሆን
1+1+1=3
ነዉ።
በምሥጢረ ሥላሴ ግን
1x1x1=1
ነዉ።
1+1+1=1
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
60
በሥላሴ ሚስጢር አስተምሮ፤
የሥላሴ የስም፣ የአካል፣ የግብር
ሦስትነት መለኮቱን አይከፍለዉም፤
የመለኮቱ አንድነትም ሦስትነቱን
አይጠቀልለዉም።
ምሥጢረ ሥላሴ ማለት ይህ ነዉ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
61
† አብ፤ወልድን፣ መንፈስ ቅዱስን
አይልቃቸዉም። አይቀድማቸዉምም።
† ወልድ ልጅ በመሆኑ አብን
አያንሰዉም፤መንፈስ ቅዱስን በመላኩም
አይበልጠዉም።አይቀድማቸዉምም።
† መንፈስ ቅዱስም፤ ከአብ ከወልድም
አያንስም።አይልቃቸዉም።
አይቀድማቸዉምም።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
62
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
63
እግዚአብሔር ባልን ጊዜ፤
ስለ አብ፣ ስለ ወልድ፣ ስለ
መንፈስ ቅዱስ እንላለን።
እግዚአብሔር ባልን ጊዜ፤ ስለ
ሥላሴ እያሰብን እግዚአብሔር
እንላለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
64
ምሥጢሩ ለአምላካችን
ለእግዚአብሔር ነው፤
የተገለጠው ግን የዚህን ሕግ
ቃሎች ሁሉ እናደርግ ዘንድ
ለእኛ ለዘላለምም
29
ለልጆቻችን ነው። ዘዳ29
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እጅግ በሚያስደንቅ ሁኔታ...
በመጽሓፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር
ላይ እግዚአብሔር ስሙን ኤሎሂም ብሎ
ገለጿል፤ ኤሎሂም የሚለዉም እግዚአብሔር
ልዩ ሦስትነቱን (ሥላሴነቱን) የገለጸበት ነዉ።
ያልነዉ ይህንን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
66
መሠረታዊ የሂሳብ ሕግ
If A = B
and
If B = C
then
►A = C
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
67
ከዚህ ቀደም .....
በሰማይ የሠራ፥ ጠፈሩንም በምድር ላይ የመሠረተ፥
የባሕርንም ውኃ ጠርቶ በምድር ፊት ላይ የሚያፈስሰው
እርሱ ነው። ስሙም (እግዚአብሔርያህዌ) ነው። [አሞ96]
ከሚለዉና
እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም አሳብ
ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም
ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ
እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ ) ነው።
[አሞ413]
ከሚለዉ ኤሎሂም፣ ያህዌ መሆኑን አይተናል!
68
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁን ደግሞ...
እኔ እግዚአብሔርያህዌ ነኝ ስሜ ይህ ነው።
[ኢሳ428] ብሎ ራሱ በኢሳይያስ የተናገረዉንና
ከ700 ዓመታት በኋላ ደግሞ በአብ በወልድ
ና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው
ብሎ ሓዋርያን ካዘዛቸዉ
ምን አስተዋሉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
69
ያህዌ
(እግዚአብሔርያህዌ )
የሚለዉና
አብ ወልድ ና መንፈስ ቅዱስ
የሚሉት ስሞች አንድ እንደሆኑ
እናስተዉላላን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
70
አሁን
ያህዌ፣ ኤሎሂም
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
ስለሚባሉት
ስለ እግዚአብሔር ስሞች
ምን ተመለከቱ???
71
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መሠረታዊ የሂሳብ
ሕግ
If A = B
and
If B = C
then
ኤሎሂም = ያህዌ
A=C
እና
ያህዌ = አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
ስለዚህም
►ኤሎሂም = አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
►
72
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ምን እያልን ነዉ......
ኤሎሂም የሚለዉና በመጀመሪያ ሰማይንና
ምድርን የፈጠረዉ የእግዚአብሔር ስም፤ አሁን
ደግሞ በልዩ ተፈጥሮ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ያመኑትን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን የሚሰጣቸዉ
አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ የሚለዉ ስም
ምሥጢር የተሸሸገበት ነዉ።
እያልን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
73
ኤሎሂም የሚለዉ የፍጥረት ስም እና አብ
ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚለዉ የአዲሱ ፍጥረት
(የክርስቲያን) መፍጠሪያ ስም በምሥጢርም፤
በይዘትም በሁሉም መልኩ አንድን ማንነት
የሚያሳዩ እና አንድ መሆናቸዉ ምን
ያስተምርዎታል?
74
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ኤሎሂም የሚለዉ የፍጥረት ስም እና አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚለዉ የአዲሱ ፍጥረት
(የክርስቲያን) ፈጣሪ ስም በምሥጢርም፤ በይዘትም በሁሉም መልኩ አንድን ማንነት የሚያሳዩ መሆናቸዉ
ምን ያስተምርዎታል?
ለሚለዉ
ፍጥረትን የፈጠረዉ የዘፍጥረቱ መጀመሪያ
አምላክ፣ የተቀረዉም መጽሓፍ ቅዱስ ሁሉ
አምላክ እንደሆነ፤ የአዲስ ኪዳኑንም አዲስ
ፍጥረትን (ክርስቲያኖችን) እየፈጠረ ያለዉ ያ
የዘፍጥረቱ እግዚአብሔር እንደሆነ
ያስገነዝበናል።
75
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ይህንን ሁሉ የዘላለም ምሥጢር ገና ከጅምሩ፣
ኤሎሂም በሚለዉ ስሙ እንደገለጠዉ አሁን ለይ ሆነን
እንመለከተዋለን።
ኤሎሂም፡- የፈጣሪ ስም፣ የልዩ ሦስትነቱ መገለጫ
ስም፣ ክርስቲያን የሆንበትና የዘላለም ሕይዎትም
ያገኘንበት ታላቅ ባለ ምሥጢር ስም፤ በዉሃ
በመጠመቅም ከእግዚአብሔር መወለዳችንን
የምናረጋግጥበት የምሥጢረ ጥምቀት ሥርና
መሠረት!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
76
ስለሆነም....
