የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ ነሐሴ 2005 ዓ.ም. አዲስ አበባ.

Download Report

Transcript የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ ነሐሴ 2005 ዓ.ም. አዲስ አበባ.

የ2005 በጀት ዓመት
አፈፃፀም እና የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ
ነሐሴ 2005 ዓ.ም.
አዲስ አበባ
1
የአቀራረብ ቅደም ተከተል
1. የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም
1.1 የ2005 በጀት ዓመት የአስራ ሁለት ወራት አፈፃፀም በካታጎሪ
1.2 የ16 ፕሮጀክቶች አፈፃፀም
1.3 የአምስት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም
1.4 የታዩ ችግሮች
1.5 የተወሰዱ እርምጃዎች
2. የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ
2.1 የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ ለማዘጋጀት የተወሰዱት ታሳቢዎች
2.2 የፌደራል መንገዶች ¾2006 u˃ ¯Sƒ ዕቅድ
2.3 የመንገድ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻልና የግንባታ ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተነደፉ ስትራቴጂዎች የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ
2.4 የ2006 ዕቅድን ለማስፈፀም የተቀመጡ አቅጣጫዎች
2
1. ¾2005 u˃ ¯Sƒ ›ðíìU
3
1.1. ¾2005 u˃ ¯Sƒ የአስራ ሁለት ወራት ¾Y^ ›ðíìU uካታጎሪ
ተ/ቁ
1
የዓመቱ ግብ
(ኪ.ሜ.)
ተግባር
የአስራ ሁለት ወራት
ዕቅድ
ክንውን
የዓመቱ
ቀሪ ሥራ
%
ዋና ዋና ሥራዎች
1.1 ዋና መንገዶች ማጠናከር
168
168
150.9
90
1.2 ዋና መንገዶች ማሻሻል
207
207
192.2
93
1.3 አገናኝ መንገዶች ማሻሻል
725
725
616.2
85
1.4 አገናኝ መንገዶች ግንባታ
783
783
778.9
99
1.5 ዲዛይንና ግንባታ
285
285
240.7
84
66.2
2168
2168
1978.8
91
189.2
ንዑስ ድምር
17.1
14.8
108.8
4.1
4
…የቀጠለ
የዓመቱ
ግብ
(ኪ.ሜ.)
ዕቅድ
ክንውን
%
726
726
815.6
112
-
3.1 መደበኛ ጥገና
14568
14456
14459.8
100
2250.1
3.2
2410
2422
2250.7
93
171.3
ንዑስ ድምር
16878
16878
16710.5
99
167.5
አጠቃላይ ድምር
19772
19772
19504.9
99
267.1
ተግባር
2
ወቅታዊ ጥገና
3
መደበኛ/ተርም ጥገና
በአፈፃፀም ላይ የተመሰረተ መንገድ ጥገና
የአስራ ሁለት ወራት
የዓመቱ
ቀሪ ሥራ
5
የበጀት አጠቃቀም (በሚ.ብር)
በጀት
ወጪ
መቶኛ
21,835.9
21,475.4
98
ጥገና ፕሮጀክቶች
931.2
932.2
100
መደበኛ በጀት
114.4
112.8
99
22,881.5
22,520.4
98
ካፒታል ፕሮጀክቶች
ድምር
6
በበጀት ዓመቱ የተጠናቀቁ እና ኮንትራታቸው
የተፈረመ ፕሮጀክቶች ብዛት
 14 ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል፡፡
 የ28 ፕሮጀክቶች ኮንትራት ተፈርሟል፡፡
7
1.2 የመንገድ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻልና የግንባታ
ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተነደፉ ስትራቴጂዎች
8
የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ስትራቴጂ
የ5 ዓመት
ዕቅድ
1.
በፌደራል መንገዶች ላይ የሚሳተፉ ተቋራጮችን ቁጥር ፕሮጀክቱ
ሲቀረጽ ከነበረው 15፣ በ5 ዓመት ውስጥ 100 ማድረስ
100
75
65
2.
በቀጣይ አምስት ዓመታት በፌዴራል
አማካሪዎችን ከ25 ወደ 50 ማሳደግ
50
43
60
3.
ለመንገድ ዘርፍ የሚያስፈልጉ ከፍተኛ ባለሞያዎች ማፍራት፡የምህንድስና ባለሙያዎችን በሁለተኛ ድግሪና ከዚያ በላይ ማሰልጠን
1,500
1000
2115
38105
ተቁ
መንገዶች
እስከ ሰኔ 2005
ዕቅድ
አፈፃፀም
የሚሳተፉ
4.
የመንገድ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ባለሞያዎችን ማብቃት፡- በርካታ
የግልና የመንግሥት ባለሙዎችን ማሠልጠንና መመዘን
46,530
38,000
5.
በአስፋልት መንገድ ስራ ላይ ባሉ ችግሮች የባለሞያዎችን ግንዘቤ
ማሳደግ እና አሠራር ላይ ክህሎት ማዳበር፡- ለባለሞያዎች ተግባራዊ
ስልጠና መስጠትና ማብቃት
200
200
436
9
…የቀጠለ
 የመንገዶች ግንባታ ጨረታ ከመውጣቱ በፊት በዲዛይን ወቅት




