Transcript Slide 1

ጉባዔ-አምስት
SERMON-5
አሮጌውን በር እናድስ!
3
አሮጌውን በራችንን እናድስ ስንል
የቀደመውን የእግዚአብሔርን
Principles እንደ እግዚአብሔር
ዘላለማዊ ሃሳብ እንወቃቸው፤ ወይም
እግዚአብሔር በቃል-ኪዳን ጊዜ
የሚሰጠዉ ኪዳን መነሻዉም
መድረሻዉም እርሱ ነዉ። ማለታችን
ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
4
የትምህርቱ ዓላማ፤
፩ኛ-እግዚአብሔርን ማወቅ በራሱ ሕይወት ስለሆነ
ለአምልኮ
እንዲያግዘን፤
፪ኛ-የወልደ እግዚአብሔርን አምላክነቱን አዳኝነቱን
ሰፋ አድርጎ ለማየት፤እና
፫ኛ-የቤተክርስቲያናችንን ዓለምን በወንጌል የመድረስ
ራዕይ ለመደገፍ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
5
† የትምህርቱ ይዘት
በሥላሴ አስተምሮ ላይ የቆመ ነው፥
ጌታን እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር የሚልና፤ አምላክነቱን የማዳን
ስራዉንም በጥልቀት የሚያይ ነዉ፥
በዚሁም፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበል ወይም በርሱ ማመን ማለት ምን
ማለት እንደሆነ አንዱን ሃሳብ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ይመለከታል፥
ዲኖሚኔሽኖችን አይደግፍም ፥ አይተችምም ፤ ይልቁንም የሐዋሪያትንና
ሐዋሪያዊያን አበዉ ዶክትሪንን ያማከለ ነው፥
ስለዚህም አከራካሪ ነጥቦችን ከሰዉ ልጅ ድነት ጋር ከተያያዙ ያለ አድሎ
በድፍረት ያቀርባል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6
† የትምህርቱ ዓላማዎች (በዋናነት)
የቀደመውን የእግዚአብሔርን ጥልቅ ሃሳብ መለስ ብሎ በማየት፤
እግዚአብሔር እዉነተኛ ፥ ሴይጣን ዉሸተኛ ለማለት፥
መዳናችንን በማስረገጥ ፣ የድነትን ጽንሰ ሃሳብ ከተለያዩ
አቅጣጫዎች ለማስረዳት፤ ከተለመደዉ ዓይነትም ወጣ ብሎ የነገረ-ድነት
ማጣቀሻ ጽሑፍ ለሚማርም ፥ ለሚያስተምርም ለማቅረብ፥
ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በቃል ስለምንሰጠው ምስክርነት
ግንዛቤያችንን ለማስፋት ፥ እና
ከዘፍጥረት 1-3 ያሉትን ዋና ሃሳቦች አጉልቶ በማሳየት ፤
የዘፍጥረት መጀመሪያው አምላክ ፣ የተቀረው የመጽሓፍ
ቅዱስም ሁሉ አምላክ እንደሆነ በመግለፅ ላይ አነጣጥሯል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
7
† የትምህርቱ ዓላማዎች (ከግንዛቤ በማስገባት)፡
ቀደም የተረዳነዉን እዉነት ለማጠናከር፥ የረሳነዉን ለማስታወስ፥
የተሳሳትነዉን ለማረም፥ ያላወቅነዉንም ለማሳወቅ ነው፤ ስለዚህ
ሁላችንም ተማሪዎች ነን!
ተናጋሪዉንና አነጋገሩን ሳይሆን የሚነገረዉን እዉነት ልክ እንደ
ቤሪያ ክርስቲያኖች ከመጽሓፍ ቅዱስ አኳያ በመመዘን መቀበል
ብልህነት ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8
ስለዚህ መሰረታዊ አስተምሮዉን
ባልቀየረ መልኩ፣ የጽሑፍ
ግድፈቶችን እያረሙ፣ ይህንን
ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት
መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ
በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
9
የሶስቱ ተከታታይ
ጉባዔዎች
ዓላማዎች
ጉባዔ አንድ
ሰው ማን
ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
11
ጉባዔ አንድ
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን እንደፈጠረው፣
† ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው
እንደፈጠረው፣
† ለምንስ በዚህ ዓለም እንዳስቀመጠው።
† እርሱም ለማንስ የእግዚአብሔርን መልክ
እንዲያንፀባርቅ እንደፈጠረው፣
እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
ጉባዔ ሁለት
ሰው ምንድር
ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13
ጉባዔ ሁለት
የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው?
ምን ምን ይዟል? አካል ነው ነፍስ ነዉ
ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው ወይስ
መንፈሳዊ? የሚታይ ነው ወይስ
የማይታይ? የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ
ውስጥ የሚይታው እንዴት ነው?
የሚሉትን ሃሳቦች እንመለከታለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
14
ጉባዔ ሦስት
ቤተክርስቲያን
የተሰጣት አጀንዳ
ምንድር ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
15
ጉባዔ ሦስት
 ቤተክርስቲያን የተሰጣት አጀንዳ ምንድር
ነዉ???
 የቀደመችው ቤተክርስቲያን ተግባራዊ ክንዉን
እንዴት ነበር?
 የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ ቋሚ
አምዶች።
የሚሉትን ሃሳቦች እንዳስሳለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
16
ቀን ስድስት፦ ሰዉንና
እንስሳትን ፤ ምግብን ለሰዉም
ለእንስሳትም አደረገ[ዘፍ1 ]
24-31
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
“እግዚአብሔርም አለ፦ ምድር ሕያዋን ፍጥረታትን እንደ ወገኑ፥ እንስሳትንና
ተንቀሳቃሾችን የምድር አራዊትንም እንደ ወገኑ፥ ታውጣ እንዲሁም ሆነ።
እግዚአብሔር የምድር አራዊትን እንደ ወገኑ አደረገ፥ እንስሳውንም እንደ ወገኑ፥
የመሬት ተንቀሳቃሾችንም እንደ ወገኑ አደረገ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ
ሆነ አየ።
.....እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ
ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር
ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ። ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች
ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው
ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው እንዲሁም ሆነ። እግዚአብሔርም
ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥
ስድስተኛ ቀን።” [ዘፍ124-31]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18
†ልክ የባህር ተንቀሳቃሾችና ወፎች ከውሃ
እንደወጡት፤ እንስሳትና ተንቀሳቃሽ
የምድር አራዊት ሁሉ በየወገናቸዉ
ከምድር ወጥተዋል፡፡
†ዓሣዎችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትና
ምድርንና በምድር የሚንቀሳቀሱትን
ሁሉ ይገዛ ዘንድ፤ ሰዉን በመልኩ
እንደምሳሌውም ፈጥሮታል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
19
† እንዲበዙም ባርኮ፣ የሰዉ ልጅም እንስሳቱም ይበሉ
ዘንድ ምግብን ከምድር አብቅሎላቸዋል፡፡ ይኸውም
ምድር ከመረገሟ በፊት ሰውም እንስሳትም ቅጠል
ተመጋቢዎች እንደነበሩ ያሳያል።
 በእርግጥ እግዚአብሔር የሺህ ዘመን ንግሱ ጊዜ
“ተኵላና ጠቦት በአንድነት ይሰማራሉ፥ አንበሳም
እንደ በሬ ገለባ ይበላል፥ የእባብም መብል ትቢያ
ይሆናል። በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ አይጐዱም፥
አያጠፉምም፥ ይላል።” [ኢሳ6525]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
20
እግዚአብሔር እንስሳትን እንደ
ዓሳዎቹና ወፎቹ ሁሉ ከመሬት
ፈጥሮ፣ ሰውን ግን መለኮታዊ
ምክክር በራሱ አድርጎ በመልኩ
እንደምሳሌውም ፈጥሮታል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
21
እግዚአብሔር እንስሳትን እንደ ዓሳዎቹና ወፎቹ ሁሉ ከመሬት
ፈጥሮ፤ ሰውን ግን መለኮታዊ ምክክር በራሱ አድርጎ በመልኩ
እንደምሳሌውም መፍጠሩ....
† ሰው በአፈጣጠሩም
ይሁን በክብር ከእንስሳት
የተለየ እንደሆነ ያሳያል!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
22
እግዚአብሔር እንስሳትን እንደ ዓሳዎቹና ወፎቹ ሁሉ ከመሬት
ፈጥሮ፤ ሰውን ግን መለኮታዊ ምክክር በራሱ አድርጎ በመልኩ
እንደምሳሌውም መፍጠሩ....
† አንድም፣ የእንስሳ ሥጋ ከሰው እንደሚለይ፤ በዚሁም
ሰው ከእንስሳት በአዝጋሚ ለውጥ የተገኘ ሣይሆን
በቀጥታ በስድስተኛው ቀን የተፈጠረ መሆኑን ያሳያል።
ስለዚህም “ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም። የሰው ሥጋ
ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም
ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሳም ሥጋ ሌላ ነው፡፡ ” የሚለው
አስተምሮ ልክ እንደሆነ እናያለን፡፡[1ቆሮ1539]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
23
እግዚብሔር አምላክ ሰውን በመልኩ
እንደምሳሌውም በፍጥረቱ መጨረሻ
መፍጠሩ፤ ዓሳዎችን ፥ ወፎችን፥
እንስሳትንና ምድርን ፥ በምድርም
የሚንቀሳቀሱትን ሁሉ እንዲገዛ መስጠቱ፣
መባረኩም የሚያሳው፤
ሰው በእግዚአብሔር ፊት ምን ያህል
የከበረ ፍጡር መሆኑን ነው፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚብሔር አምላክ ሰዉን የክብርና
የምስጋና ዘውድ ጭኖለታል!!!
ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው?
ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?
