Transcript 2005

1
1.የ2005 በጀት ዓመት የለውጥ ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም
1.1 የተገልጋዮች ቻርተር
1.2. የለውጥ ሠራዊት ግንባታ
1.3 ፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል
1.4 የቢ.ኤሰ.ሲ ትግበራ
1.5 የአራቱ ማዕቀፎች ግምገማ
2. የ2006 የለውጥሥራዎች ዕቅድ
2
3
አድራሻችን
ፋክስ 251-11-551-48-66
ኢ-ሜይል [email protected]
ዌብሳይት
4
የኢትዮጵያን የመንገድ አውታር በ2015 ዓ.ም. መካከለኛ ገቢ ካላቸው
ሃገራት ደረጃ በማድረስ የተገልጋዩን የላቀ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ
ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤
5

ለዜጎች ጥራት እና ሰፊ ሥርጭት ያለው የመንገድ አውታር ለማቅረብ፣

የዜጎችን ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎት የማግኘት መብት ለማረጋገጥ፣

ዜጎች በአገልግሎታችን ያላቸውን ቅሬታ ተቀብሎ ለመፍታት፣

የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ለማ ላት እና

ኃላፊነትና ተጠያቂነትን በግልጽ ለማመላከት፡፡

ሁሌም አገልግሎታችንን ለማሻሻልና ተገልጋዮቻችንን የበለጠ ለማርካት ነው፡፡
6

የጨረታ ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ ጨረታ ማውጣት እና መገምገም፣

የመንገድ ግንባታና ጥገና የሚሠሩ ኮንትራክተሮችን የመቅጠር፣

የዲዛይን ግንባታ፣ ቁጥጥርና የመንገድ አዋጭነትን የሚያጠኑ አማካሪ መሐንዲሶችን መቅጠር፣

የመንገድ ግንባታ፣የመንገድ ጥገና ኘሮጀክቶችንና ከሴክተሩ ጋር የተያያዙ ሥራዎችን የመቆጣጠርና
የማስተዳደር፣

በጉልበት ተኮር እና በቴክኖሎጂ የተደገፉ ለመካከለኛ ቴክኒሺያኖች እና ኦፕሬተሮች (መሣሪያ
አንቀሳቃሾች) ልዩ ልዩ ስልጠናዎች መስጠት፣

የምርምርና ስርጸት ሥራዎች /Research & Development/ ማካሄድ፣
7



ለባለሥልጣኑ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር አባላት በለውጥ ሠራዊት ግንባታና
የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
የበላይ አመራሩ ከተገልጋዮች (ኮንትራክተሮችና ኮንሰልታንቶች ወዘተ...) ጋር
በተለያዩ መድረኮች ባጋጠሙ ችግሮችና መልካም ተሞክሮዎች ዙሪያ ውይይት
ተደር ል፡፡
ለ90የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በኢትዮጵያ የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ፣
በማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች እና የተሀድሶ መስመርና
የኢትዮጵያ ህዳሴ እና የፊዴራል ሲቪል ሰርቪስ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ሠነዶች
ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡
8

ኪራይ ሰብሰቢነትን ለመዋጋት እና በሠራተኛው ዘንድ ልማታዊ አስተሳሰብን
ለማስረፅ የተለያዩ መጽሄቶችን፣ በራሪ ወረቀቶችና ፖስተሮች ለሰራተኛው
ተሰራጭቷል፡፡

ከተለያዩ ክፍሎች የሚቀርብ ጥቆማዎች ላይ እና ከኮሚሽኑ በሚጻፉ ደብዳቤዎች
መሰረት ተገቢውን ማጣራት በማድረግ አግባብ ላላቸው አካላት ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

የባለሥልጣኑ የውስጥ የሥነ ምግባር ደንብ ረቂቅ ተዘጋጅቷል፡፡

የፀረ-ሙስና ትግሉን ለማጠናከር በሁለት ዙር ለ200 ሠራተኞች ስልጠና ተሰጥ ል፡፡
9

2005 ኦኘሬሽናል እቅድ መሠረት በማድረግ ከመካከለኛ አመራር ጀምሮ እስከ
ፈፃሚ ሠራተኛ ድረስ የBSC እቅድ ካስኬድ (እንዲወርድ) ተደር ል፡፡

