የማሰልጠኛ ማዕከላት ዳይሬክቶሬት ነሐሴ 10/2005 አዲስ አበባ የአቀራረብ ቅደም ተከተል የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት እቅድ መነሻዎች የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት.
Download
Report
Transcript የማሰልጠኛ ማዕከላት ዳይሬክቶሬት ነሐሴ 10/2005 አዲስ አበባ የአቀራረብ ቅደም ተከተል የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት እቅድ መነሻዎች የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት.
የማሰልጠኛ ማዕከላት ዳይሬክቶሬት
ነሐሴ 10/2005
አዲስ አበባ
የአቀራረብ ቅደም ተከተል
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት እቅድ መነሻዎች
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት እቅድ(2003-2007)
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት ስትራቴጂዎች
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት የእስካሁን አፈጻጸም (2003-2005)
በዘርፉ ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች (Challenges)
የወደፊት/ቀጣይ አቅጣጫ
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት እቅድ
መነሻዎች
በአገሪቱ በመንገድ ልማት ዘርፍ እየተካሄደ ያለውና ሊካሄድ የታቀደ ሰፊ
የግንባታ ሥራ(2003-2007ዓ.ም)
የመንገድ ዘርፉን ያጋጠመው የከፍተኛ ባለሙያዎች እና የመካከለኛ እና
አነስተኛ የመንገድ ግንባታ ቴክኒሽያኖች እጥረት
የሰው ኃይል ልማት እቅድ መነሻዎች
የቀጠለ
የመንገድ ግንባታ ፕሮጄክቶችን በተቀመጠው ጊዜ፤ በጀት እና የጥራት
ደረጃ የማጠናቀቅ
የመንገድ ግንባታ ፕሮጄክቶች ያልተቋረጠ የዋጋ ንረት ዋና ዋናዎቹ ናቸው
የመንገድ ዘርፍ የ5 ዓመት የሰው ኃይል ልማት
ዕቅድ(2003-2007)
t.ቁ የሰው ኃይል ልማት መስክ
ዕቅድ
መግለጫ
1
ከፍተኛ የምህንድስና ባለሙያዎችበሁለተኛ ዲግሪና በላይ
1500-3000
2
የምህንድስና ባለሙያዎች- የመጀመሪያ
ዲግሪ
8,000
3
መካከለኛ እና አነስተኛ የመንገድ ግንባታ
ቴክኒሽያኖች
47,000
3
በመንገድ ግንባታ ፕሮጄክቶች አስተዳደርና
በሌሎች ዘርፎች አጫጭር ሥልጠና
2350
4
የመካከለኛ እና አነስተኛ የመንገድ ግንባታ
24,000
Basic Senerio1,500 ማስመረቅ
High Senerio3,000 ማስመረቅ
በየዓመቱ የአገር ውስጥ
ዩኒቨርሲቲዎች
በሚያስመርቁት
የሚሸፈን
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት
ስትራቴጂዎች
ስትራቴጂ 1፡
በአገር ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች በመንገድ ግንባታ ዘርፍ ተፈላጊ በሆኑ
በአምስት የምህንድስና መስኮች ላይ በድህረ-ምረቃ ባለሙያዎችን
በማሰልጠን የዘርፉን አቅም ማጠናከር
የክልል መንገድ ሥራ ባለሥልጣን፤ መንግሥታዊ የመንገድ ግንባታ
ድርጅቶች፤ የግል መንገድ ግንባታ ኩባንያዎች፤ አማካሪ ደርጅቶች፤በመንገድ
ዘርፍ መሰማራት የሚፈልጉ ግለሰቦች የዕድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
ስትራቴጂዎች---የቀጠለ
ስትራቴጂ 2፡
በኢ.መ.ባ ማሰልጠኛ ማዕከላት፤ በቴ/ሙ/ት/ሥልጠናተቋማት
በመካከለኛ እና በአነስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የመንገድ ግንባታ
ቴክኒሽያኖችን በብዛትና በብቃት ማሰልጠን
ስትራቴጂዎች፤የቀጠለ
ስትራቴጂ 3፡