ከመላእክት እጅግ ጥቂት አሳነስኸው፤
በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው።
በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፤
ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥
[መዝ84-6፤ ዕብ26-8]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰዉ በእግዚብሔር ላይ አምፆ ክብሩንና
ምስጋናዉን ስላጣ፤ ወደቀደመዉ ክብሩ
ይመልሰዉ ዘንድ፤
’’በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን
ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት
አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ
የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ
ተጭኖ እናየዋለን።’’
[ዕብ29]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የዘፍጥረት መጀመሪያው
አምላክ ፣ የተቀረው
መጽሓፍ ቅዱስ ሁሉ
አምላክ፤ እርሱም መስቀል
ለይ የተሰቀለዉ ነዉ!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህ አሮጌውን በራችንን እናድስ
ስንል፣ የቀደመውን የእግዚአብሔርን
Principles እንደ እግዚአብሔር
ዘላለማዊ ሃሳብ እንወቃቸው እያልን
ነዉ።ያልነዉ ይህ ነዉ። ይህም ሰዉ
ከመሰረቱ በክብርና በምስጋና ዘውድ
የተከለለ፤ የእግዚአብሔር ጽድቁ
ነው። ማለታችን ነዉ። [2ቆሮ521]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
28
ሰውን በመልኩ
እንደ ምሳሌውም
ፈጠረው [ዘፍ1 ]
26
...ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
29
ጉባዔ አንድ
ሰው ማን
ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
30
“እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ
ምሳሌአችን እንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥
እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም
ሁሉ ይግዙ። እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ
በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት አድርጎ
ፈጠራቸው። እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም
አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም
የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ
የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።” [ ዘፍ1 2 6 - 2 8 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
31
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን ፈጠረው?
† ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው
ፈጠረው?
† ለምንስ በዚህ ዓለም አስቀመጠው?
† እርሱስ ለማን ነው የእግዚአብሔርን
መልክ የሚያንፀባርቀው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
32
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና
† እግዚአብሔር አምላክ አንተ/ቺን ለምን በክርስቶስ
ኢየሱስ ፈጠረህ/ሽ???
† ለምንስ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አመንክ/ሽ? ለምን
በስሙ አምነህ ክርስቲያን ሆንክ/ሽ ወይም ተባልክ/ሽ???
† ምን አልባት በጌታ አምኜ ድኛለሁ ፣ ኩነኔም የለብኝም
ልትል ትችላለህ። ምን ሆነህ ነበር? ከምንድርነዉስ
የዳንከዉ? ከማንስ ነዉ ያዳነህ? በምንድር ነበር
የተኮነንከዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
33
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል መረዳት፤
በምድራዊ ሕይወታችን በዓላማ
እንድንመራም ይሁን፥ እግዚአብሔርን
እንድንከተለው ፤በመንፈስም
እንድናመልከዉ እጅግ ይጠቅመናል፡፡ ልክ
"ጥዋት የሚቀሰቅሰኝ ሰዓት አግኝቻለሁ÷
አንድ ቀን ግን ለምን እንደምነሳ የሚነግረኝን
እፈልጋለሁ፡፡" የሚል ስሜት
እንደሚሰማን፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
34
እንግዲህ አሁን ይህ…
"ሰውን በመልኩ እንደ
ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና
ሴትም አድርጎ ፈጠራቸው፡፡"
የሚለው አባባል ምንድር ነዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
35
"ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል...
1ኛ. ብርሃን ይሁን፥ የብሱ ይገለጥ እያለ በትዕዛዝ
እንደፈጠረው ሳይሆን፤ ሰውን በመልካችን እንደ
ምሳሌያችን እንፍጠር የሚል መለኮታዊ ምክክር
ከተደረገ በኋላ መሆኑ፤ ሰዉ ከዚህ በፊት
ከተፈጠሩት ሁሉ በክብሩም ይሁን በአፈጣጠሩ
የከበረ መሆኑን፣ “እግዚአብሔርም ተድላው በሰው
ልጅ እንደሆነ” ያሳያል፡፡” [ምሳ 831]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
36
እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው
መጀመሪያ። ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ፤ ምድር
ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥
የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥
ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ ምድሪቱንና ሜዳውን ገና
ሳይፈጥር፤ የመጀመሪያውን የዓለም አፈር። ሰማዮችን በዘረጋ
ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥
ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥
ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥
የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥ የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ
ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥
በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥ ደስታዬም በምድሩ
ተድላዬም በሰው ልጆች ነበረ። [ምሳ822-31]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
"ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል...አንድም
2ኛ. Elohim (እግዚአብሔር አምላክ) ከሚለው ሦስትነቱን
ከሚገልጠው የፈጣሪነት ስሙ በበለጠም፤ በአንድ
መለኮት ከአንድ የበለጡ አካላት እንዳሉ፤ በእኩልነት፥
በአንድ ክብርና ሃሣብም የሚሰሩ እንደሆነ፤ ይህም
