Transcript Slide 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
የ2008 በጀት ዓመት የክ/ከተማዎች የመደበኛና
ካፒታል ፕሮጀክቶች በጀት ድልድል ቀመር ጥናት
ለውይይት የቀረበ
ጥቅምት/2007 ዓ.ም
የጥናቱ ይዘት (contents)
1. መግቢያ
1.1.1 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነባራዊ ሁኔታ
1.1.2 የህግ ማዕቀፍ
1.2 የጥናቱ ዓላማ
1.2.1 የጥናቱ ዝርዝር አላማዎች
1.3 የጥናቱ ወሰን
1.4 ታሳቢዎቸ
1.5 ጥናቱ የሚያስገኘው ጥቅም
2.የጥናቱ ስልት
3. የነጠላ ወጪ ቀመር ስሌት
3.1 ለነጠላ ወጪ ስሌት የተመረጡ ሴክተር መ/ቤቶች
3.2 ለነጠላ ወጪ ስሌት የተመረጡ ሴክተር መ/ቤቶች መስፈርት
3.3 በነጠላ ወጪ ስሌት የተመረጡ ሴክተር መ/ቤቶች የቀመር በጀት አሰራር
4.የጥቅል በጀት ቀመር ስሌት
5.የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅጻቅጾች
6.የድርጊት መስሀግብር
1.መግቢያ
በኢT×eÃ
ÃLt¥kl
xStÄdR
oR›T
ymNGST
tGÆR `§ðnTN bydr©W §ሉት yxStdÄR XRkñC
y¸Ã¹UGR nW፣
ከዚH xNÉR ymNGST yÍYÂNS xStÄdR ስልጣን
tGÆR `§ðnTN wd ¬C¾W yxStÄdR XRkN
b¥WrD gbþN ymsbsB XÂ bgቢን ymጠqMN oLÈN
bydr©W §lù yxStÄdR XRkñC YfQÄL””
1.1.1 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነባራዊ ሁኔታ
•የአ/አ ከተማ አስተዳደር በተሻሻለው ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/95
ይተዳደራል፣
•ሶስት የአስተዳደር እርከኖች አሉት፡-የከተማ አስተዳደር ፣10 ክ/ከተማዎች
እና 116 ወረዳዎችን ያጠቃልላል፣
•በ2002
በጀት
ዓመት
ykNtEÆ
A/b¤T
በቁጥር
mUbþT 13 qN ÆúwqW msrT yqbl¤ãC Sû wd wrÄ
XNÄþqyR X B²¬cWM kz«Â z«Ÿ ወደ xND mè xo‰
SDST wrዳãC têQé tkÍF§*L፣
ነባራዊ ሁኔታ የቀጠለ…
በህዝብ ብዛት ትንበያ በ 2007 ወደ 3,245,464 ህዝብ በከተማ
አስተዳደሩ ይኖራል፤
 የገቢ ትንበያው በ 2006, 2007, 2008,2009 ( 20.04, 26.34 ,
34.53 እና 44.84 ቢሊዮን ብር) እንደ ቅደም ተከተሉ ይሆናል (MTEF
,2007) ፤
የከተማ አስተዳደሩ ወጪውን ከሚሰበስበው ገቢ ይሸፍናል (self
sufficient)፤
የቀመር በጀት ድልድሉ መሰረት በየአመቱ እየተከለሰ የሚዘጋጀው የ MTEF
ጥናት ነው፤