በመካከለኛ እና በአነስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ በመንገድ ዘርፍ ተሰማርተው
በማገልገል ላይ ያሉትንና በሂደት ወደዘርፉ የሚቀላቀሉትን የመንገድ
ግንባታ ቴክኒሽያኖችን ብቃት በብቃት ምዘና ማረጋገጥ
ስትራቴጂዎች፤የቀጠለ
ስትራቴጂ 4፡
የመንገድ ግንባታ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትን በአጫጭር ሥልጠናዎች
አቅማቸውን ማጎልበት
የመንገድ ዘርፍ የሰው ኃይል ልማት የእስካሁን አፈጻጸም
2003-2005
የከፍተኛ ባለሙያዎች ሥልጠና
ከ5 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በአምስት የትምህርት መስኮች
ከ2 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በ6 የትምህርት መስኮች
የድህረ-ምረቃ ትምህርት ለማካሄድ ውል ተፈራርመናል
በአሁኑ ወቅት በ7ቱም ዩኒቨርሲቲዎች ፕሮግራሙ እየተካሄደ ነው፤
የከፍተኛ ባለሙያዎች--የቀጠለ
2115 ተማሪዎች ትምህርት ጀምረው በአሁኑ ወቅት 1581
ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ናቸው፤
የትምህርቱን ሂደት በሚመለከት 2 ጊዜ በባለሙያ ግምገማ
ተደርጓል፤ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጎበታል፤
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ዙር 86 መደበኛ የቀን
ተማሪዎች የምረቃ ሥነሥርዓት አካሂደዋል፡፡
የከፍተኛ ባለሙያዎች ሥልጠና
------------------ የቀጠለ
allergen presentationM.SC..docx
የከፍተኛ ባለሙያዎች ሥልጠና
--------- የቀጠለ
የከፍተኛ ባለሙያዎች ሥልጠና ብዛት በሙያ መስክ
Table 8.docx
የከፍተኛ ባለሙያዎች ሥልጠና
------------------የቀጠለ
የከፍተኛ ባለሙያዎች ሥልጠና በባለድርሻ አካላት ድርሻ
table 2 almegena prsentationmscbyshareof org.docx
የመካከለኛ እና አነስተኛ የመንገድ ግንባታ ቴክኒሽያኖች ሥልጠና
አፈጸጸም
ወጥ የሆነ የሙያ ደረጃ፤ከሪኩለም እና የብቃት ምዘና መሳሪያ በ2003
ተዘጋጅቷል፤
በተከታታይ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች ተደርገዋል፤
የሙያ ደረጃውና ከሪኩለሙ ለኢመባ ማሰልጠኛ ማዕከላትና በአገሪቱ
በመንገድ ግንባታ ላይ ሥልጠና/ትምህርት ለሚሰጡ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ተቋማት
ተሰራጭቷል፤
የመካከለኛ እና አነስተኛ የመንገድ ግንባታ ቴክኒሽያኖች ሥልጠና
አፈጸጸም-----የቀጠለ
እስካሁን በኢመባ ማሰልጠኛ ማዕከላትና በክልል ቴ/ሙ/ት/ሥ ተቋማት
35010 ባለሙያዎች ሠልጥነዋል፤
የኢመባ ማሰልጠኛ ማዕከላትን የማጠናከር ሥራ ተሰርቷል፤
የማሰልጠኛ ማዕከላቱ የስልጠና ሥርዓት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲታገዝ
10+4 የከባድ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬሽን የስልጠና ሲሙሌቴር
በከፍተኛ ወጪ ተገዝተው ለሥልጠና አገልግሎት ውለዋል፡፡
የመካከለኛ እና አነስተኛ--የቀጠለ
የማሰልጠኛ ማዕከላቱ የፊዝካል ፋሲሊቲዎች ደረጃውን የጠበቀ
የስልጠና አገልግሎት መስጠት በሚችሉበት ደረጃ እየተስፋፉ ነው
የማሰልጠኛ ማዕከላቱ የቅበላ አቅም በአንድ ዙር እስከ 500 ደርሷል
የማዕከላቱን የሰው ኃይል፤ሰልጣኝ፤ንብረት፤ፋይናንስ መረጃ አያያዝ እና
ቤተመጻህፍት በዘመናዊ የአይቲ ቴክኖሎጂ ለማደራጀት እንቅስቃሴ
ተጀምሯል
የመካከለኛ እና አነስተኛ--የቀጠለ
Middle Level Road Construction Technicians Training
ከ2003 -2005 በጀት ዓመት.
