መስከረም 1 2003ዓ.ም እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወ

Download Report

Transcript መስከረም 1 2003ዓ.ም እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወ

መስከረም 1ቀን 2004ዓ.ም
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ
ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ
September 12 2010
Praise our Lord for bringing us
to a new year
ቅድስት ሀገራችን
Our Holy Country
የጥንት ሥልጣኔ ምንጭ
አክሱም
Aksum
Source of Ancient Civilization
ኦሪትና ወንጌልን በምድሯ ላይ ያስተናገደች
ተድባበ ማርያም (አምሐራ
ሳይንት፤ወሎ)
Tedbabe Maryam, Amhara
saynt (welo)
አክሱም ጽዮን ቤ/ክ፤
Aksum Tsion Church,
Welcomed Both Old and New
Testament to their Land
ቅድስት ሀገራችን
Our Holy Country
ለዘመናት ያልተቋረጠ በትረ መንግሥት የተፈራረቀባት
ዐፄ ቴዎድሮስ
ዐፄ ዮሐንስ
ዐፄ ምንሊክ
Emperor Theodorous Emperor Yohanes IV Emperor Menelik
እቴጌ ጣይቱ
Empress
Taitu
ንግሥተ ነገሥታት
ዘውዲቱ
Empress
Zewditu
ዐፄ ኃይለ ሥላሴ
Emperor
Haile
Selassie
Is a place where long succession of
modernizing monarchs took part.
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ንግሥት (ሳባ) ያነገሠች
A place where the first queen (Saba) is
crowned
ቅድስት ሀገራችን
Our Holy Country
በሌላ ዓለም የሌሉ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ያነፀች
ገነተ ማርያም ፤ ሰሜን ወሎ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ፤ ላሊበላ
Genete Maryam in
Northern Wolo
Saint George Church
in Lalibela
ቤተ መድኃኒዓለም፤ላሊበላ
‘Emekina’(Mother and her
Son ) Church, Northern Wolo
Church of
Medhanealem,Lalibela
Excavate rock-hewn Churches which are
not found in any other part of the World
ከአፍሪካ በራሷ ቋንቋና ፊደል የምትመራ ብቸኛ ሀገር
The only country in Africa who have its own
alphabets
ጽላተ ሙሴና ግማደ መስቀልን በቅርስነት የያዘች
A place where it holds the ark of
covenant and part of the Holy Cross.
ቅድስት ሀገራችን
Our Holy Country
በሽታዎችን የሚፈውሱ ጠበል የሚፈልቅባት ሀገር
ማይወይኒ አቡነ ገብረ መንፈስ
ቅዱስ ገዳም የሚገኘው ፈዋሹ
ጠበል፤ ትግራይ
‘Shenkora’ Saint John
Healing Holy water,
Shewa
‘Mayweyni’ Abune
Gebremenfes Qdus
Healing Holy
water,Tigray
ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ፈዋሽ ጠበል
A place where Healing Holy waters are
found
ጠፍተው የነበሩ መጽሐፈ ሔኖክና ኩፋሌ የተገኙባት
Lost books of Henock and Kufalie are found
in this Country
ከ41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ስሟ የተጠራ ሀገር
its name is mentioned more than 41
times in the Holy Bible
ቅድስት ሀገራችን
Our Holy Country
የቤተ ክርስቲያን መቅረዝ የሆነ ቅዱስ ያሬድን ያስገኘች
A place where ,the inventor our Church’s
music, Saint Yared is born
ለመጀመሪያ ጊዜ የመስቀል ምልክት ያለው ሳንቲም ያስቀረጸች
The first who inscribe a cross symbol on a
coin
ቅድስት ሀገራችን
Our Holy Country
ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት የሆነች
An example of independency for
Africa
የባዕድ እጅ ያልዳሰሳቸው፣ ዘመናት ያልሻራቸው
ጥበባት መገኛ
የኪነ
The store house of artistic works
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባሕልና ስርዓት ያላት ሀገር
Has tradition and Principle based on
the Holy Bible
ኢትዮጵያችን ናት!
…is our Ethiopia
ምንጭ፥
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት፣በዲ/ን ሰሎሞን ዮሐንስ፣2000ዓ.ም
ቪሲዲ፣ፍኖተ አበው ወገዳማት ዘኢትዮጵያ ክፍል 2፣3፣4፣ 2000ዓ.ም
The Ethiopians, A history by Richard Pankhurst,2008