የፕሮጀክቶቹን የግንባታ ክልል ነጻ ማድረግ
የመንገዶች ዲዛይን ጥራትን የማረጋግጥ ሰራ እና የተጠያቂነት አሰራርን
ማስፈን
የመንገድ ዘረፍ የምርምር አቅምን ማሳደግ
ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ወጪ እና ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማድረግ
የኮንትራት አስተዳደርን በየጊዜው መፈተሽና ማሻሻል፡፡
10
1.3 ¾›Ueƒ ¯Sƒ °pÉ ›ðíìU
ª“ ª“ }Óv^ƒ
1
¾5 ¯Sƒ
ዕpÉ
¾›Ue~ ¯Sƒ S`G-Ów`
›ðíìU እ•
eŸ ሰኔ 2005
ዕpÉ
¡”ው”
¡”ው”
¾ዕpÉ
S„—
uk] ¾S`G¾S`H Ów\
Ów\ k] Y^
Ñ>²?Áƒ
uS„—
¾T>ðìU
ª“ ª“ Y^‹
1.1 ª“ S”ÑÉ TÖ“Ÿ`
728
516
437
85
291
40
1.2 ª“ S”ÑÉ Å[Í ThhM
ታ•
1.3 ª“ S”ÑÉ Ó”v•
1089
80
980
50
962.9
67.2
98
134
126.1
12.8
12
16
1.4 ›Ñ“˜ S”ÑÉ Å[Í ThhM
3934
1978
1677.6
85
2256.4
57
1.5 ›Ñ“˜ S”ÑÉ Ó”vታ•
4251
2373
2288.9
96
1962.1
46
10082
5897
5433.6
92
4700
2210.5
2633.5
119
2066.5
44
14782
8107.5
8067.1
100
6714.9
45
”®<e ÉU`
2
Ÿõ}— ØÑ“
ÉU`
4648.4
46
11
የሶስት ዓመታት የመንገድ ዘረፍ አፈጻጸም
(ኪ.ሜ እና ሚ.ብር)
አስፈጻሚ
የፊዚካል አፈጻጸም
የፋይናንሻል አፈጻጸም
ዕቅድ
ክንውን
በመቶኛ
ዕቅድ
ወጪ
በመቶኛ
የፌደራል መንገዶች
8108
8067.1
100
56,125.30 60,576.9
108
የክልል መንገዶች
30046
27877
93
8,451.10
5,391.6
64
የወረዳ መንገዶች (URRAP)
40044
21240
53
14349
14071
98
ድምር
78197
57184.1
73
78924.9
80039
101
12
ኪ.ሜ
የመንገድ እድገት በኢትዮጵያ (ኪ.ሜ)
85000
80000
75000
70000
65000
60000
55000
50000
45000
40000
35000
30000
25000
20000
15000
10000
5000
0
18 % አማካይ ዓመታዊ እድገት
ጠቅላላ
አስፋልት
17 % አማካይ ዓመታዊ እድገት
2002
2003
2004
2005
በጀት ዓመት
13
በአምስት ዓመቱ የሚደረስበት ግብ
ግቦች/አመላካቾች
የበጀት ዓመት
2002
Base
Year
ጠቅላላ የመንገድ ርዝመት በኪ.ሜ
ክረምት ከበጋ በሚያስኬድ መንገድ የተገናኙ ቀበሌዎች (በመቶኛ)
የመንገድ ጥግግት (km/1000 km sq./
በአማካይ ወደ ክረምት እና በጋ የሚያስኬዱ መንገዶች ላይ ለመድረስ
የሚወስደው ግዜ በሰዓት
ተቀባይነት ያለው መንገድ ድርሻ በመቶኛ (Good +Fair Condition) የወረዳ
መንገዶች ጨምሮ
48793
39
44.5
3.7
79.7
2005 ክንውን
2007 ላይ
የሚደረስበት ግብ
79,578 136,044
100
63
123.7
72.3
1.4
2.3
86
86.7
14
1.4 የታዩ ችግሮች
የአገር ውስጥ ተቋራጮች የማኔጅመንት ድክመት
እና ሌሎች ችግሮች፣
በኢመባ ልምድ ያለው ባለሞያ በየጊዜው
እየተመናመነ መሄድ፣
የመንገድ ወሰን ማስከበር /RoW/፣እና
የበጀት እጥረት
15
1.6 የተወሰዱ እርምጃዎች
 የሴክተሩን አቅም ለማጎልበት የተለያዩ ድጋፎች ለዘርፉ ተዋንያኖች ተሰጥቷል፡፡
 ለአዳዲስ ስራ ተቋራጮች ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በርካታ ተቋራጮች ገብተዋል፣
 ከ2100 በላይ መሐንዲሶች በMSc እንዲሰለጥኑ እየተደረገ ነው፡፡ በአስር ሺዎች