1.1.2 የህግ ማዕቀፍ(legal frame work)
የtššlW yxÄþS xbÆ ÒRtR KFl ktäCM çnù wrÄãC k¸sbSbùT gb
þ§Y bq_¬ ym«qM SLÈNN አያበረታታም@
አንቀጽ
ማብራሪያ
14/2/ኘ የከተማው ምክር ቤት ለክፍለ ከተማዎች በሚያዘጋጀው ቀመር መሰረት የበጀት ድጎማ ይደለድላል።
32/1/ሠ የክ/ከተማው ም/ቤት ከከተማው ም/ቤት የሚመደብለትን በጀት ይደለድላል””
57/1
የክ/ከተሞች የገቢ ክፍፍል ሥርዓት ተወዳዳሪነትንና
መሰረት ባደረገ ቀመር ይከናወናል””
57/2
ክ/ከተሞች ከከተማው ለተወሰነ ልዩ ስራ የበጀት ድጎማ ይሰጣቸዋል ከድጎማው የተወሰነውን ከስራቸው ለተዋቀሩ
አስፈፃሚ አካላት ይከፋፍላሉ ክፍፍሉም በአገልግሎት አቅርቦትና በልማት ወደ |ላ የቀሩትን ከግምት ማስገባት
ይኖርበታል።
57/3
የከተማው ምክር ቤት እንዲበረታቱ ለሚፈልጋቸው ፕሮጀክቶች ወጪ መሸፈኛ ለ/ክ/ከተማዎችና ወረዳዎች
ከቀመር ውጪ ልዩ ድጎማ ሊሰጥ ይችላል።
ከከተማው ገቢዎች መካከል በክ/ከተማዎች ተሰብስበው በጥቅም ላይ የሚውሉት በከተማው ም/ቤት ይወሰናሉ።
57/5
ውጤታማነትን በሚያበረታታ እንዲሁም ፍትሃዊነትን
1.2.y_ÂtÜ ›§¥
y_ÂtÜ ê ›§¥ bx§¥ ytgdb X bx§¥ ÃLtgdb
FT¦êE yçn ymdb¾ X yµpE¬L bjT lKFl ktäC
mdLdL y¸ÃSCL yWún¤ ¦úB ¥QrB nW””
1.2.1 የጥናቱ ዝርዝር ዓላማ
btmr«ù s¤KtéC §Y yn«§ wÀ Sl¤TN bm«qM
yKFለ ktäCN የመደበኛ bjT DRš yWún¤ ¦úB ¥Qrብ፣
btq„T s¤KTR m/b¤èC አ¥µY ywÀ Sl¤T
bmS‰T y2008 yKFl ktäCN ymdb¾ bjT DLDL
yWún¤ ¦úB ¥QrB ነው።
1.3 የጥናቱ ወሰን
_Âቱ ከዚህ በፊት በተጠኑ ጥናቶች፣በMTEF ጥናት እና ከ/ክፍለ ከተሞች
በተሰበሰበ ዝርዝር መረጃ ላይ የተወሰነ ነው””
1.4 ታሳቢዎች
 ymµkl¾ zmN ygbþ wÀ ማዕቀፍ _ÂT W«¤T#
 ytmr«ù yn«§ wÀ xm§µÓC#
 ykt¥W ygbþ xQM WSNnT#
በdrQ öšš rgD በአንድ ወር
የቆሻሻ
መጠን፣የየክ/ከተማው የህዝብ ብዛት፣ በ2007 ዓ.ም በስራ ላይ
ያሉ ቆሻሻ ማስወገጃ ተሽከርካሪዎች ብዛትና፣ እንዲሁም ከቆሻሻ
ማስወገጃ ስፍራ በአማካይ ያላቸው ርቀት&
ውስጥ
የሚጓጓዝ
ታሳቢዎች የቀጠለ...
 ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፤የተፈጠረ የስራ እድል ቋሚና
ጊዜያዊ፣የተፈጠረ
የገበያ
ትስስር፣የተወሰደና
የተመለሰ
ብድር
መጠን፣እንዲሁም የተደረጉ ድጋፎች መሸጫና ማሳያ፣በተጨማሪም
የተሰጠ ስልጠና ናቸው
 y±lþS ሰራዊት xƧT B²TN ፣
ታሳቢዎች የቀጠለ...