የእግዚአብሔርን አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱንም
የሚገልጥ እንደሆነ ያሳያል፡፡ ይህንንም "እግዚአብሔር
ሰውን በመልኩ ፈጠረው፥ ወንድና ሴት አድርጎ
ፈጠራቸው፡፡“ [ዘፍ 127] ባለው ገልጦታል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
38
"ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል...አንድም
3ኛ. ሰው (አዳም) ፍጥረታትንና የፈጠራቸው
እግዚአብሔር አምላክን እንዲያናኝ፤ በሁሉም
እንስሳትና በእግዚአብሔር አምላክ መካከል
መካከለኛ እንዲሆን እንደፈጠረው ያሳያል፡፡
[መዝ85] ልክ ጌታ ኢየሱስ፣ ሁለተኛው አዳም ሆኖ
በተገለጠበት ጊዜ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል
መካከለኛ እንደነበረው፡፡[1ጢሞ25]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
39
በዚህም ሰዉን በዋናነት
የምድር ገዥ እንዲሆን
እንደፈጠረዉ እናያለን።
...ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም የባሕርን
ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ
ግዙአቸው ። ብሎ ባርኮታልና።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
"ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል...አንድም
4ኛ. ወንድና ሴት (ባል እና ሚስት) ምንም በፆታ፥
በስልጣንና በመገዛት ቢለያዩም፤ በአፈጣጠር
እኩል እንደሆኑ፥ በረከታቸውም እኩል እንደሆነ
የሚያሳይ ነዉ፤ ከራሱ ወይም ከእግሩ ሳይሆን
ከጎኑ ወስዶ በመፍጠር አሳይቶታልና፡፡ ሌላው
ጋብቻቸው በአንድ ወንድና በአንዲትም ሴት
መካከል ብቻ እንደሆነ ያሳያል፡፡ [ማቴ194]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
41
ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት። ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ
ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን? አሉት። እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ።
ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም። ስለዚህ ሰው
አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ
ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው
እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ
ሰው አይለየው። እነርሱም። እንኪያስ ሙሴ የፍችዋን ጽሕፈት ሰጥተው
እንዲፈቱአት ስለ ምን አዘዘ? አሉት። እርሱም። ሙሴስ ስለ ልባችሁ
ጥንካሬ ሚስቶቻችሁን ትፈቱ ዘንድ ፈቀደላችሁ፤ ከጥንት ግን እንዲህ
አልነበረም። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ
ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ 3-9 ያመነዝራል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ
ያመነዝራል አላቸው። [ማቴ19 ]
ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው
የሚለዉና ከጥንት ግን እንዲህ አልነበረም የሚለዉ
የጌታ አነጋገር ምን ማለት ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ማስገንዘቢያ፦
ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው የሚለዉና ከጥንት ግን
እንዲህ አልነበረም የሚለዉ የጌታ አነጋገር የሚያሳየዉ፤ ጋብቻ የሰዉ
ልጅ ዉድቀት ዉጤት ከሆነዉ ያለ ዝሙት ምክንያት እንዳይፈታ
መደንገጉም፤
1ኛ. ጋብቻ በአንድ ወንድና በአንዲትም ሴት፤ በአንዲት ሴትና በአንድም
ወንድ መካከል ብቻ የሚደረግ እንደሆነ ያሳያል ።
2ኛ. የክርስቲያኖችን ጋብቻ ወደቀደመዉ ክብሩ እንደመለሰዉ፤ እንደዉም
ደሙን በማፍሰስ እስከ ሞት በወደዳት ቤተክርስቲያኑና በእርሱ መካከል
ወዳለዉ ጥልቅ ግንኙነት ሚስጢር እንዳሳደገዉ ያሳያል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደ ቀደመዉ ነገራችን እንመለስና....
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን ፈጠረው?
† ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው
ፈጠረው?
† ለምንስ በዚህ ዓለም አስቀመጠው?
† እርሱስ ለማን ነው የእግዚአብሔርን
መልክ የሚያንፀባርቀው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
45
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና
† እግዚአብሔር አምላክ አንተ/ቺን ለምን በክርስቶስ
ኢየሱስ ፈጠረህ/ሽ???
† ለምንስ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አመንክ/ሽ? ለምን
በስሙ አምነህ ክርስቲያን ሆንክ/ሽ ወይም ተባልክ/ሽ???
† ምን አልባት በጌታ አምኜ ድኛለሁ ፣ ኩነኔም የለብኝም
ልትል ትችላለህ። ምን ሆነህ ነበር? ከምንድርነዉስ
የዳንከዉ? ከማንስ ነዉ ያዳነህ? በምንድር ነበር
የተኮነንከዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
46
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል ለመረዳት
በጠቅለላው መጽሓፍ ቅዱስ ላይ
የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ዓላማ
ማወቅ ይገባል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ
ሰውን በራሱ መልክ ከፈጠረበት ዓላማ
ጀርባ ደግሞ ከሰይጣንና አብረው ከወደቁት
መላዕክቱ ጋር የነበረው
ጠብ አለ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰይጣን በኃጢአቱ
ከመውደቁ በፊት "ጥበብን
የተሞላ፥ዉበቱም የተፈፀመ
መደምደሚያ÷ በእግዚብሔር ገነት
በኤደንም የነበረ÷ በተቀደሰው
የእግዚአብሔር ተራራ ላይ የኖረ
ሊጋርድም የተቀባ ኪሩብ ነበረ፡፡"
[ኢሳ1412-15፣ሕዝ2812-16]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰይጣን ከመወደቁ በፊት፣
የቀደመቺይቱን መሬት በእግዚአብሔር
አመራር መምራቱን ያሳያል፡፡
በእግዚአብሔር ላይ ባመፀና በልዑል
እመሰላለሁ ብሎ ሲሶ መላዕክቱን ጭምር
በመራ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ፍርድን
አምጥቶበታል፡፡ በዚህም ፍርድ የተነሳ፣
በመጀመሪያ የተፈጠረችው ምድር ባዶ፣
ምንም የሌለባት ጨለማም ሆናለች፡፡
[ዘፍ12፣ራኢ123] (The 'gap theory')
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንደገና በተፈጠረችው
ምድርም፤የእግዚአብሔር ዓላማ
የራሱን ባህርይ የተካፈለ ሰው
በእግዚአብሔር ሥርዓት ይህን ምድር
ይመራ ዘንድ ነው፡፡ gap theoryን
ባንቀበልም እንኳ እግዚአብሔር
የመለኮቱ ባህርይ ተከፋይ የሆነ ሰው
ፍጥረትን እንዲገዛ ፈጥሮታል
ባርኮታልም፡፡ (ዘፍ126፣28)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደ ቀደመዉ ነገራችን እንመለስና....