ለአዲሱ ተፈጥሮ በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ቁልፉ
ሲሆን፤ እርሱም በእግዚአብሔርና በሰዉ መካከል
መካከለኛ፣ አምላክ ሲሆን ሰዉ፤ ሰዉ ሲሆን ደግሞ
አምላክ እንደሆነ እንመለከታለን።
†
አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው
ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥
ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ። [1ጢሞ22-6]
†
እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን
ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥
በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። [ዕብ4414-15]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
77
ስለሆነም....
አስቀድሞዉንም ኤሎሂም ብሎ ፍጥረትን
በመፍጠር የገለጠዉ ስም አሁን በአዲስ ተፈጥሮ
በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነዉን ሁሉ ከመንፈሱ
እየወለደ፣ የሚያድርበት አብ ወልድ መንፈስ
ቅዱስ የሚለዉ ስም እንደሆነ እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
78
ኤሎሂም የሚለዉ የፍጥረት ስም እና አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚለዉ የአዲሱ ፍጥረት (የክርስቲያን)
ፈጣሪ ስም በምሥጢርም፤ በይዘትም በሁሉም መልኩ አንድን ማንነት የሚያሳዩ መሆናቸዉ ምን
ያስተምርዎታል?
ለሚለዉ አንድም
በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ
በማመናችን በሚሆነዉ ከመንፈስ ቅዱስ
መወለድ፤ ወደዚህ ድንቅና ዘላለማዊ የሥላሴ
ኅብረት ዉስጥ መግባታችን ነዉ።
†
... እናንተ
ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና
የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም
ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። [1ዩሓ13]
79
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
…. እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ
አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ
በስምህ ጠብቃቸው።….. ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ከቃላቸው
የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤
አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ
እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ
ዘንድ እለምናለሁ። እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ
ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ
ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤
እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን
እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። [ዩሓ1711፣20-23]
80
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁን...
በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት
ለመጠበቅ ትጉ። [ኤፌ43]
የተባልነዉን ምሥጢር ተረዱት?
81
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደቀደመዉ ነገራችን እንመለስና አሁን...
†
በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ
ብሎ ካዘዛቸዉ፤ እግዚአብሔር ልዩ የስም
ሦስትነት እንዳለዉና፣ የሦስቱም እግዚአብሔር
አካላት ክብር እኩል እንደሆነ እንመለከታለን።
በዚህም አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ማለት
ወልድ (ኢየሱስ) ማለት እንዳልሆነ፤ እኔና አብ
አንድ ነን ባለዉም፣ አብ ማለት ወልድ ማለት
እንዳልሆነ እንመለከታለን።
82
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁን....
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ቤዛነት በመቀበል፤ በአብ
በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስምም በመጠመቅ
ከእግዚአብሔር በተወለደ ሁሉ፤ የጌታ የኢየሱስ
ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ
ቅዱስም ኅብረት ከርሱ ጋር እንደሚሆን
ገብቶናል። [2ቆር1314]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
83
አሁን.....
ምንም የምናምነዉ ጌታ የሠራልንን ሥራ
ቢሆንም፣ ምንም የመግቢያዉ በር እርሱ
ቢሆንም፤ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ
ስምም ስንጠመቅ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ
እንደምንሆን። አብም፣ ወልድም፣ መንፈስ
ቅዱስም በእኛ ዘንድ መኖሪያ እንደሚያደርጉ
አይተናል።
[1ቆር317፣ዩሓ1417፣23]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
84
የዚህ ሚስጢሩ!
አንድም
ስርየተ ኃጢአት የሚገኘዉ በብፅዕት ማሪያም ወይም
በመላዕክት ወይም በጻድቃን ሰማዕታት ስም በመማጸን
ሳይሆን፤ አምላከ ማሪያም ወመላዕክት እንዲሁም
አምላከ ጻድቃን ወሰማዕታት የሆነዉን፤ ኢየሱስ
ክርስቶስን በማመን፣ ከመንፈስ ቅዱስ በመወለድ
በሚሆነዉ ልጅነት የሚመጣ እንደሆነ፤ በአብ በወልድ
ና በመንፈስ ቅዱስ ስም ከዉሃ የሚሆነዉ ጥምቀትም
ይህንን ለማረጋገጥ ለምስክርነት የሚደረግ
እንደሆነ ማወቃችን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
85
ስለዚህም...
አብ፣ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚለዉ
ስም እጅግ የተፈራዉና የተመሰገነዉ
የእግዚአብሔር ስም እንደሆነ
እነገነዘባለን። ከስሞችም ሁሉ ከፍ ከፍ
ያለ፤ እጅግ የጸና፣ እጅግም የከበረ
እንደሆነ እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
86
ወደ ሸለቆ እንደሚወርዱ ከብቶች፥
እንዲሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ዕረፍት
አመጣቸው እንዲሁም ለራስህ የከበረ ስም
ታደርግ ዘንድ ሕዝብን መራህ። [መዝ6314]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
87
ወደ ሸለቆ እንደሚወርዱ ከብቶች፥
እንዲሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ዕረፍት
አመጣቸው እንዲሁም ለራስህ የከበረ ስም
ታደርግ ዘንድ ሕዝብን መራህ። [መዝ6314]
[ዘጻ141-]
[ኢሳ637-14]
[ዘዳ93-6]
[ሚል1-4]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
88