በጤና ረገድ በ2007 በጀት ዓመት ግንባታቸው ተጠናቆ ወደ
ስራ የሚገቡ የጤና ተቋማት መሰረት ያደረገ የታካሚ ብዛት እና
በትምህርት ረገድ በ2007 በጀት ዓመት ግንባታቸው ተጠናቆ
ወደ ስራ የሚገቡ የትምህርት ተቋማት መሰረት ያደረገ
የተማሪዎች ብዛት፣
1.5 ጥናቱ የሚያስገኘው ውጤት
•ክፍለ ከተሞች የተሰጣቸውን ተግባርና ኃላፊነት እንዲወጡ
የሚያስችል የበጀት ድልድል ማድረግ#
•ውጤታማ# ግልጽ #ቀልጣፋÂ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል
እንዲኖር ማድረግ#
•በተመሳሳይ እርከን ላይ ያሉ yክ/ከተሞችN የበጀት ጉድለትና
ልዩነት ለማጥበብ ያስችላል#
•በሁሉም ክ/ከተሞች የተመጣጠነ የልማት እድገት እንዲመዘገብ
ያደርጋL።
ስልት /Method/
ጥናቱን ውጤታማ ለማድረግ ይቻል ዘንድ የጥናት ቡድኑ
2. የጥናቱ
•ቀደም ሲል የተሰሩ ጥናቶችን መቃኘትን ክፍተቶችን መለየት፣
•የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅጾችን ማዘጋጀት /ወቅታዊ ማድረግ፣
•ሁለተኛ ደረጃ መረጃዎችን ማሰባሰብ፣
•ከክ/ከተማ የፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ሀላፊዎች እና
ከሚመለከታቸው ጽ/ቤት ሀላፊዎች በመጠይቁ ላይ ገለጻና
ውይይት በማድረግ ትኩረት እንዲያደርጉበት ግንዛቤ
ማስጨበጥ#
ስልት የቀጠለ...
•yKFl ktäCN yµpE¬L bjT _Ãq½ btmlkt bmµkl¾ zmN
ywÀ ¥:qF §Y ytdgfWN W«¤T bGB›TnT _QM §Y
ማዋል#
•kn«§ wÀ Sl¤T Wu Ãlù ÆlbjT m/b¤èCN btmlkt yo‰
¥Sk¤© X däZ wÀ b2007 bjT xmT ÃlWN ywÀ :DgT
b¥S§T #
•ymµkl¾ zmN ywÀ ¥:qF (2008-2010) y_ÂT W«¤T
bGBዓTnT XNdmnš m«qM XÂ L†nT sþñR xSf§gþWN
¥ššÃ ¥DrG ê êÂãcÜ ናቸው'
3. yn«§ wÀ qmR Sl¤T
yn«§ wÀ Sl¤T ¥lT yxNDN MRT/xgLGlÖT n«§ W«¤T
l¥MrT/xgLGlÖT lmS«T y¸wÈ yx«Ý§Y wÀ x¥µŸ ¥lT
nW””
n«§ wÀ = «Q§§ ywÈ wÀ
l«Q§§ MRT/xgLglÖT
3.1 ln«§ wÀ Sl¤T ytmr«ù s¤KtR m/b¤èC
የሲሆኑ የደረቅ ቆሻሻ እንዲሁም አነስተኛ እና ጥቃቅን ናቸው ””
3.2 ln«§ wÀ Sl¤T ytmr«ù m/b¤èC mSfRT
•kHZB B²T UR çcW q_t¾ GNßùnT#
•ktgLU† HBrTsB y:lT t:lT XNQSÝs¤ UR çcW GNßùnT
•kHBrtsbù msr¬êE F§¯èC X HLW UR ¥lTM k«¤Â#
k:WqT# ከደህንነት X kNIH UR çcW qÜRŸT wúŸ
mçnù#
•bmdb¾ wÀ x«ÝqM rgD kFt¾WN DRš y¸Yzù mçÂcW#
•kxgLglÖT f§gþW HBrtsB XÂ kmNGST UR lþñR
Sl¸gÆW «¤Â¥ GNßùnT wúŸ mçÂcW XÂ
•ymNGST mRçዎC/GLAnT# t«ÃqEnT X FT¦êEnT xNÉR
3.3 በn«§ wÀ mdb¾ SሌT y¬qû s¤KtR mS¶Ã
b¤èC yqmR bjT x¿‰R