ለሚቆጠሩ መካከለኛ ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
በሁሉም ፕሮጀክቶች ለሚገኙ የመሳሪያ ኦፕሬተሮች ስልጠና እና የብቃት ምዘና
እየተከናወነ ነው፡፡
መንገዶችን ቀደም ብሎ ከRoW ለማጽዳት እየተሰራ ነው፡፡
ባለሞያዎችን ለማቆየት ጥናት ተዘጋጅቶ ለቦርድ ቀርቦ ውሳኔ አግኝቷል፡፡
በተመደበው በጀት መሠረት ፕሮጀክቶች በቅድምተከተል ጨረታው እንዲወጣ
ተደርጓል፡፡
16
2. የፌደራል መንገዶች ¾2006 u˃
¯Sƒ ዕቅድ
17
2.1 የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ ለማዘጋጀት
የተወሰዱት ታሳቢዎች
 የነባር ፕሮጀክቶችን ስራ ማስቀጠል፣
 የግንባታ ወጪያቸው በውጭ ፋይናንስ ለሚሸፈኑ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ መስጠት፣
 በበጀት እጥረት ወደ 2006 በጀት ዓመት እንዲሸጋገሩ የተደረጉ እና በGTP በዕቅድ




የተመለከቱትን ፕሮጀክቶች በጠቀሜታቸው መሠረት በቅደም ተከተል ማካተት፣
ለስኳር ልማት ፕሮጀክቶች ፣ የማዕድን እና የአበባ ልማት የሚካሄድባቸው አካባቢዎች
መዳረሻ መንገዶች ቅድሚያ መስጠት፣
የአዳዲስ የጥናት ኘሮጀክቶችን ሥራ ማስጀመር፣
ጥገና የሚያስፈልጋቸው መንገዶች በመለየት ወቅታዊና መደበኛ ጥገና ማከናወን እና
የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ማካሄድ ናቸው፡፡
2.2 የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ
(በዋና ዋና ተግባራት)
ተ.ቁ
1
1.1
1.2
1.3
1.4
1.5
1.6
ዋና ዋና ተግባራት
የፕሮጀክቶች
ብዛት
ከመንገድ ማጠናከር፣ ማሻሻልና ግንባታ ጋር የተያያዙ ሥራዎች
ዋና መንገዶች ማጠናከር
10
ዋና መንገዶች ማሻሻል
16
አገናኝ መንገዶች ማሻሻል
60
አገናኝ መንገዶች ግንባታ
88
የመንገዶች ከባድ ጥገና
7
ሌሎች ሥራዎች
ፊዚካል ዕቅድ ፋይናሻል ዕቅድ
በኪ.ሜ.
በሚ. ብር
85
3,771.0
198
3,307.4
682
945
9,109.0
10,791.7
57
331.0