Table 3Middle Level Road Construction Technicians
Trainingalemprse.docx
የአጫጭር ጊዜ ሥልጠና
የአጭጭር ጊዜ ሥልጠናዎች በቀጥታ የመንገድ ልማት ዘርፉን አፈጸጸም
ለማሻሻል በሚረዱ በተመረጡ የተለያዩ ርእሶች ላይ
ለኢ.መ.ባ. የሥራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች፤ ለባለድርሻ አካላት (ለክልል
መንገድ ባለሥልጣን፤ለግል ኮንትራክተሮች፤ ለአማካሪ ደርጅቶችና ሌሎች
ባለሙያዎች) ይሠጣሉ;
በመንገድ ግንባታ ፕሮጄክቶች አስተዳደር፤ በፋይናንስ
አጠቃቀም፤በኮንስትራክሽን መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም፤ በሰው ሀብት
አያያዝና አጠቃቀም፤ በአካባቢ ጥበቃ፤በመንገድ ሥራ ላይ ደህንነትና ጤንነት
፤ በሊደር ሽፕ እና በመሳሰሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ይሰጣሉ
ሥልጠና የቀጠለ
3250 ለሚሆኑ የሥራ ኃላፊዎች፤ሰራተኞች፡ የኩባንያ ባለቤቶች
፤ሥራ አስኪያጆች፤የምህንድስና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡
Table 4Road sector Short term training
alemgena prsentaion.docx
2003-2005 ሥልጠና አፈጸጸም ማጠቃለያTable 5የ2005
በጀት ዓመትና የእስካሁን የሰው ሀብት ልማት ዕቅድ ክንውን
ማጠቃለያ.docx
የመካከለኛ እና አነስተኛ ባለሙያዎች ምዘና
በኢ.መ.ባ ማሰልጠኛ ማዕከላት የሚሰጥ ሥልጠና ለሚከታተሉ ሁሉ የብቃት ምዘና
ይሠጣል፤
ከ2003 እስከ 2004 በጀት አጋማሽ በግል የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ፕሮጄክት
ሳይት ላይ በመገኘት የከባድ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬተሮች የብቃት ምዘና
እንዲወስዱ ተደርጓል፤
በብቃት ምዘናው ሂደት ላይ ኢመባ፤ት.ሚ፤ የክልል የብቃት ምዘና ማዕከላት እና
ተቋራጮች ዋና ተዋናዮች ነበሩ፤
የብቃት ምዘናውን የሚያግዙ እካሁን ከሴክተሩ ለ233 ባለሙያዎች የመዛኝነት
ሥልጠና ተሰጥቷል፤ከየክልሉ የብቃት ምዘና ማዕከላትም ጋር ትስስር እንዲፈጥሩ
ጥረት ተደርጓል፡፡
የመካከለኛ እና አነስተኛ--የቀጠለ
እስካሁን 7500 የሚሆኑ የብቃት ምዘና ወስደዋል፤6504 (80%) የሚሆኑት
በምዘናው ብቁ (Copmpetent) ሆነው ተገኝተዋል፤
በብቃት ምዘናው ብቃታቸው ተረጋግጦ ሥራ ላይ ተሰማርተው ያሉ የከባድ
ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬተሮች ያስገኙትን ውጤት ለማወቅ አጭርና ፈጣን
የዳሰሳ ጥናት ተደርጓል፡፡
የብቃት ምዘና-የቀጠለ
በጥናቱ 11 የአገር ውስጥና የውጪ አገር ተቋራጮች ተካትተዋል፤
137 ኦፕሬተሮች እና 177 የኦፕሬተሮቹ የቅርብ ተቆጣጣሪዎች
(Foreman/supervisors) ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የብቃት ምዘና-የቀጠለ