bzþH yn«§ wÀ የቀመር Sl¤T x¿‰R
«¤Â b¬µ¸ B²T#
TMHRT yt¥¶ B²T byTMHRT XRknù /kx{d
HÚÂT XSk 8¾ KFL # hùlt¾ dr© XSk መካከለኛ
ቴ/Ñà ¥sL«¾ tÌ¥T/#
±lþS y±lþS ¿‰êET B²T ÂcW””
4.y_QL bjT qmR Sl¤T
y_QL bjT qmR Sl¤T kn«§ wÀ Sl¤T Wu Ãlù s¤KtR
m/b¤èC y¸ÃµTT sþçN xs‰„M bxm¬êE x¥kY ywÀ
xs‰RN ytmr÷z nW””
YH xs‰R XNd x«Ý§Y sþ¬Y ymdb¾ X yµpE¬L bjT
DLDLN y¸ÃµTT sþçN btlY bµpE¬L bjT rgD kmµkl¾
ywÀ ማዕቀፍ _ÂT W«¤T y¸gßWN yKFl ktäC ybjT DRš
y¸ÃµTT nW
የነጠላ የወጪ ስሌት ቀመር እንደሚከተለው ቀርቧል
ዋና ዋና አመላካቾች
1
የጤና
የ2006እና የ2007 የከተማው አማካይ ወጪ
የ2006እና የ 2007 አማካይ ታካሚዎችቁጥር
የ2008 ታካሚዎች ብዛት ግምት
2
የትምህርት
የ2006 እና የ2007 የከተማው አማካይ ወጪ
የ2006 እና የ 2007 አማካይ የተማሪዎች ቁጥር
የ2008 የተማሪዎች ብዛት ግምት
3
የፖሊስ
የ2006 እና የ2007 የከተማው አማካይ ወጪ
የ2006 እና የ 2007 አማካይ የፖሊስ ቁጥር
የ2008 የፖሊስ ብዛት ግምት
4
ደረቅ ቆሻሻ
በ2007 በጀት አመት የተመደበ በጀት +የዋጋ ግሽበት=2008በጀት
5
ጥቃቅንና አነስተኛ
የተፈጠረ የስራ ዕድል/ጊዜያዊና ቋሚ፣የተፈጠረ የገበያ ትስስር፣የተወሰደና
የተመለሰ ብድር መጠን፣ለአንቀሳቃሾች የተሰጠ ስልጠና ሌሎች ድጋፍ
ማስታወሻ : የክፍለ ከተሞች የበጀት ድርሻ በነጠላ ወጪ የቀመር ስሌት መሰረት =1+2+3+4 +5 ይሆናል።
የሌሎች ሴክተሮች ቀመር ስሌት እንደሚከተለው ቀርቧል
a
b
የሚስፈልግ መረጃ
ቀመር(FORMULA)
የክ/ከተማዎችና የወረዳዎች የ 2007 መደበኛ
ወጪ
A +( b)=የ2008በጀት
የዋጋ ግሽበት (inflation) እና ሌሎች የወጪ
ማስተካከያዎች
5.የወጪ ማስተካከያ
የገቢ መሰብሰብ አቅም ስሌት እና የህዝብ ብዛት ይሆናል በዚሁም መሰረት
በተገኘው ወጪ ላይ ከ (6%) ለገቢ መሰብሰብ አቅም (5%) ደግሞ
ለህዝብ ብዛት ተመድቧል።
5.1 የገቢ መሰብሰB አቅም ስሌት
የክ/ከተሞች የወጪ ስሌት በተገኘዉ ወጪ ላይ ከመካከለኛ የወጪ
ማዕቀፍ/MTEF/ ጥናት ከሚመደብ በጀት 6%
በ2007 በጀት ዓመት
የ6ወር ተጨባጭ የገቢ ክንዉን አፈጻጸማቸዉን በማስላት የእያንዳንዱን
ክ/ከተማ ድርሻ በማዉጣት በመመደብ ይሆናል'
6. የwrዳዎች የወÀ ስሌት
የወረዳዎች ወጪ ከላይ በክፍለ ከተሞች በተገለጸው የበጀት ክፍፍል
ሂደት መሰረት ክ/ከተማዎች እራሳቸዉ እንደሚሰሩ ታሳቢ ተደርጎ ይሰላል።
በዚህ መሰረት ክ/ከተማዎች የ2007 ዓ.ም. የሰራተኞች አማካይ ደመወዝ እና
ስራ ማስኬጃ በሥራቸዉ ላሉ ወረዳዎች በማካፈል የሚሰላ ሲሆን የዋጋ ግሽበትን
እንዲሁም ሌሎች የወጪ ማስተካከያ መንገዶችን
በማካተት የአንድ ወረዳ
የ2008 በጀት ዓመት አጠቃላይ የደመወዝና ስራ ማስኬጃ እንዲመደብ የሚል
ታሰቢ ተወስደዋል።
ወረዳ የቀጠለ…
በሌላ በኩል የወረዳዎችን የማስፈጸም አቅም ለማጠናከር ወረዳዎች ባላቸው