አዳም ይህን መለኮታዊ ክብር
የሚያንፀባርቀው ለማን ነዉ ?
ከአዳምና ከሔዋን ሌለ የለ! ለራሱ
ለእግዚአብሔር? ወይስ ልጅ
ወልደው ተባዝተው እርስ በርሳቸው
እግዚአብሔርን እያከበሩ? ይህ
ቢሆንም ሙሉ ፍፃሜው አይደለም!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
51
ታዲያ...
ይህ የአዳም
መለኮታዊ ክብር
የሚንፀባረቀው
ለማን ነዉ ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
52
መልሱ፡
በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ
የተፈጠሩት፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
የፈጠራችው እነርሱ፤ የወረሱትን
መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት በዋናነት
ለመላዕክት ዓለም ያሳዩ ዘንድ ነው፡፡
ለቅዱሳኑም ይሁን ለወደቁት፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህ...
እግዚአብሔር ሰውን በሰይጣን ቦታ፣ ይወርስና ይገዛ
ዘንድ በበለጠ ክብር በመልኩ እንደ ምሳሌውም
ፈጥሮታል፡፡
…. በዚህም ይ ህ ም ድ ር ፣ እግዚአብሔር ሰይጣንንና
መላዕክቱንም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚዋጋበት
የጦር ሜዳ፥ የአሸናፈነቱንም ድል የሚያበስርበት
የድል ሰገነቱ፥ የዘላለማዊዉና የማያዳግመዉም ድሉ
ቦታ፤ የድል ዜማ የሚዜምበትም አደባባይ እንደሆነ
እናያለን፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
54
እ ያ ል ን ያለዉ፣...
ይህ ምድር፣
† እግዚአብሔር ሰይጣንንና መላዕክቱንም ለአንዴና ለመጨረሻ
ጊዜ የሚዋጋበት የጦር ሜዳ፥
† የአሸናፈነቱንም ድል የሚያበስርበት ሰገነቱ፥
† የዘላለማዊዉና የማያዳግመዉም ድሉ ቦታ፤
† የድል ዜማ የሚዜምበትም አደባባይ
ነዉ። የሚለዉን ነዉ!!!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
55
እዉነቱ....
ሰይጣንም ይህን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ የእግዚአብሔርን
አጀንዳ እያበላሸ ይህን ምድር መምራት ይፈልጋል፡፡
...ስለዚህም ወደ አዳምና ሔይዋን መጥቶ እርሱን
እንዲከተሉት፥ በእግዚአብሔርም እንዲያምጹ
መከራቸው፡፡ እነርሱም ሰሙት፤ በእግዚአብሔርም ላይ
እንደርሱ አመጹበት፥ በኃጢአትም ወደቁ፤ ባልጠበቁት
መንገድም በርሱዉ አገዛዝ ስር ዋሉ። በዚህ መልኩ
እግዚአብሔር በሰው ያቀደው ሃሣቡ ለጊዜውም ቢሆን
ተስተጓጎለ፡፡ ይህን ጌታ እራሱ ሳይቀር ዲያቢሎስ የዚህ
ዓለም ገዥ እንደሆነ ተናግሮለታል፡፡ [ዮሃ1231፣1430]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
56
ክብርና ምስጋና ይግባውና
እግዚአብሔር ራሱ ከንጽህት ብፅዕት
ቅድስትም ከምትሆን ድንግል ማሪያም
ከሥጋዋ ሥጋ፥ ከነፍስዋም ነፍስ ነስቶ ፍጹሙ
አምላክ ፍጹም ሰዉ (ቃል ሥጋ) ሆኖ፣ የአዳም
ፈጣሪ፣ ሁለተኛው አዳም ሆኖ በሞተው
ሞቱና በተነሳዉ ትንሳኤ በኩል የዚህን ዓለም
ገዥነት መልሶ ይዞታል፡፡
[ዮሃ1231፣ ኤፌ119-23፣ዕብ18-9]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
57
ለስም አጠራሩ ስግደትና ምስጋና የሚገባው……
የአዳም ፈጣሪ ራሱ እግዚአብሔር.፣ የዛሬ 2000 ዓመት
በቤተልሔም እንደ ህፃን ተወልዶ፥ እየዳኅም አድጎ፥ በሰላሳ
ዓመቱ በጥምቀት የማዳን ሥራዉን በመጀመር፥ በምድረ
እስራኤል ለሦስት ዓመታት ያህል በተአምራትና በድንቆች
በምልክቶችም በተደገፈዉ ትምህርቱ
ተገልጦ፤ በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው
እውቀቱ ተሰጥቶ፤ በዓመፀኞች እጅ ተሰቅሎ በመሞት፤
የሞትን ጣር ግን አጥፍቶ በመነሳት ለሰዉ ልጅ አስቀድሞ
ያሰበለትን ሃሳብ በበለጠ ክብር መልሶለታል። [ሥራ222-24]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
58
አሁን...
“በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው
ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥
ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ
የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ
የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ
ተጭኖ እናየዋለን።”
9
[ዕብ2 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
59
አሁን...
“በክርስቶስ ኢየሱስ
ላሉት ኵነኔ
የለባቸውም።”
1
25
[ሮሜ8 ፣4 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
60
አሁን መላእክቱ በሰማያት.....
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም
ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥
በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ
ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም
ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን
መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ
አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ
9
እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”[ራእ5 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
61
እርግጥ ነው.....
"የዓለም መንግስት ለጌታችንና
ለእርሱ ለክርስቶስ ሆነች ከዘላለም
እስከ
ዘላለም
ይነግሣል፡፡"
15
[ራዕ11 ]
እንደተባለው አንድ ቀን በአካል
ተገልጦ ለዘላለም ይገዛል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
62
እርግጥ ነው.....
ማርያም...
"እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም
ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ
ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ
አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥
ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።"
[ሉቃ131-33]
እንደተባለለት አንድ ቀን በአካል ተገልጦ፣
በዳዊትም ዙፋን በመቀመጥ ለዘላለም ይገዛል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
63
እንግዲህ አሁን…
በአካል በዚህ ዓለም
የለምና ይህን ገዥነቱን
የሚተገብረው
በማን? እንዴትስ
ነው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
64
እንዲሁ በሌላ ቦታ...
በክርስቶስ ለማድረግ
እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥
የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ
ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር
ያለውን ሁሉ በክርስቶስ
ለመጠቅለል ነው።[ኤፌ19-10]
ይላል። እንግዲህ የፈቃዱ ሚስጥር
ምንድር ነዉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
65
መልሱን ይኸዉ ጳውሎስ ሓዋሪያ በሌላ ቦታ እንዲህ ይላል.....
“ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም
የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ
ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ
ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤ ብዙ ልዩ ልዩ የእግዚአብሔር
ጥበብ አሁን በቤተ ክርስቲያን በኩል በሰማያዊ
ስፍራ ውስጥ ላሉት አለቆችና ሥልጣናት ትታወቅ
ዘንድ፤
ይህም በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን
የፈጸመው የዘላለም አሳብ ነበረ፥ በእርሱም ዘንድ
ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት
በእርሱ አለን።”[ኤፌ39-12]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሚስጢሩ...
ሁሉን በፈጠረ በእግዚአብሔር ብሎ የእግዚአብሔርን
የቀደመ በሥነ-ፍጥረቱ ላይ የነበረውን ዓላማ፤
ሰውን በመልኩ በምሳሌውም በመፍጠር ሁሉን
እንዲገዛ የባረከበትን ቡራኬና የዘላለም ሐሳቡን
በመጥቀስ ይሔ ጥበብና ኃይል አሁን
በቤተክርስቲያን በኩል በሰማያዊ ስፍራ ላሉት
አለቆችና ስልጣናት በኃይልና በግርማ እየተገለጠ
ያለዉ እንደሆነ ይነግረናል፡፡
[ኤፌ310-11፣ 610-18]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
67
ምን እያልን ነዉ፤...
እግዚአብሔር አስቀድሞ ሰውን በመልኩ
በምሳሌውም በመፍጠር ሁሉን እንዲገዛ
የባረከበት ቡራኬ የዘላለም ሐሳቡ
ነዉ። ይህን ጥበብና ኃይሉን አሁን
በቤተክርስቲያን (በአንተ፣ ባንቺ፣ በኛ)
በኩል በሰማያዊ ስፍራ ላሉት አለቆችና
ስልጣናት በኃይልና በግርማ እየገለጠ
ነዉ። እያልን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
68
አሁን፡
በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ
የተፈጠሩት፤ ወንድና ሴትም አድርጎ
የፈጠራችው እነርሱ፤ የወረሱትን
መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት በዋናነት
ለመላዕክት ዓለም ያሳዩ ዘንድ ነው፡፡
ለቅዱሳኑም ይሁን ለወደቁት፡፡
ብለን የመለስነዉ ገባዎት???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ምን እያልን ነዉ፤...
እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረዉን
አዲሱን ሰዉ የለበስን፤ በወልደ አብ፣
ወልደ ማሪያም ኢየሱስ ክርስቶስ ያመንን፤
አስቀድሞ ሰውን በመልኩ በምሳሌውም
በመፍጠር ሁሉን እንዲገዛ የባረከበት
ቡራኬ ተካፋዮች ነን። እያልን ነዉ።
ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ
በእኛ ዘንድ መሆኑ ነው።
[ቆላ127፣310፣ኤፌ424]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
70
የታላቁ ሓዋሪያ ጳዉሎስ ተጋድሎ ጉልበትም
ይህ ከአእምሮ የሚያልፍ አስደናቂ
አስገራሚም የእግዚአብሔርን ምሥጢር፣
እርሱም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእኛ
ዘንድ የመሆኑ ነገር ሆኖ እናገኘዋለን።
ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል
ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ
እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም
ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ። የተሰወረ የጥበብና
የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። [ቆላ22-3]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
71
ወልደ አብ፣ ወልደ ማሪያም
ኢየሱስ ክርስቶስ፤
 እግዚአብሔር፣
 የእግዚአብሔር ምሥጢር፣
የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁን
በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነዉ
መልክና ክብር አስቀድሞ
ለአዳም ከተሰጠዉ
የሚበልጥ እንደሆነ
ይገባናል፡፡
[ሮሜ515-17]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁን
በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ
በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ
የባረከን የጌታችን የኢየሱስ
ክርስቶስ አምላክና አባት
ለምን እንደባረከን
ይገባናል፡፡ [ኤፌ13]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁን
በእናንተ መልካምን ሥራ
የጀመረው እስከ ኢየሱስ
ክርስቶስ ቀን ድረስ
እንዲፈጽመው ይሄንን
ተረድቻለሁ፡፡ የሚለው
ይገባናል። [ፊል16]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
፡፡
አሁን
“እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት
ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ
ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ
ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ
ተፈጠርን።” የሚለው የቀደመዉ
ሃሳቡ ገብቶናል። [ኤፌ210]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ማስገንዘቢያ...........እንግዲህ
አሮጌው በር (የመጀመሪያው
መጀመሪያ) ብለን በያዝነዉ በዚህ
ትምህርት፤ የዘፍጥረቱ መጀመሪያና
ፍጥረታትን የፈጠረው አምላክ
የተቀረው መጽሐፍ ቅዱስም አምላክ
ነው። ያልነውና የትምህርታችን ቋሚ
አምድ ይህንን ነዉ!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
77
ወደ ቀደመዉ ነገራችን እንመለስና....
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን ፈጠረው?
† ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው ፈጠረው?
† ለምንስ በዚህ ዓለም አስቀመጠው?
† እርሱስ ለማን ነው የእግዚአብሔርን መልክ
የሚያንፀባርቀው?
ያልነዉ ገባዎት? ? ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
78
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና
† እግዚአብሔር አምላክ አንተ/ቺን ለምን በክርስቶስ ኢየሱስ
ፈጠረህ/ሽ???
† ለምንስ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አመንክ/ሽ? ለምን በስሙ አምነህ
ክርስቲያን ሆንክ/ሽ ወይም ተባልክ/ሽ???
† ምን አልባት በጌታ አምኜ ድኛለሁ ፣ ኩነኔም የለብኝም ልትል
ትችላለህ። ምን ሆነህ ነበር? ከምንድርነዉስ የዳንከዉ? ከማንስ
ነዉ ያዳነህ? በምንድር ነበር የተኮነንከዉ???
ብለን የጠየቅንዎት ገባዎት? ? ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
79
እስካሁን ባየነዉ....
ክርስቶስ በሥጋ የተገለጠው የእግዚአብሔር
ጥበብ እንደሆነ፤ ቤተክርስቲያንም በዘመናት
በእግዚአብሔር አእምሮ ታስባ የነበረች፥
ትንቢት ያልተነገረላት፥ ሱባዔም
ያልተቆጠረላት ጌታ ግን በደሙ የመሰረታት፥
አዲሱ ሰው የተባለች፥ የተገለጠችም
የእግዚአብሔር ምስጢር እንደሆነች
አይተናል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
80
እስካሁን ከተናገርነዉም ዋናዉ ቁም ነገር...
የዚህ ዓለም ገዥነት፥ መንግስትም፥ ሥልጣንም
ለክርስቶስ እንደሆነ፤ ክርስቶስም ይህን ስልጣንና
በራሱ ምሳሌ የፈጠረውን አዲሱን ሰው፤ በበለጠ
ክብርም የተመለሰውን እግዚአብሔርን መምሰል
ምስጢር፤ በቤተክርስቲያን በኩል ገልጦታል የሚለውን
ነው፡፡
...በዚህም ቤተክርስቲያን ፤ እንዲሁም መንፈሳዊ
ጋብቻ የዚህ ስልጣንና ምስጢር መገለጫ፤ እንዲሁም
የዚህ መልክ መታያ ቦታዎች እንደሆኑ እናያለን፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
81
†
የክርስቶስ መንገስ
በቤተክርስቲያን
እንዴት
ነው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አዳም
የክርስቶስ ፤
ሔይዋን ደግሞ
የቤተክርስቲያን
ምሳሌ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንዴት ቢሉ...
ልክ አዳም ከባድ እንቅልፍ ተኝቶ ሳለ
ሔይዋን ከጎኑ በተወሰደ አጥንት ተሰርታ
ከእንቅልፋ ሲነቃ፤ ከአካሉ የተከፈለች ክፋይ
ሚስቱ ሆና እንደተሰጠችው [ዘፍ218-24]፤
ቤተክርስቲያንም እንዲሁ፣ በከባድ እንቅልፍ
ከተመሰለ ከክርስቶስ ሞት በትንሳኤዉ ኃይል
ወጥታ፤ ለራሱ እንደ አካልም ሙሽራውም
ተሰጥታለችና፡፡
[ኤፌ 119-23 ፣525-27]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አዳም የክርስቶስ ፤ ሔይዋን ደግሞ የቤተክርስቲያን ምሳሌ ያልነዉ እንዴት ቢሉ፡፡
ልክ ወንድና ሴት የእግዚአብሔርን
መልክ እንደወከሉ[ዘፍ127] ፥
ቤተክርስቲያንም ያመኑ ሰዎች ኅብረት፥
ራስና አካል፥ ሙሽራና ሙሽሪት
በመሆን በእግዚአብሔር መልክ ተፈጥራ
በሰይጣን ለይ ስልጣንን ይዛለችና፡፡
[ኤፌ122-23 ፣215-16፣424፣
532፣610-20፣ቆላ310]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
†
የክርስቶስ መንገስ
በጋብቻ እንዴት
ነው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ባል
የክርስቶስ፤
ሚስት የቤተክርስቲያን
ምሳሌ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንዴት ቢሉ...