በ2005 በጀት ዓመት ከመካከለኛው አመራር እስከ ፈጻሚ ሠራተኛ ድረስ ያለው
የBSC አፈፃፀም ተገምግሟል፡፡
10

በተ ም ደረጃ በከፍተኛ አመራሩ፣በመካከለኛ አመራሩ፣በፈ ሚ ሠራተኛው እና
ከሕዝብ ክንፍ አባላት ጋር ግምገማዊ ውይይት ተደር ል፡፡ (የካቲት 19/2005 በግዮን
ሆቴል)

በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በአሰራር እና በግብዓት ዙሪያ በተለዩ ማነቆዎች ላይ ለሁሉም
ሠራተኞች ግምገማዊ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡

በአራቱ ማዕቀፎች በተደረጉ ግምገማዊ ውይይቶች በተለዩ ማነቆዎች ላይ የድርጊት
መርሐ-ግብር ተዘጋጅቶ ተግባራዊ ተደር ል፡፡
11
የግምገማ
ማዕቀፍ
የተለዩ ማነቆዎች
የመንገድ ወሰን ማስከበር ላይ
አልፎ አልፎ ከመስተዳደር
አካላትና ከዩቲሊቲ መ/ቤቶች
አመለካከት ጋር በቂ ትብብር አለመኖር
የመፍትሔ እርምጃዎች
የተከናወኑ ሥራዎች
• የመስተዳደር አካላትና
• በአምስቱም ሪጅኖች
የገማች ኮሚቴ አባላት
በሚገኙ የተለያዩ
ጊዜያቸውንና ኃይላቸውን የመስተዳድር አካላት፣
አስተባብረው እንዲሰሩና
ከዩቲሊቲ መ/ቤቶች ጋር
በቂ ትብብር እንዲያደርጉ ሰፊ ግንዛቤ
ተገቢውን ግንዛቤ
የማስጨበጫ መድረክ
መስጠት (ማስጨበጥ)
ተካሂዷል
የተገኙ
ውጤቶች
ጊዜ
የሚጠይቅ
12
የግምገማ
ማዕቀፍ
የተለዩ ማነቆዎች

አመለካከት
የመፍትሔ እርምጃዎች
የተከናወኑ ሥራዎች
• የዲዛይን ኮንሰልታንቶች • በዚህም በተለያዩ
መንገዶች ሲሰሩ
በዲዛይን ደረጃ ያሉ
ከራሳቸው ጥቅም አኳያ
አካባቢዎች ከአማካሪ
የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ
ብቻ በማየት የዲዛይን
እና ተቋራጭ
በመንገድ ግንባታ ወቅት
ለውጥ የመጠየቅ እና
መሀንዲሶች ከአከባቢ
ሊነሱ የሚችሉ
አላስፈላጊ አቤቱታ ማቅረብ ጥያቄዎች/ቅሬታዎችን
የመስተዳድር አካላት
ጋር ውይይት በማካሄድ
ግምት ውስጥ ባስገባ
መልኩ ሥራዎችን
ችግሩን ለመቅረፍ
ማከናወን እንዲችሉ
ተደርጓል
የግንዛቤ ማስጨበጫ
ውይይት ማድረግ
የተገኙ
ውጤቶች
ጊዜ
የሚጠይቅ
13
የግምገማ ማዕቀፎ

በአመለካከት
የተለዮ ማነቆዎች
የተወሰደው እርምጃ
በክብደት መጠን
• በመልካም ስነ ምግባር ዙሪያ 
ቁጥጥር ጣቢያዎች
በ9ኙም ጣቢያዎች ላሉ
ላይ የሚሠሩ
ሠራተኞች ግምገማዊ
ሠራተኞች አልፎ
ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን
አልፎ የሚታዩ የሥነበተጨማሪ በየጊዜው