በዚህ መሰረት የኦፕሬተሮቹ የቅርብ ተቆጣጣሪዎች (Foreman/supervisors)
የኦፕሬተሮቹ አፈጻጻም
በመሳሪያ ደህንነት አጠባበቅና ክትትል
በያዙት መሳሪያ ሊሠሩ የሚገቡ ሥራዎችን ጠንቅቆ ከማወቅ
የመሳሪያውን ሙሉ አቅም ከመጠቀም
ሥራን በጥራት ከማከናወን
የብቃት ምዘና-የቀጠለ
የመሳሪያ መገናኛ ምልክቶችን ጠንቅቆ ከማወቅ
የምዘናው ሂደት ምዘናውን ባልወሰዱ ላይ ካስከተለው አዎንታዊ
አንጻር ሲታይ
74 % በጣም ጥሩ የስራ ክንውን ማየታቸውን ሲገልጡ፤
20 % ጥሩ የሥራ ክንውን፤
6 % ጉልህ ለውጥ ማየት አለመቻላቸውን ገልጸዋል፡፡
ለውጥ
የብቃት ምዘና-የቀጠለ
በቀጣይነት በዘርፉ ያለውን የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ምርታማነትን እና
የኦፕሬተሮቹን አፈጻጻም በትክክል በመገንዘብ የማሻሻያ እርምጃና ድጋፍ
ማድረግ ያስፈልጋል፤
በ2006 በጀት ዓመት በመንገድ ዘርፍ የኮንስትራክሽን ማሽነሪን ምርታማነት
እንዲሁም ብቃታቸው በብቃት ምዘና የተረጋገጠ፤ የብቃት ምዘና ወስደው
ያላለፉ ፤ የብቃት ምዘና ባልወሰዱ መካከል ያለው ልዩነት
ይጠናል፤፤በሚገኘው ውጤት የከሪኩለም ፤ የሥልጠና ሂደት፤ የምዘና መሳሪያ
ክለሳ እና ማሻሻያ ይደረጋል፡፡
የብቃት ምዘና-የቀጠለ
በ2005 በጀት ዓመት 7000 የሚሆኑ ቴክኒሽያኖችን ለማስመዘን ታስቦ ነበር፡፡
በዚህ መሰረት
የብቃት ምዘና አፈጻጸም የትግበራ ማዕቀፍ ተዘጋጅቶ ተሰራጭቷል፤
ከ90 በላይ መዛኞች የመዛኝነት ኮርስ ወስደዋል፤ከክልል የብቃት ምዘና
ማዕከላት ጋር ትስስር እንዲፈጥሩ ጥረት ተደርጓል፤
በኢ.መ.ኮ.ኮ ከ1500 በላይ ባለሙያዎች ተመዝነዋል፤
የብቃት ምዘና-የቀጠለ
በሶስት ክልሎች(አማራ 1518፤ደቡብ 1882፤ትግራይ 422) ቅድመ
ዝግጅት ተጠናቋል፤ 3822 ባለሙያዎች ተለይተዋል፤
በሌሎች ክልሎችም የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እንደሚኖሩ ይገመታል፤
በዚህ መሰረት በ2005 በጀት ዓመት ለመመዘን ካቀድነው (በሥራ ላይ ያሉ)
ያከናወነው ከ 21% ስለማይበልጥ በ2006 በጀት ዓመት የተጠናከረ
እንቅስቃሴ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
የብቃት ምዘና-- የቀጠለ
የእስካሁኑ የብቃት ምዘና አፈጸጸም ማጠቃለያTable 6እስካሁን የተካሄዱ
የብቃት ምዘናዎችና የተገኘው ውጤት ማጠቃለያ.docx
በዘርፉ ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች
(Challenges)
ከፍተኛ ትምህርት
የተማሪዎች ትምህርት ማቋረጥ (on average 25%)
የመምህራን እና የአማካሪዎች እጥረት
ተማሪዎች የመመረቂያ ጽህፍ ለማዘጋጀት ያለቸው ዝቅተኛ ተነሳሽነት
የቤተ-ሙከራ መሳሪያዎች እጥረት
ያጋጠሙ ተግዳሮቶች------የቀጠለ
በብቃት ምዘና
በክልል ደረጃ የብቃት ምዘና (በመንገድ ዘርፍ) የሚጠበቀውን ያህል ትኩረት
ሰጥቶ በቅንጅት መንቀሳቀስ ያለመቻል፤
ተከታታይ የሰው ኃይል ልማት ማካሄድ የመንገድ ግንባታ ሥራ አፈጻጻምን