ጋብቻ የቤተክርስቲያን ትንሿ አካል
ናት፡፡ በዚህ ዓለም ያለው የእግዚአብሔር
ዓላማ በተጋቢዎች መካከል ባለው
ግንኙነት ይገለጣል፡፡ መንፈሳዊ ጋብቻ
የክርስቶስና የቤተክርስቲያን ምሳሌ ነውና፡፡
[ኤፌ 522-23]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንዴት ቢሉ...አንድም
ባልና ሚስት በተሰጣቸው ድርሻ ሁለቱም፡
†በአፈጣጠር እኩል፤ በፆታ ግን ተለያይተው፥
†በስብዕና እኩል፤ ባል እየወደዳት፤ ሚስትም
እየተገዛችለት ፥
በሰላም፥ በፍቅር፥ በአንድነትም በመሆን
የእግዚአብሔርን አገዛዝ ስርዓት በቤታቸዉ
በማስፈን፤ በመንፈሳዊ ጋብቻቸዉ
በዚህ ዓለም ያለውን የእግዚአብሔርን
ዓላማ ይገልጣሉና፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ይህንን ሚስጢር በመያዝም አንዳንድ የመጽሓፍ ቅዱስ አዋቂዎች...
እግዚአብሔር በዚህ ምድር ባለዉ ጋብቻ ለይ
ያለው ዓላማ፤ በመንፈሳዊ ጥበቡ፥ ሚስጥሩም ሆነ
ኃይሉ የሰይጣንን ጥበብም ኃይልም የሚሽርበት እንደሆነ
ይናገራሉ፡፡ ለዚህም “በሰማይ ማግባት መጋባት
የለም፡፡” የለም የሚለዉን ሃሳብ [ማቴ 2229-30]
ሰይጣን በእሳት ባህር ይጣላልና ነዉ ብለዉ
ይተረጉማሉ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እስካሁን
የተመለከትነውን Teological
እና መጽሓፍ ቅዱሳዊ መሰረቶች
በትክክል ከተረዳነው፥ በዘፍጥረት
መጀመሪያ የነበረው አምላክ
የተቀረዉም መጽሓፍ ቅዱስ አምላክ
እንደሆነ የመረዳት ችግር
አይኖርብንም!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
91
እንግዲህ...እግዚአብሔር ሰውን
በመልኩ እንደምሳሌውም ፈጠረው፤
ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥
ግዙአትም ብሎ ባረካቸዉ። ከሚለዉ
መሰረተ ሃሳብ አኳያ ጌታ ኢየሱስ
ክርስቶስን ማመን ወይም ክርስቶስን
መቀበል ማለት በራሱ ምን ማለት
ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
92
እግዚአብሔር ልክ ሔይዋንን በአዳም በኩል እንደፈጠራት፤ እኔንም
በርሱ በኩል በመልኩና በምሳሌዉ መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት ተካፋይ
አድርጎ፤ ይህንንም በዋናነት ለመላዕክት ዓለም እንዳሳይ ቢፈጥረኝም፤
በአዳም በደል ይህን ገዥነት ሳጣ፤ እግዚአብሔር ራሱ ንጽህት ብፅዕት
ቅድስትም ከምትሆን ድንግል ማሪያም ከሥጋዋ ሥጋ፥ ከነፍስዋም ነፍስ ነስቶ
ፍጹሙ አምላክ ፍጹም ሰዉ (ቃል ሥጋ) ሆኖ፣ የአዳም ፈጣሪ ራሱ
ሁለተኛው አዳም ሆኖ በሞተው ሞቱና በተነሳዉ ትንሳኤ በኩል የዚህን ዓለም
ገዥነት መልሶ ይዞታል፡፡ በቤተክርስቲያን (በእኔ)በኩል በሰማያዊ ስፍራ
ላሉት አለቆችና ስልጣናት በኃይልና በግርማ እየተገለጠ ይገኛል። የዚህ
ምሥጢርም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእኔ ዘንድ መሆኑ ነው።
ስለዚህም በአዳም ያጣሁትን ሁሉ በበለጠ ክብር በክርስቶስ
ተመልሶልኛል። በመገረፉ ቁስል ፈዉሶ፤ በሞቱ ሞቴን በመሻር፣
በከበረዉ ትንሳኤዉ ያጸድቀኝ ዘንድ፤ እግዚአብሔር በደሌን
ሁሉ በርሱ ለይ አኑሯል። አሁን ጸድቅ፣ ኩነኔ አልባም
የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሎ ማመን ነዉ።
93
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ይትባረክ እግዚአብሔር፣
አምላከ አበዊነ።
የአባቶቻችን አምላክ፣
እግዚአብሔር ይመስገን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
94