ምግባር ጉድለቶች፣
በሚ/ጣቢያዎች በመሄድ
የተገኘው ለውጥ ገምገመናል
የተገኘ ውጤት
ከዚህ በፊት በባለ
ሐብቶችና
በአሸከርካሪዎች ይቀርብ
የነበረው እሮሮ መቀነስ
አሽከርካሪዎችን ጠይቀን
መሻሻል እንዳለም
ገልፀዋል፡፡
14
የተከናወኑ ተግባራት
ወደ ሚዛን ጣቢያ
ገብተው የተመዘኑ
ተሽከርካሪዎች ቁጥር
ትርፍ ኩንታል ጭነው
ክስ የተመሠረተባቸው
በትርፍ የተራገፈ ጭነት
በኩንታል
ከቅጣት ለመግሥት ገቢ
የሆነ ገንዘብ
የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት
ከመሠጠቱ
በፊት የጥር እና የየካቲት ወር
2ዐዐ5 ዓ.ም የነበረ አፈፃፀም
የግንዛቤ ማስጨበጫ ልዩነት
ከተሠጠ በኋላ
በቁጥር
መጋቢትና ሚያዝያ
2ዐዐ5 ዓ.ም
አፈፃፀም
በ%
3ዐ152
32468
2316 7.68%
1982
3284
1302 65.69%
2556ዐ
42526
16966 66.37%
944,716
1,094137
149,421 15.82%
15
የግምገማ
ማዕቀፎች
በአመለካከት
የተለዩ ማነቆዎች
• የተሽከርካሪ ክብደትና
መጠን ቁጥጥር ዙሪያ
ከፖሊስ አስፈጻሚዎች
እስከ ህብረተሰቡ ያለው
ግንዛቤ አናሳ መሆን፣
የመፍትሔ እርምጃዎች
የተወሰደው እርምጃ
• ከመንግሥት መ/ቤቶች • የተሽከርካሪ ክብደትና መጠን
ፈጻሚ አካለት ከጭነት
አሠራርን በተመለከተ ከመንግሥት
ማመላለሻ ማህበራት
መ/ቤቶች ፈጻሚ አካላት ጋር
ከትራንዚተሮች ጋር
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስብሰባዎች
ውይይት ማድረግ
ተካሂደዋል፡፡
• ከመንግስት መ/ቤቶቸ ፈጻሚ አካላት
፣ከጭነት ማመላለሻ ማህበራት
ከትራንዚተሮች
• ስለመንገድና መንገድ ዳር ላይ
ስለተተከሉ ልዩ ልዩ ምልክቶች
ጠቀሜታቸውና አጠባበቅ፣
• ከከተማና ከወረዳ መስተዳድሮች ጋር
የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ
ተሠርቷል፡፡
16
ግምገማ ማዕቀፎ
በአሠራር እና
በአደረጃጀት
የተለዮ ማነቆዎች
የተወሰደው እርምጃ
• ከልማዳዊ የድልድዮችና
መንገዶች ጥገና አሠራር
በመላቀቅ የተሻሉና ዘመናዊ
አለማድረግ፡፡
• ለድልድይ ጥገና ሥራ
አነስተኛ
ኮንትራክተሮች
ስልጠና ተሰጥቶ
በቅርቡ ሥራውን
ይጀምራሉ፡፡
የተገኘ ውጤት
• ጊዜ የሚጠይቅ
17
የግምገማ ማዕቀፍ
የተለዩ ማነቆዎች
የመፍትሔ
እርምጃዎች
የተከናወኑ ሥራዎች
የተገኙ
ውጤቶች
በአሠራር እና
በአደረጃጀት
በመንገድ ዲዛይን፣
በመንገድ ግንባታ
የጥራት ጉድለት፣
• የጥራት ችግርን
በተመለከተ
በእያንዳንዱ
የግንባታ
ኘሮጀክቶች ላይ
ሁሉንም
የኮንሰልታንት
ስታፍ ያካተተ
ውይይት ማድረግ
• በተመረጡ ኘሮጀክቶች