ክፍት የስራ መደብ እና የቋሚ እቃ ለማሟላት በ 2007 በጀት ተመድቧል።
በዚህ መሰረትም እንደሚከተለው ተሰልቶ ቀርቧል፤
በ2008 በጀት ዓመት የተጠየቀ የክፍት የስራ መደብ በጀት*0.50
በ2008 በጀት ዓመት የተጠየቀ የቋሚ እቃ በጀት(ወንበር እና ጠረጴዛ ) *0.50
በሌላ በኩል ለእያንዳንዱ ወረዳ 10 ኮምፒውተር ፣ 5 ፕሪንተር እና 2 ፎቶ ኮፒ ለመግዛት
የሚያስችል በጀት በ2008 ለእያንዳንዱ ወረዳ ተመድቧል።
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ/ጽ/ቤቶች በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ ለቀመር ዝግጅት የሚያስፈልጉ መረጃዎች ማሰባሰቢያ
ቅጽ
የቢሮዉ/ክ/ከተማዉ ስም_______________________________________
ቅጽ 1. የተፈጠረ ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ ዕድል በቁጥር
ተ.ቁ
መግለጫ
የ2006 ፊሲካል እቅድና አፈጻጸም
እንዲሁም የቀጣይ ዓመታት እቅድ/በቁጥር/
ድምር
መረጃውን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም ____________
ስም___________________
ቀንና ፊርማ _____________
ያጸደቀው ኃላፊ -----------------------ቀንና ፊርማ
ድምር
ጊዜያዊ
የ2007
እቅድ
ድምር
ጊዜያዊ
የ2006
አፈጻጸም
ቋሚ
የ2006
እቅድ
ቋሚ
ድምር
ድምር
የተፈጠረ
ጊዜያዊ
የሥራ
ዕድል
ጊዜያዊ
የተፈጠረ
ቋሚ
የሥራ
ዕድል
ቋሚ
ሥራዉ
የተከናወነበት
ወረዳ/ክ/ከተ
ማ
የ2008
እቅድ
(በጥቅሉ
ይቀመጥ)
የቢሮዉ/ክ/ከተማዉ ስም_______________________________________
ቅጽ 2. የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው ኢንተ.ብዛት
ተ.ቁ
የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸው
ኢንተ.ብዛት በወረዳ/ክ/ከተማ
የ2006
የ2006
የ2007
የ2008
እቅድ
እቅድ
እቅድ
እቅድ
አፈጻጸም
ጠቅላላ
ድምር
መረጃውን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም _________________ ያጸደቀው ኃላፊ ----------------------ስም___________________
ቀንና ፊርማ _____________
ቀንና ፊርማ _________________
ምርመራ
ቅጽ 3. ብድር ያገኙ አንቀሳቃሾች ብዛት/ በቁጥር/
ተ.ቁ
ሥራዉ የተከናወነበት የ2006
ወረዳ/ክ/ከተማ
እቅድ
የ2006
እቅድ
አፈጻጸም
የ2007
እቅድ
የ2008
እቅድ
ጠቅላላ ድምር
መረጃውን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም _____________
ስም___________________
ቀንና ፊርማ _____________
ያጸደቀው ኃላፊ -----------------------ቀንና ፊርማ ________
የ2008
እቅድ
ምርመራ
ቅጽ 4. ከብድር የተመለሰና የተቆጠበ ብር መጠን
ተ.ቁ
ሥራዉ
የተከናወነበት
ወረዳ/ክ/ከተማ