የድልድይ ግንባታ ሥራዎች

6
--
677.2
የአቅም ግንባታ ሥራዎች
18
--
706.6

የፊዚቢሊቲና የዲዛይን ሥራዎች
ንዑስ ድምር
128
--
241.0
333
1,967
28,934.9
19
…የቀጠለ
ተ.ቁ ዋና ዋና ተግባራት
2.
2.1
የፕሮጀክቶች
ብዛት
ፊዚካል ዕቅድ
በኪ.ሜ.
ፋይናሻል
ዕቅድ በሚ.
ብር
94
17590
540.8
41
985
362.9
-
-
27.5
ንዑስ ድምር
135
18,575
931.2
ጠቅላላ ድምር
468
20,542
29,866.1
የመንገድ ጥገናና ተያያዠ ሥራዎች
መደበኛ ጥገና
2.2
ወቅታዊ ጥገና
2.3
የተለያዩ ስራዎች/ክፍያዎች
20
በ2006 በጀት ዓመት የሚጠናቀቁ ኘሮጀክቶች
1.
2.
3.
4.
5.
6.
7.
8.
9.
10.
11.
12.
13.
14.
15.
16.
17.
18.
19.
20.
21.
ጌዶ - ባኮ
ባኮ - ነቀምት
ጅማ - ቦንጋ
ቦንጋ - ሚዛን
ቀብሪደሀር -ደናን
ደናን -ጐዴ
ቀብሪደሃር - ሽላቦ
ሼኮሽ - ቀብሪደሃር
ኢሚ - ላብ
ላብ - ጎዴ
አፖስቶ - ኢርባሞዳ
ኢርባሞዳ - ዋደራ
አጉላ - በራሂሌ
በራሂሌ - ዳሎል
አብአላ - ሻይጉቢ መገንጠያ
ኢርቤቲ - አፍዴራ
ነሂሌ - አብአላ
ዲዲግሳላ - ያሎ
ያሎ - ጨርጨር - መሆኒ
እንደስላሴ - ደደቢት
ደደቢት - አዲረመት
22.
23.
24.
25.
26.
27.
28.
29.
30.
31.
32.
33.
34.
35.
36.
37.
38.
39.
40.
41.
42.
ማይፀብሪ - ሽሬ
ውቅሮ - ዛላንበሳ
አዲጎሹ - ሉግዲ
ሰረትመንደር - ወረርኢ
አዲስ አበባ - አዳማ
ግንደበር - ጎቤንሳ
ሰምቦ - ሾላገበያ-ጎርፎ-ግንደበር
ጊዳሚ - ሙጊ
ክብረመንግሥት - ሻኪሶ
ያቤሎ-ሜታገፈርሳ-ኦብሎ /ሎት1/
ያቤሎ-ሜታገፈርሳ-ኦብሎ /ሎት2/
ያቤሎ-ሜታገፈርሳ-ኦብሎ /ሎት3/
ሳውላ - ካኮ ኮንት2 /ሎት 1/
በልታ - ኦቶሎ
ኦቶሎ - ሳውላ
የጅንካ ከተማ መንገድ
ሁምቦ - አርባምንጭ/ሎት 1/
አለታ - ወንዶ-ቦንሳ-ዳዬ
ሴሩ - ኪ.ሜ 20 /ሎት 1/
ኪ.ሜ. 20 - ሼክሁሴን /ሎት 2/
ኪ.ሜ. 60 - ዶሎባይ - ዶሎኦዶ
በ2006 በጀት ዓመት የሚጀመሩ
ሀ) ጨረታቸው የተጠናቀቀ
1.
ለቡ - አቃቂ - ጎሮ
2.
ድሬዳዋ - ደወሌ
3.
ሉማሜ - ደ/ማርቆስ
4.
ጌዶ - መነቤኛ
5.
አምቦ - ወሊሶ
6.
ኮንሶ - ያቤሎ
7.
ደ/ብርሃን - አንኮበር
8.
አንኮበር - ዱለቻ
9.
ዱለቻ - አዋሽ አርባ
ለ) ጨረታቸው ያልተጠናቀቀ
1.
ሞጆ - ሃዋሳ
2.
ጋሸና - ቢልቢላ/ላሊበላ/
3.
ዛጎራ - ጋሳይ
4.
ዜማወንዝ ድልድይ-ባህርዳር
5.
ፍየልውሃ - አቢአዲ
6.
ዳንሻ - አብድራፊቅ-ማይካዱራ
7.
ጉባ - በጎንዲ
8.
አዳባ - አንገቶ
9.
ዶቢ - ኤሊዳር-ቦልሆ
10.
ጅንካ - ሃና
11.
ሃና-F1/F2
12.
F2 - F3
13.
F3 - F5
14.
F5 -ኦሞ/የኦሞ ድልድይን ጨምሮ/
15.
የነቀምት ከተማ ተለዋጭ መንገድ
16.
ሞሪቾ - ዲምቱ - ቢተና-ዲልቦ-ሶዶ
17.
ቆቃ - አዱላላ - ደብረዘይት
18.
አዲስ- ሞጆ-አዋሳ (Overlay)
በ2006 በጀት ዓመት የሚደረስበት ግብ
ግቦች/አመላካቾች
በGTP እስከ
2006 ያለው ግብ
በ2006 ዕቅድ መሠረት
የሚደረስበት ግብ
በGTP የ2007 ግብ
117,561
108,596
136,044
106.9
98.7
123.7
ተቀባይነት ያለው መንገድ ድርሻ በመቶኛ (Good +Fair
Condition)
86
86
86.7
በአማካይ ወደ ክረምት እና በጋ የሚያስኬዱ መንገዶች ላይ
ለመድረስ የሚወስደው ግዜ በሰዓት
1.6
1.7
1.4
ክረምት ከበጋ በሚያስኬድ መንገድ የተገናኙ ቀበሌዎች
(በመቶኛ)
93
81
100
የፌደራል፣ክልል እና የወረዳ መንገዶች ጠቅላላ ርዝመት
በኪ.ሜ
የመንገድ ጥግግት (km/1000 km sq./
23
2.3 የመንገድ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻልና የግንባታ
ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተነደፉ ስትራቴጂዎች
የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ
24
የሰው ኃይል ልማት
 1200 አዳዲስ የምህንድስና ተማሪዎች በ7 የአገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች የድህረ-