ከማሻሻል አንጻር ያለውን ጠቃሜታ በተገቢው ሁኔታ ያለመገንዘብ ወይም ዝቅ
አድርጎ የማየት፤
በክልል የብቃት ምዘና ማዕከላት ያለው የሰው ኃይል አነስተኛ መሆንና ከፍተኛ
የስራ መደራረብ መኖር፡፡
የ2006 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ
ከፍተኛ ትምህርት
1200 አዳዲስ ተማሪዎችን በ7 ዩኒቨርሲቲዎች ማስገባት
300 ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቅቀው እንዲመረቁ
ድጋፍ መስጠት (የአማካሪ እጥረት፤ የላቦራቶሪ መሳሪያ እጥረት)
የትምህርት ሂደቱን መገምገምና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት
የትምህርት ጥራቱን ለማሻሻል ጥረት ማድረግ
የ2006 በጀት--የቀጠለ
የመካከለኛ እና የአነስተኛ መንገድ ግንባታ ባለሙያዎች ሥልጠና
በኢመባ ሁለቱ ማሰልጠኛ ማዕከላት 2700 የሚሆኑ ባለሙያዎችን ማሰልጠን (በሰው
ጉልበት ቴክኖ.1050፤በማሽን ቴክኖ.1660)
የመካከለኛ እና አነስተኛ ባለሙያዎችን የሙያ ደረጃ፤ከሪኩለም፤ የምዘና መሳሪያ ክለሳ
ማድረግ
የተጀመረውን የማሰልጠኛ ማዕከሉን የማዘመን ሥራ መቀጠል(ወጥ የአገልግሎት
አሰጣጥ፤ መረጃዎችን በአይ.ቲ.የማደራጀት፤በቤተመጻህፍትን ማደራጀት፤ በዘመናዊ
ቴክኖሎጂ የተደገፈ ስልጠና የመስጠት፤ ደረጃቸውን የጠበቁ
የመማሪያ፤የመመገቢያ፤የመኝታ፤ የመሰብሰቢያ፤የመዝናኛ ወዘተ ማስፋፋት)
የ2006 በጀት--የቀጠለ
አጫጭር ሥልጠናዎች
ለ400 ባለድርሻ አካላት
ለ400 ለኢመባ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በተለያዩ ሪዕሶች ላይ ሥልጠና
ይሰጣል
የሥልጠና ሂደት እና የሥልጠና ፋይዳ ግምገማ ይደረጋል
የ2006 በጀት--የቀጠለ
የብቃት ምዘና
በፌዴራል እና በክልሎች በመንገድ ሥራ ላይ ተሰማርተው በማገልገል ላይ
የሚገኙትን 6000 የሚሆኑ ባለሙያዎችን ማስመዘን
በክልሎች ተገቢ ትኩረት ለብቃት ምዘና እንዲሰጥ ማድረግ
የክልል የብቃት ምዘና ማዕከላትን ማጠናከር
ከመንገድ ሴክቴር በተለያዩ ሙያዎች መዛኞች በበቂ ሁኔታ ማፍራት
የክልልና የፌዴራል የሰው ሀብት ልማት እና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
ልማት ኦፕሬሽናል ኮሚቴን ማጠናከር፤ክትትልና ድጋፍ መስጠት
የ2006 በጀት--የቀጠለ
የሰው ኃይል ልማት (ሥልጠና ፤ምዘናን ጨምሮ) አንዱ የመንገድ ዘርፍ ሥራ አካል
እንዲሆን በዕቅድ ውስጥ ማስገባት፤በቀጣይነት አፈጸጸሙንም መገምገም(Main
streaming)፤
በመንገድ
ግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ሰራተኞቻቸውን
እንዲያስመዝኑ፤ከምዘናው በሚገኘው ውጤት ቀጣይነት ያለው የሰው ኃይ ልማት
ሥራ እንዲሠሩ ማበረታት/የማበረታቻ ሥርዓት መዘርጋት፤
የሰለጠኑና ብቃታቸው በምዘና የተረጋገጠ ባለሙያዎች በመንገድ ዘርፍ ተደራጅተው
በሥራ ላይ የሚሳተፉበትን ሁኔታ ማመቻቸት፡፡
መልካም የሥራ ዘመን -2006 በጀት ዓመት
መልካም አመሰግናለሁ
መልካም የሥራ ዘመመመመን