ላይ በሪጅናል
ዳይሬክተር ደረጃ
ተከታታይ የመስክ
ጉብኝት በማድረግ
ከአማካሪ መሐንዲሶችና
ሥራ ተቋራጭ ኃላፊዎች
ጋር ጉብኝቶችን ተከትሎ
ውይይት ተደርጓል፡፡
ጊዜ የሚጠይቅ
18
የግምገማ ማዕቀፍ
በአሠራር እና
በአደረጃጀት
የተለዩ ማነቆዎች
ተቋራጮች የወሰዱትን
የቅድሚያ ክፍያ በአግባቡ
አይጠቀሙበትም ኢ.መ.ባ
ስርዓት ማበጀት አለበት
የመፍትሔ እርምጃዎች
የተከናወኑ ሥራዎች
• የቅድሚያ ክፍያን በአግባቡ
• ቅድመ ክፍያን በአግባቡ
ጥቅም ላይ ለማዋል
ለመጠቀም የሚያስችል
የተዘረጋውን አሰራር በሁሉም
አሰራር ተዘርግቶ
ፕሮጀክቶች ላይ መተግበሩን
በጨረታ ሰነድ ውስጥ
ለማረጋገጥ የሚያስችል አሰራር
በማካተት እየተሰራበት
መፍጠር
ይገኛል፡፡
• በትግበራ ላይ ያጋጠሙ
ችግሮችን ተግባራዊ ከሚያደርጉ
ሪጅናል ዳይሬክተሮች ጋር
ቀጣይነት ያለው የመረጃ
ማሰባሰብና የማሻሻያ
አሰራር መዘርጋት
19
የግምገማ
ማዕቀፍ
የተለዩ ማነቆዎች
የመፍትሔ እርምጃዎች
የተከናወኑ ሥራዎች
• ዋጋ ሰብረው የሚገቡ እንዲሁም ልምድ • ዋጋ ሰብረው የሚመጡ
በአሠራር እና በጨረታ Lowest
የሌላቸውን ተጫራቾች ለመርዳትና
ተጫራቾች ለመቆጣጠር
በአደረጃጀት Bidder ሆኖ ስለተገኘ ብቻ
መሥመር ለማስያዝ
ጥረት እየተደረገ ሲሆን
አሸናፊ ማድረግ አግባብ
1. የምህንድስና ግምቱ ለተጫራቾች
በቀጣይ ይህ ሁኔታ
አይደለም ፡፡ ከምህንድስና
ግልጽ የሚደረግበት መንገድ
የሚጠናከርበት መንገድ
ግምት (Engineering
ከተገቢው አካላት ጋር ተነጋግሮ
ይመቻቻል፡፡
Estimation) ጋር
ተግባር ላይ ማዋል
በማየትና በማወዳዳር
2. ዋጋቸው አነስተኛ ለሆኑ Projects
ቢፈተሸ ፣
በተለይም ለlabour Based
ዋጋ ሰብረው የሚመጡ ተጫራቾችን
የሚያስወጣ የጨረታ ግምገማ አሰራር
መመርመርና ከተገቢው አካላት ጋር
በመነጋገር መወሰን፡፡
20
ዕቅድ 1 የለውጥ ሠራዊት ግንባታ በማጠናከር ቀጣይነቱን ማረጋገጥ፣
ዕቅድ 2 የውጤት ተኮር ሥርዓትን (BSC) ተግባራዊ ማድረግና መገምገም፣
ዕቅድ 3 የተለያዩ የውይይትና የግምገማ መድረኮች ማዘጋጀት፣
ዕቅድ 4. ተቋማዊ የለውጥ የኮሙኒኬሽን /ተግባቦት/ ሥራዎች ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ማከናወንና ከሕዝብ
ክንፍ ጋር ወቅታዊ ወይይቶችን ማካሄድ፣
ዕቅድ 5. አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል፣
ዕቅድ 6 .የ ክትትል፣ግምገማና ሪፖርት ሥርዓትን መተግበር፣
ዕቅድ 7. የኢመባን ሞደርናይዜሽንና ትራንስፎርሜሽን ኢንሼቲቭ ፕሮግራምን
መተግበር፣
21
22