የ2006
እቅድ
የተመለሰ
የ2006
እቅድ
አፈጻጸም
የተቆጠበ
የተመለሰ
የ2007
እቅድ
የተቆጠበ
የተመለሰ
የ2008
እቅድ
በጥቅሉ ይገለጽ
የተቆጠበ
ጠቅላላ ድምር
መረጃውን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም _____________
ስም___________________
ቀንና ፊርማ _____________
ያጸደቀው ኃላፊ ---------------------ቀንና ፊርማ -------------------------
ምር
መራ
የቢሮዉ/ክ/ከተማዉ ስም_______________________________________
ቅጽ 5. ስልጠና ድጋፍ የተሰጣቸው አንቀሳቃሾች ብዛት//በቁጥር/
ተ.ቁ
ሥራዉ የተከናወነበት የስልጠና
ወረዳ/ክ/ከተማ
ድጋፍ
ያገኙ
የ2006
እቅድ
የ2006
እቅድ
አፈጻጸም
የ2007
እቅድ
የ2008
እቅድ
ጠቅላላ
ድምር
መረጃውን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም _____________
ስም___________________
ቀንና ፊርማ _____________
ያጸደቀው ኃላፊ ---------------------ቀንና ፊርማ -------------------------
ምርመራ
የቢሮዉ/ክ/ከተማዉ ስም_______________________________________
ቅጽ 6. የተለያዩ ድጋፎች ቦታ የተደረገላቸዉ አንቀሳቃሾች ብዛት//በቁጥር/
ተ.ቁ
ሥራዉ የተከናወነበት
ወረዳ/ክ/ከተማ
የመሸጫና
ማሳያ ቦታ
የ2006
እቅድ
የ2006
እቅድ
አፈጻጸም
የ2007
እቅድ
ጠቅላላ ድምር
መረጃውን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም _________________ ያጸደቀው ኃላፊ ----------------------ስም___________________
ቀንና ፊርማ _____________
ቀንና ፊርማ _________________
የ2008
እቅድ
ምርመራ
የጊዜ ሰሌዳ
የበጀት ቀመር ጥናት የጊዜ ሠሌዳ
ተ.ቁ
የተግባር ዝርዝር
1
ተዛማJ ጽሁፎችን መቃኘት መረጃ ማሰባሰቢያ ቅፆችን ወቅታዊ
ማድረግ ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት
2
ደብዳቤዎችንና ቅፆችን ማዘጋጀት የተዘጋጀውን ጥናቶች በስራ
ሂደቱ ባሉ ባለሙያት ገለፃ ማድረግ
3
ወርክሾኘን ማዘጋጀትና በባለ መረጃ አካላት ማቅረብ
4
ከፌደራል ሴክተር መስሪያቤቶችና በክፍለከተሞች መረጃ
ማሰባሰብ
5
የተሰበሰቡትን መረጃዎችን ትክክለኛነት ማረጋገጥና ወደ
ኮምፒወተር ማስገባት
6
መረጃውን መተንተን
7
መረጃውን ማጠናቀቅና ረቂቅ ሰነዱን ማዘጋጀት
8
በስራ ሃደቱ ላሉ ባለሙያች ረቂቅ ሰነዱን ማቅረብ
9
የጥናቱን ሰነዱን በኘርሰስ ካውንስል አቅርቦ ማስቸት
10
ወርክሾኘን ማዘጋጀትና ማቅረብ
11
ወርክሾኘ ግብአት መሰረት ሰነዱን ማዳበር
12
በአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ ለመጨረሻ ጊዜ ማቅረብና
ማፀደቅ
13
የተሰጡ ግብአቶችንበማካተት ሰነዱን ለሚመለከታቸው አካላት
ማስራጨት
ሃምሌ
ነሃሴ
መስከረም
ጥቅምት
ህዳር
ታህሳስ
ጥር
የካቲት
መጋቢት
ሚያዚያ
አመሰግናለሁ!