ምረቃ ትምህርታቸውን ይጀምራሉ፤
300 ተማሪዎች ከ5 ዩኒቨርሲቲዎች ይመረቃሉ፤
ለ 960 ከባድ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ መሳሪያ ኦፕሬተሮች መደበኛ እና የክህሎት
ክፍተት ማሟያ ሥልጠና ይሰጣል፤
ለ 340 በመካከለኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ መንገድ ግንባታ ባለሙያዎች በምህንድስና
መስክ ስልጠና ይሠጣል፤ (ማቴሪያል ቁጥጥር፣ ቅየሳ፣ ድራፍቲንግ፣ የአስፋልት
አሰራር፤መንገድ ግንባታና ጥገና ወዘተ.)፤
ለ 300 ከባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ቴክኒሽያኖች መደበኛና የክህሎት ክፍተት
ማሟያ ሥልጠና ይሠጣል፤
ለ 900 ባለሙያዎቸ በሰው ጉልበት ቴክኖሎጂ መንገድ ግንባታና ጥገና ላይ
የአስፋልት አሰራርን ጨምሮ ሥልጠና ይሰጣል፤
ለ 150 የትራክተር ኦፕሬተሮች ሥልጠና ይሰጣል፤
መደበኛ ሥልጠና ለሚሰጣቸው ሁሉ የብቃት ምዘና ይሠጣል፡፡
2.4 የ2006 ዕቅድን ለማስፈፀም የተቀመጡ አቅጣጫዎች
 የዲዛይን ማኔጅመንት፣ የፕሮጀክቶች ቁጥጥር እና RoW ላይ የማሻሻያ ስራ መስራት፣
 ጥሩ አፈጻጸም ያላቸውን ተቋራጮች እውቅና በመስጠት የተገኘውን ልምድ በመቀመር ለሌሎች






ተቋራጮች ማሰራጨት፣
ተከታታይነት ያለው የመስክ ጉብኝት በማካሄድ በፕሮጀክቶች ላይ የቅርብ ክትትል ማድረግ፣
በተለያዩ ምክንያቶች ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁና እንዲዘጉ ማድረግ፣
ከክልሎች እና ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅርበት እና በቅንጅት መስራት፣
በኢመባ፣ ተቋራጮች እና አማካሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ገንቢ ማድረግ፣
የሴክተሩን የሰው ኃይል የማስፈጸም አቅም ማጎልበት እና
ኢመባን ሞደርናይዝ ማድረግ፡፡
26
27